ደራሲው derasew 10 ድርሰት በአሉ ግርማ Bealu Girma አማርኛ ትረካ audio book 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024
  • በአሉ ግርማ ከፃፋቸው እጅግ ተወዳጅ ድርሰቶቹ አንዱ ነው። "ደራሲውደራሲው "
    ደራሲው "ን ከሌሎቹ ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎቹ ለየት የሚያደርገው በአሉ ለዚህኛው ድርሰቱ ብዕሩን ያነሳው በዘመኑ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ደራሲ በሌላ መነፅሩ ሊያሳየን መሆኑ ነው። ወደር የማይገኝለት ሽቅርቅሩ ዘናጩና ጥንቁቁ በዓሉ ግርማ በብእሩ ከትቦ እንካችሁ ያለንን የዘመኑን ደራሲ ያየበትን ድንቅ ክህሎት በእኛ የሚለካ ባይሆንም በተቻለን አቅም ክብር ሰጥተን ለመተረክ ሞክርነዋል።
    አንተ የጥበብ ልጅ ሆይ ነብስህ በሰላም ትረፍ።
    ተራኪዎች
    አንተነህ አስረስ፣
    ብሌን ሳሙኤል፣
    ቤርሳቤህ ፈረደ
    እና ሌሎችም።
    ኢትዮእማ ቲዩብ
    Ethioemma Tube may, 2022.
    ፍሉት ማጀቢያ--ሀና ምትኩ

Комментарии • 50

  • @yilmakebede412
    @yilmakebede412 3 месяца назад

    በእውነት ድንቅ አቀራረብ እናመሰግናለን

  • @aziቲ
    @aziቲ Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል የተዋጣለት ትረካ ነበር በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ተባረኩ ከቁጥር አትጉደሉ💚🥰

  • @THuB21
    @THuB21 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ለድንቅ አቀራረባችሁ❤❤❤

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 3 месяца назад

    ግሩም ትረካ ነው። እናመሰግናለን።

  • @selam801
    @selam801 9 месяцев назад

    በአሉ ግርማ በጣም እምወደው ደራሲ ይሄ መጽሐፉ ደሞ በይበልጥ በጣም ወደድኩለት❤😊

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 Год назад +1

    Thank you very much for this work I love it.

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 3 месяца назад

    Thank you. !

  • @dawitsiltan5109
    @dawitsiltan5109 2 года назад +2

    ግሩም አቀራረብ ነው ዋው ምስሉ አይኔ ላይ መጣ እናመስግናለን 👍

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 2 года назад +3

    ተባረኩ:: ሌሎችም ምርጥ ምርጥ ድርሰቶችን እንደምታስኰመኩሙን ተስፋ አለኝ::

  • @kiyatsegaye3106
    @kiyatsegaye3106 Год назад +1

    A great job 👏. It's beyond narration ... you took us back to the 70s E.C. socio-economic life of Ethiopian people.

  • @MohammadYazan-m6s
    @MohammadYazan-m6s 10 месяцев назад +1

    ይህን ድንቅ መፅሐፍ እንዲህ ባመረ ጥምረትና የድምፅ ጥራት ስለተረካችሁልን ክብረት ይስጥልኝ እያልኩ በድምፅና በምስል የተሳተፋችሁ ሁሉ ክበሩለን በዚሁ ጥምረት ሌላ ስራ እንጠብቃለን ከትረካነቱ ባሻገር ትወናም ነበረውና እናመሰግናለን በርቱ ❤️🙏❤️

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 года назад +2

    Thank you so much for amazing story book reading you are well appreciated always

  • @tameegiddisa3941
    @tameegiddisa3941 Год назад +1

    በዓሉ ግርማ የምወደው ደራሲ ነው የእሱን ሰራ እንዲግሩም አድርገው ሰላቀረብ እጀግ ደሰ ብሎኛል በርቱልን አመሰግናለው!!!

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 года назад +6

    በዓሉ ግርማ ስለ ደራሲው ልብወለድ መፃፍ ይፈልግና ጋሽ ስብሐት ጋር ይሄዳል ፤
    "ሲቢ ስለ ደራሲ መፃፍ ፈልጌ ነበር ፤
    እራሴን ሞዴል ባደርግ ልክ አይመጣልኝም ፤ ስለዚህ ስለአንተ እንድፅፍ ፍቀድልኝ"
    "በጣም ደስ ይለኛል" አለ ስብሐት።
    ስብሐት ማስታወሻ ላይ ለዘነበ ሲያጫውተው፦
    "አየህ በዓሉ ብዙ አንባቢ አለው ፤ዝነኛ ደራሲ ነው፤
    እኔ ማንም አያውቀኝም ፤ በአሉ በነፃ ማስታወቂያ ልስራልህ እያለኝ ነው ፤ ይህንን የበዓሉን መጽሐፍ ያነበቡ አንባቢያን እኔንም ለማንበብ ሰፍ ብለው ይጠብቃሉ።"
    (ስብሐት ሁሌም ነገሮችን ቀለል አድርጎ በአዎንታዊ ጎኑ የሚመለከትበት ባህሪው ሁሌም ይደንቀኛል)
    ልብወለዱ በዚህ መልኩ ተጠነሰሰ። ስብሐት ያወራል፤ በአሉ ማስታወሻ ይይዛል፤ በየመሐሉ ጥያቄ ይጠይቃል፤ ስብሐት ይመልሳል። ቀስ በቀስ ጥራዙ ዳጎስ እያለ መጣ፤ ደራሲው ነፍስ መዝራት ጀመረ፤ ስብሐት ገፀባህሪ ሆነ። ደራሲው ተወለደ። መጽሐፉ አልቆ ስብሐት አንብቦት እንዲህ አለ፦
    "የኔ ታሪክ 50% ቢሆን ነው። የቀረውን የበዓሉ ምናብ የወለደው ነው። በጣም ቆንጆ አድርጎ ነው የፃፈው"

  • @danielghebre
    @danielghebre 2 года назад +2

    ደስ የሚል ትረካ እና ቀጥሉ እናመሰግናቸዋለን

  • @bezawitfantahun5565
    @bezawitfantahun5565 2 года назад +1

    ምርጥ ምርጥ ተራኪዎች ;ምርጥ ማጀቢያሙዚቃ ወደር የሌለው አቀራረብ እናመሰግናለን ።

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv 10 месяцев назад

    በርቱ

  • @ferhanmohammed2877
    @ferhanmohammed2877 2 года назад +2

    Betam new menamesegnew

  • @MahletFantahun
    @MahletFantahun 2 года назад +1

    ተባረክልኝ! ተባረኩልኝ!

  • @nolinoli9641
    @nolinoli9641 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ!!

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 2 года назад +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሚገርም አተራረክ🙏💚💛❤️

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 6 месяцев назад

    ጉደኛ ነው በትረካ ፊልም አሳያችሁን ድንቅ ችሎታችሁን አለማድነቅ ድድብና ነው።

  • @ethiopiaislove8868
    @ethiopiaislove8868 3 месяца назад

    ሰሞኑን ነው ያገኘሁት ይሄሄንን ፔጅ። አስደማሚ አተራረክ ከነ ድምጽ ጥራት ፣ ከነለዛ ፣ አንደኛ ናችሁ። ደራሲው አጣጥሜ ባላለቀ ብዬ ነው የጨረስኩት። አንበሶች በርቱ ❤❤❤

  • @EsmaelM-ze8nk
    @EsmaelM-ze8nk Год назад +2

    በአሉ አልሞተም በአሉ መቼም አይሞትም። ትውልድ እስከ አለ በአሉ አለ። ጋሽ ስብሀት ለኛ ሼክስፒር አችን ነው። ሁለቱንም በጣም እወዳቸዋለሁ።

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 2 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት ኦ ገራሚ ትረካ ነው የእዮብ ዮናስ ታናሺ ወንድም መሆን አለብህ👌

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 года назад

      እናመሰግናለን።በእዮብ ተገርተን በምክሮቹ አድገን ነው ።ልክ ነሽ

  • @yohanslily4245
    @yohanslily4245 2 года назад +1

    ከልብ አመሰግናለሁ በሌላ ሰራ እንጠብቃለን 🙌🏼💚💛❤️

  • @ferhanmohammed2877
    @ferhanmohammed2877 2 года назад +1

    Qetel qetel

  • @zer5667
    @zer5667 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነበር አመሰግነዋለሁ

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 2 года назад +2

    Big thanks to all of you!!
    💚💛❤️
    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Neba-b
    @Neba-b 2 года назад +1

    cheers !👍👍👍

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 2 года назад

    ✌🏾🙏🏽

  • @merongedlu8929
    @merongedlu8929 2 года назад +5

    ውድ ወገኖች እኔ በግሌ በጣም ከልቤ አመሰግናችኋለሁ። ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 года назад +1

      እኛም እናመሰግናለን ሸርሽሩት ለይኩት ኮምቱት።እንበዛለን ገና

  • @etshuncho2673
    @etshuncho2673 Год назад +1

    ዘመን የማይሽረው አስገራሚ አተራረክ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 8 месяцев назад

    ግሩም ነዉ ደራሲዉ ተሰጥቶታል በጣም ቀልብ እሚወስድ ድርሰት 3 ድርሰቶቹን አዳምጫለሁ በጣም የወደድኩትና ያከበርኩት ደራሲ ነዉ አቅራቢወቹም ሁላችሁንም አመሰግናለሁ እንዲህ ባማረና ለጆሮ ተስማሚ በሆነ ትረካ ስላስደመማችሁኝ ሁሉንም በተግባራ ነዉ ያስደመጣችሁን ዋዉ ነዉ ይልመድባችሁ ።

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  8 месяцев назад +1

      ክብረት ይስጥልን

  • @samm8405
    @samm8405 Год назад +1

    ያነበብኩት ከ 30 ዓመት በፊት ነው :: ተረት ሰፈርን ቀበሌ 15/16 ን በምናቤ አየቃኘሁ... ምስጋናዬ ይድረስ

  • @samm8405
    @samm8405 Год назад

    C'est la vie= ሴ ላ ቪ

  • @zewidekebede7449
    @zewidekebede7449 Год назад

    በጣም ወደድኩት ቀጥልበት ደሞ 4:08 ሌላ

  • @tegegnyimerkassa4813
    @tegegnyimerkassa4813 2 года назад

    🇨🇦🇨🇦🇨🇦🙏💚💛❤️

  • @keludishow
    @keludishow 2 года назад +1

    "ደራሲው የመጨረሻው ክፍል" አጃይብ ነው ጥበብን ከእፍታው እንድናጣጥመው ጠረኗንም እንድምገው የእርካታውም ተቋዳሽ እንድንሆን ምንያህል ተጠባችሁ ለፍታችሁበት እዚህ ላደረሳችሁን ሁሉ ምሳጋናዬ የትየለሌ ነው ቀላል አይደለም ከካራክተር ጥናት እስከ ድምፅ ትወና ሪከርድና ኤዲቲንግ ይህን የመሠለ ጥርት ያለ ስራ ለማቅረብ የብዙዎች ትብብርና ህብረት ይጠይቃል ይህንንም ተወጥታችሁታል።በድጋሚ ግዝፍ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።ስቀጥል አጨራረሡ እጅግ ማራኪ ነው ተወዳጁ ጋሽስብሃት የነበረው ስብእና ገራሚ ነበር የማይቻለውን የቻለ ጀግና ፃህፍት የመልካም ልብ ባለቤት ፅጌን ከዛ ከድንጋይ የጠጠረ ውስብስብ ባህሪዋን እንዲህ በማይታመን ሁኔታ ምቹ ምድር ማድረጉ አስደምሞኛል እኔነኝያለ ቡጢ ቀምሶ የሠብለንና የባሏን ሊበጠስ የደረሠ የግንኙነት ገመድ ማጥበቁ ድንቅ ነው ጥበብ የእውነተኛ አለም ነፀብራቅ ይላሉ ይህ ነው ተናግረን የማንጨርሠው አድንቀን የማንጠግበው ነበር ።ሌላም እንጠብቃለን 💐💐👌

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 года назад +1

      አንቺም ከጅምሩ እስከፍጻሜው ዳጎስ ያለ ሀሳብ እየሰጠሽን አብረሽን ስለነበረሽ ዳጎስ ያለ ምስጋና እናቀርባለን።ሌላም እናነባለን እንተርካለን ኧረ ገና እንበዛለን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 года назад +1

      " ከ ዘጠኝ ወር በጋ ከሦስት ወር ክረምት ፤
      እንዴት በመሥከረም በከሉዲ ልሙት ፤
      ከሉዲአችን የመጻሒፍት ፍሬ ሐሳብን ጥንቅቅ ብሎ በማድመጥ፤ እንዲሁም የሙሀባ ካብ በመደረብ ፤ የሚገርም የሞራል እገዛ ነበር ሥታደርጊ የቆየሽዉ ። አንቺን ወደዚህ በመጋበዜ ኩራት ተሰምቶኛል ፤ በሁሉም ከያኒ ስም እራትና መብራት ይስጥልን ፤ ከሉዲዬ ሥለ በዓሉ ግርማ የምለዉ ከያኒ ስጋው እንጂ በስራው በኩል ስሙ አይሞትም በአንባቢ ( በአድማጭ ) ልብ ማሳ ውስጥ ምድር ላይ ዘርቶ በሄደው የጥበብ ዘር ፤ በትውልድ ታዛ ስር ለሚጠለሉ፣ ስራው ለመንፈስ ማደሻ ይሆን ዘንድ አዝምረው በልብ ጎተራ የሚጎተር የነፍስ እህል ናቸው። ከ " ደራሲው " ከተሰኘዉ ድንቅ መጽሐፉ ብዙ ቁም ነገር ቀሥሜበታለሁ፤ የሚገርመዉ ፍጻሜው እንዲህ ያማረ ይሆናል ብዬ አልገመትኩም ነገሮች ምሥቅልቅላቸው የወጣ ይመስል ነበር፤ ብቻ ትላንት ላይ ሆኖ ዛሬን የጠነቆለ ድንቅ መጽሐፍ ፤
      ድንቅ ትዝታ ፤ አቦ በዓሉ ነፍስህ ህያዉ ትሁን ••••
      ከሉዲዬ ደግሞ - ክብረት ይስጥልን •••••

  • @cococake6803
    @cococake6803 2 года назад

    Where is the next part ? Be shene tagete ende

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 года назад

      This is it

    • @cococake6803
      @cococake6803 2 года назад

      @@ambaw1004 weye what a terrible ending

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 года назад

      @@cococake6803 how is that terrible?