ቆይታ ከአርቲስት ማህሌት ሰለሞን ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 33

  • @Mekoyatube
    @Mekoyatube День назад +10

    ሁሉም ታሪክ አለው የሚለው የዚህ ፕዝግጅት ስያሜ እና የሚቀርቡት ሰዎች አይታረቅልኝም። ምክንያቱም ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ይበልጡን ታሪክ የላቸውም ብለን የምናስባቸው ሰዎች ጭምር ታሪክ እንዳላቸው የሚያመለክት አገላለጽ ነው። ለምሳሌ አንዲት ማንም የማያውቃት የቤት እመቤት ነገር ግን ልጆቿን በቅርብ ለመከታተትል ስትል ቤት የዋለች ግን የተማረች ሴት ብትኖርና አንተ ወደ ሚዲያ ብታወጣት ሁሉም ታሪክ አለው ልንል እንችላለን። እነዚህን ሚዲያ ላይ ስንት ዘመን የምናውቃቸውን ብዙ እንደሰሩ አገሩ የመሰከረላቸውን ሰዎች ይዞ ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ግን አይዋጥም።

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 55 минут назад

    የእውነት ባለሙያ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ከምር የፈለጉ ወጣቶች ቢያደምጡሽ ብዙ ያተርፋሉ ብዬ አምናለሁ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ❤❤❤

  • @sipara8333
    @sipara8333 День назад +4

    አንዳንድ ሰወች አሉ በቃ ሲያወሩ ሲያወሩ ቢውሉ የማይሰለቹኝ በቃ ሁሌ በሰማኋቸው የምላቸው እና አንዷ ማሂ ነች ሚሹየ ስወድሽ🥰 ሰሊየ ምርጥ ፕሮግራም በርታልኝ🥰

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 День назад +2

    በጣም ሴታሴትንትዋ ደስ ይለኛል ፣ እረጅም እድሜ እና ጤና ለሁለታችሁም ተመኘው።

  • @sebleGetachew-c2d
    @sebleGetachew-c2d День назад +1

    She is one of the iconic lady in the theatre industry.

  • @Rassolata14
    @Rassolata14 День назад +1

    ስሳሳላት እኮ ማሂዬ የኔ ቆንጆ ውበት ከዕውቀት ጋር ❤❤❤❤❤❤

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 2 дня назад +2

    ሚሹ ስወድሽ ሰሌ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው::

  • @melatabeye8221
    @melatabeye8221 День назад

    Mahiye who couldn't love you , You are very clever with a charming personality

  • @sisaydersomengesha9093
    @sisaydersomengesha9093 День назад +2

    Sol, please have a program frame. Introduce your gust first before you ask impact or any influence of they had. You just talking about Selam before we don't know whose is your guest is. It is so confusing for me to follow you in this discussion.

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 День назад

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @TesfuYimer
    @TesfuYimer День назад +1

    there's no word

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 День назад

    ሰላም ሶል ዛሬ ፈታ ብለሀል ኮትህም ስላል ቆለፍከው አላጨናነቀህም ዘና ብለህ ነው ያለኸው ሸሚዝ 43:21 ን ግን ትስተካከል ትልቅ ነገር ሆኖ አይደለም ይህን የምልህ በተቻለህ መጠን ግን ጥንቅቅ ብለህ ቅረብ

  • @duliti7133
    @duliti7133 День назад

    TVET ላይ አንድ የጣለው ሌላ አስተማሪ ያላስተማረው ማሳለፍ ይቻል ነበር እኔም አስተማሪ በነበርኩበት ጊዜ ገጥሞውኛል።

  • @bezuayhuzewdie7029
    @bezuayhuzewdie7029 День назад +1

    ኧረ የድምጽ ጥራቱ ምንድነው ???

  • @EnaniburakAbamichail
    @EnaniburakAbamichail День назад

    Mahiye enekwan arting yeheiwot lelawon part new yemetastemeriwo. Dgenet , kenent , berase metememan ena mulu sew mehonen Yene konjo

  • @hannanebyou6143
    @hannanebyou6143 День назад

    english english plc

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ День назад

    ትለያለች

  • @DaneGebru
    @DaneGebru День назад

    Ye tseguruwa style ayikeyerim ende😂😂

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 День назад

    አይ ሰሌ ትግስትህ።

  • @abel8835
    @abel8835 День назад

    Sol ምስኪን አለመማርህ አሳዘነኝ እእእእ ብቻ እያልክ ጨረስከው 1450 ጊዜ እእ ብለሃል❤

  • @zekariastesema6659
    @zekariastesema6659 День назад

    anchi ahun astemary nesh teesh

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 День назад

    ይቺ ሴት ነብሴ ውስጥ ነች። አግብቻት እንደ ማር ስልሳት ብኖር ብዬ እመኛለው።

  • @Zelalem-y7x
    @Zelalem-y7x День назад

    ጉረኛ ነገር ትመስላለች

  • @DudueKonjo
    @DudueKonjo День назад

    ምድነው ምትመስለው ጠንቃይ የሰው ትዳር ያፈረሽ

  • @yesaktsega610
    @yesaktsega610 День назад

    ይቺ ሸርሙጣ

    • @tadumt6928
      @tadumt6928 День назад +4

      Minewu zim malet sichal sidibun min ametawu ere eyetesitewale

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 52 минуты назад

      ነውረኛ