Ethiopian Orthodox Mezmur - ዘማሪ በእርሱ ፈቃድ አንዳርጋቸው/ ኪዳነምህረት (መሐረኒ ድንግል)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 314

  • @TigiEshetu
    @TigiEshetu 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስቴ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 21 день назад +1

    ወንድሜ ላንተ የሰጠውን እንባ ለእኛም ፈጣር ይስጠን ዝማሬህን ይቀበልልህ።

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад +76

    እህህህህህህህህ😢እጹም ድንቅ አደበት እውነት ቢስማ ቢስማ የማይስለች አደበት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በሱ ፍቃድ የተዋህዶ እቁ በርታልን አጥትን የሚያለመልም ዝማሪ መላእክትን ሀብተ ዳዊትን ያድልህ💕👏

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 2 года назад

      @ክብረ ቅዱሳን Kibre kidusan እሺ ደሞ ለስብስክራይብ

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي Год назад

      ዚማሬመላያክያሰማልንአሜነአሜንአሜን🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

    • @AyuAweke
      @AyuAweke 4 месяца назад

      Amen amen amen

  • @gduf2139
    @gduf2139 Год назад +2

    እግዚአብሔር የልቤን ታውቃለህና መረጋጋትን ትግሥት ሥጠኝ እህት ወድሞቸ በፆሎታችሁ አሥቡኝ ጨቆኛል ኦ አምላኬ

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 2 года назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ወላዲት አምላክ የጭንቅ አማላጇ ሆይ ካለሁበት ጭንቀት አውጭኝ ማን አለኝ ያላንች በባዕድ ሐገር እማ ፍቅር በምልጃሽ እርጅኝ ጭንቀቴን አቅልለሽ ለምስክርነት አብቂኝ እማየ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋሕዶ ልጆች ወለተ ሐዋርያት እያላችሁ😢😢😢😢

  • @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ

    እዉነት ነዉ እናኔ ኪዳነምሕረት የልቤ የማዋይሽ እናቴ በምን አደቤቴ ልናገር😢😢😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላአክትን ያሰማል ወንድማችን በቤቱ ያፅናሕ

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k Месяц назад +1

    ወንድማችን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይርዝምልን እናታችን ኪዳነምህረት ፀጋውን ታብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 4 месяца назад +2

    ቴስፍችን ሁሉ ክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን!!!
    ስለእሷ ብሆንም ንሣ እልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 5 месяцев назад +3

    ቃል የለኝም ምን ብዬ እደምናገር ለኔ የተዘመረ እየመሰለኝ ደናግሜ ባዳምጠው ❤ድግል ረጅም እድሜ ትስጥልን ላተህ የአገልግሎት ዘመን ታርዝምልክ ወድሜ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KelemAklil
    @KelemAklil 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናቴ ኪዳነ ምህርት አግዠኝ ህይወቴን ቀይራልኝ ለሀገሬ አብቂኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 месяца назад +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልክ እግዚአብሔር

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 года назад +14

    😭😭😭😭😭በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እማምላክ ማዋይሽ እናቴ ጭንቀቴን አርቀሽ ፍስሀን አብስሪኝ ጨንቆኛል እናቴ ያላቺ ማንም የለኝም ብቻየን አትተየኝ 🙏😭😭😭😭😭በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ 🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +23

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን መድኃንያለም ይባርከው 😢🤲🏿

  • @haya3088
    @haya3088 4 месяца назад +3

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እፅብ ድቅ በቤቱ ያፅናልን እናቴ ወለላይቱ አዟኝቷ እመቤቴ የልቤን ቁጥር ፍችልኝ😢😢❤❤❤❤❤

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ኪዳነምህረት እናቴ በያለንበት ጠብቃ ለቅድስት ሀገራችን ታብቃን❤❤❤🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    በእውነት ድንቅ መዝሙር 😭😭😭ኪዳነ ምህረት ነይልን😭ተባረክ ወንድማችን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 2 года назад +8

    ድንቅ አብሬ በእንባ ጨረስከትት ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የልብህን መሻት ኪዳነ ምህረት ትሙላልህ

  • @SaraNardos
    @SaraNardos 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የመግስቱ ወራሽ ያድርግህ በቤቱ ያጽናህ

  • @firefiretube8987
    @firefiretube8987 2 года назад +28

    ክብር ለ ድንግል ማርያም 😭

  • @sientayhuhaile4740
    @sientayhuhaile4740 2 года назад +1

    ተባረክልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 года назад +11

    እመቤቴ ፍጹም ላይበርደኝ ልልበስሻ እንደ ሸማ !!!!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @alazartesfamaryam2142
    @alazartesfamaryam2142 Год назад +1

    ኪዳነምህረት የሁላችን ሰሚ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤

  • @ቤዛወለተሚካኤል
    @ቤዛወለተሚካኤል 2 года назад +11

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ሁሌ የምታወጣቸዉ መዝሙር ከልብ የምገቡ ናቸዉ በርታ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ✝️🥰🙏

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 2 года назад +7

    ዘማሪ በሱፍቃድ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ

  • @meseretworkuhmikael1869
    @meseretworkuhmikael1869 2 года назад +5

    ዝማሪመላእት ያሰማልን ተስፍ መግስት ያውርስህ አገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይዘት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ለማርያምለማርያም
    @ለማርያምለማርያም 2 года назад +4

    😭😭😭😭በእውነት እመቤቴ ይልባችንን ኀዘን ታቅልልን እኔስ አቃተኝ😭ከፋኝ እኮ እመቤቴ😢በቤቱ ታጽናህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @sahaisahai5519
    @sahaisahai5519 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት የሰማልን ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ባርችነኝየስደቷ
    @ባርችነኝየስደቷ 2 года назад +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 2 года назад +5

    እማ እናቴ እመብርሃን ስምሽን ስጠራው እባዬ ይቀድማል 😭😭😭 የውስጤን ጉድለት ሙይልኝ ሁሌም እመሰክራለው ስምሽን ጠርቼ አላፈርኩም እመብርሃን ኪዳ ነምህረት

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 2 года назад +6

    እንኳን አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጽሁፍ ቢኖረው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @BezzabegashawyeMariameljiii
    @BezzabegashawyeMariameljiii 2 месяца назад +1

    Yetewahido enku ❤❤❤❤Zmari meleaktn yasemaln wendmachin 🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 2 года назад +9

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድሜ ረጅም እድሜ 💐❤️❤️❤️ እንወድሃለን እሄ ድንቅ መዝሙር ሲላ መገብከን 💐💐😍

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😭😭❤❤❤❤❤

  • @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
    @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ 2 года назад +17

    እህህህህህህህ 😭😭😭😭ድንቅ መዝሙሩ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክልን እመብርሀን ትጠብቅህ 🙏✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናቴ የኔ ሚስጥር 😢❤️ፀጋውን ያቅዛላችሁ 😘😘😘😘

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Год назад +1

    😭😭😭😭😭,እመአምላክ 😭😭😭ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዝልሕ ወንዱማችን

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜንንንን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የልብህን መሻት ኪዳነምህረት ትፈፅምልህ

  • @betelehem417
    @betelehem417 2 года назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።የልብህን መሻት እመቤታችን ትፈጽምልህ።

  • @اااا-ص7ف7ر
    @اااا-ص7ف7ر 5 месяцев назад +2

    በእዉነት ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 2 года назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 2 года назад +13

    ዝማሬ ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን የስዳተኞችንም በስላም ለሀገራችን መደር ታብቃን እመብርሃ

  • @appuae2507
    @appuae2507 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Zemre Maleketi Yesemalin

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 года назад +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቸው

    • @aleenyaloo8777
      @aleenyaloo8777 2 года назад

      አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha2766 2 года назад +2

    Alewu tibelik yene wendem fikiruwa yegeban be inba tajiben new semuwan minanesawu😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭zemar melayikitin yasemalin

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 5 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መልእክት ይስማአልን ወንዲማአችን❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @lalattan3498
    @lalattan3498 2 года назад +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልብ ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏❤️

  • @comcell6978
    @comcell6978 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላይክት ያሰማልን አጥት የማለመልም መዝሙር ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን

  • @Tsegi-p2t
    @Tsegi-p2t 3 месяца назад +2

    ኡፍፍፍ ዛሬ በጣም ከፋኝኝኝ አይይይይ ስደት😢😢😢😢አይይይይ የሰው ቤት ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

    • @BezzabegashawyeMariameljiii
      @BezzabegashawyeMariameljiii 2 месяца назад

      Ayzosh ema 😢😢Egziabehere kanchi gare yhun yalfal 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @salamhsalm540
    @salamhsalm540 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ወንድሜዋ እመብርሃን ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክዳነ ምህረት የመሰቀል ሱጦታችን ከሁሉም ከኩፍ ትጠብቀን ትሰዉረን ለሁላችንም ወንድሜ እመቤታችን አትለየን ከሁላችንም ህዝበ ክርስትያን ትሁን አሜን፫ ቤበቱ ያኑረህ የኔ አባቴ💔❤😥

  • @ayehushumet
    @ayehushumet Год назад

    መዝሙርህ ሁሉ በጣም ለከፉው ሰው ያፅናናል።ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን ጸጋ ው ታብዛልህ የብዙዎች መጽናኛ ነው መዝሚርህ ሁሉ ❤😢

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 года назад +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏
    ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በሴ

  • @astergirma4000
    @astergirma4000 Год назад

    ዝማሬ ሕይወት ያሰማልን። ልብ የሚነካ መዝሙር ነው።

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 2 года назад +1

    ኪዳነ ምህረት አገራችንን ሰላም እርጊልን ልጅሽን አማልጂን እያነባሁ እለምንሻለሁ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @bchhujfhhh7824
    @bchhujfhhh7824 Год назад

    ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙረ ቃለህይወት ያሰማልን ዘመንህን ይባረክ ወድማችን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኪዳነምህረት እናቴ ለኔ ልዩ ነሽ መፅናኛዬ የስደት ስንቄ 😢😢😢

  • @የሸዋደራልጅ
    @የሸዋደራልጅ 2 года назад +1

    💘💘💘💘💘💘💘💘💘ዝመሬ።ማላእትያሰማልንን

  • @edombezabih7011
    @edombezabih7011 2 года назад

    እህህህህህህህ 😭😭😭😭ድንቅ መዝሙሩ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክልን እመብርሀን ትጠብቅህ 🙏

  • @ababachbamba2808
    @ababachbamba2808 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤😢😢 🕊🕊🙇🙇🙇 💛❤💛❤🕯🕯 🙏🙏🙏😭😭

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እብረሀን ከነልጇ ፀጋውን ታብዛልህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲💐

  • @bmbm1397
    @bmbm1397 2 года назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ ።

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 Год назад

    አወ አለሑኝ በይኝ ኪዳነ ምህረት ፡እናቴ ሚስጢነኛየ ሆይ ደከመኝ አዛኝዟ

  • @reame2681
    @reame2681 Год назад

    ዝማሬ መልእትን ያሰማልን ወድማችን አገራችንን ሰላም ታድርግልን ስደተኛዋ እህትህ ከዱባይ

  • @እናቴ-ዠ5ፐ
    @እናቴ-ዠ5ፐ Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢

  • @YeshetuBaze
    @YeshetuBaze 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 месяца назад

    ዝማሬመላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ኤምየድንግልልጅ
    @ኤምየድንግልልጅ 2 года назад

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏💒💒💒💒💒🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እህህህህህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abechanal1383
    @abechanal1383 2 года назад +1

    ክብር ለድንግል ማርያም

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +1

    እህህህ ኪዳነ ምሕረት እናቴ ኸክፉ ሁሉ ጠብቂን እማዬ😥
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tselotme1720
    @tselotme1720 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @elineberhanu1036
    @elineberhanu1036 2 года назад

    የመልአክት ዝማሬ ያሰማልን እፁብ ድንቅ አይድምፅ ሁሌም ያንተን መዝሙር እሰማለው ተባረክ

  • @getahunnigatu
    @getahunnigatu Год назад

    አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የኪዳነ ምህረት ጣእሟ ፍቅሯ ይደርብን!!!

  • @GizachewGirma-pb5qq
    @GizachewGirma-pb5qq 2 месяца назад

    🙏🙏❣️❣️🙏🙏 እግዚአብሔር ከፊ ከፊ ያሪጊ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    😭😭😭😭😭😭እናቴ ሁሉን ታውቂዋለሸ የልቤን እናቴ😭😭😭😭ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 2 года назад +1

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ተባረክ ወንድሜ❤🙏

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ

    ጥኡም ዝማሬ እመ ብርሃን የልብህን መሻህት ትፈፅምልህ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን መድኃኔ አለም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hdhudyxhjfjfififi2669
    @hdhudyxhjfjfififi2669 2 года назад +1

    አሜን 3👏👏 😥😥 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን 👏👏👏👏✝️✝️

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 4 месяца назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን ፅጋውን ያብዛልህ ቢሰማቢሰማ የማይጠገብ ❤❤❤❤

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 2 месяца назад

    Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤eleeeeeeeee ❤kidane mihrat enate ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zebenaywendey7140
    @zebenaywendey7140 2 года назад

    ዝመሬ መለኳት ያሠማልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭እመቤትየ እድሜና ጤና ትስጠው⛪⛪⛪⛪🌷🌷🌷😭😭😭😭

  • @tewabechdemeke1424
    @tewabechdemeke1424 Год назад

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ
    አንደበትህ ልዩነው

  • @አዲስፓሚሬዢ
    @አዲስፓሚሬዢ 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልል ኪዳነምህረት እናቴ ደስ የሚል ዝማሬ የልብን የሚገልፅ

  • @kik1677
    @kik1677 2 года назад +3

    yelebn new yezemerkew❤️😭😭😭😭

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ

    ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቸሁ😢❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ😢😢❤❤❤❤❤

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 2 года назад +1

    Amen Amen Amen kalyewt yasemaln Yasmine

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመን ይበራክ ወንድማችን

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 2 года назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏❤

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Год назад

    Kedan mehert enatey lanea zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው ኪዳነምህረት ጸጋውን ታብዛልህ ሀገራችንንም ትጠብቅልን!!

    • @هفتومدري
      @هفتومدري 2 года назад

      ዝማሬ መልክትያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 3 месяца назад

    Memekiyaye Kidanemhret❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 2 года назад

    እዉነት ይህንንመዝሙርሲሰማ የእኔህይዉት ነው ትዝ የምለኝእ

  • @አጸደዘአንጾኪያ
    @አጸደዘአንጾኪያ 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብረሀን ከሁላችን ጋር ትሁን ለእርገቷ በሰላም ታድርሰን

  • @ቃሏጌ
    @ቃሏጌ 2 года назад

    ዘማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 4 месяца назад

    Amen amen amen zemar melakit yazemln amen emamlk segaun tabzalh @wendm zemari bsuefekad 🤲🤲🙏⛪️🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️

  • @solomonaleka5664
    @solomonaleka5664 Год назад

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @tomaskbret5591
    @tomaskbret5591 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማለ🙏🙏🙏