አዲስ ሾው በዶንኪ ትዩብ ፡ በእድሜ ትንሹ የቲቪ ሾው ሆስት በ ዶንኪ ትዩብ ፡ Donkey Tube: Comedian Eshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 года назад +161

    የልጁ እይታ ግን ይገርማል እመቤቴ ማርያም ትልቅ ቦታድርስህ እሼ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍችሁት👍👍👍👍👍

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 3 года назад +93

    ይህን ልጅ ሳያደንቁ ማለፍ ግፍ ነው አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስክ ተስፋም አለን

  • @etoplov8296
    @etoplov8296 3 года назад +336

    እሸቱ ማኛ ምርጥ ኢቶጵያዊ አላህ ሀገራችን ሰላም ያረጋል

  • @rahima7352
    @rahima7352 3 года назад +27

    ሙዝቃውን ሰምቼው ነበር ግን መልክቱንና ግጥሙን ልብ ያልኩት አሁን ነው የምር እኛ ነን ህፃን ለልጁ ቃል የለኝም እሼ በርቱልን

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 3 года назад +183

    ይሄ የልጅ አዋቂ ❤እኔ ቋንቋ አጣሁ ይህን ልጅ ማድነቂያ አላህ ያሳድግህ ❣️ በዚህ ልጅ አንደበት የተማረካችሁ 👍

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 года назад +2

      እሸ፡ማኛው፡ደቁቃውን፡አታሳጥረው፡፡

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 3 года назад +2

      Amen

    • @firdwos
      @firdwos 3 года назад +1

      Became maraki new

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 3 года назад +53

    ይገርማል ሁለት አዋቂ አሏህ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃችሁ። ህፃኑም እድግ በል በዚሁ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 года назад +283

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ያሳድግህ አባትና ልጅ ነው የምትመስሉት እሼ እድህ አይነት ልጅ ይስጥህ

  • @abebetefera6903
    @abebetefera6903 3 года назад +71

    I am just shocking when I hear this kid, God bless him.

    • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
      @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 года назад +2

      በጣም ገራሚ ልጅ ነው አዋቂዎች አውቀው ያጠፋ ልጆች የሚያስቡና የሚቆረቆሩ ሆኑ ለትውልዱ የኢትዮጵያ ትንሳኤ የደረሰ ይመስላል🇪🇹🙏❤

    • @felawpranker2813
      @felawpranker2813 3 года назад

      i am ውዝግብ by read engelisheh

  • @ሮሆቦትአኪያ
    @ሮሆቦትአኪያ 3 года назад +208

    ይሔ ልጅ ግን በጣም ያስፈራኛል የማስተዋሉ ብቃት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በናንተ ታዳጊዎች ነው የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋዋ

  • @ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ
    @ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ 3 года назад +21

    ሆሆሆ አንተ ልጅ ሁልግዜ ለኔ ከአይምሮዬ በላይ ነክ እግዚአብሔር እንደዚሁ ያሳድግክ የኔ ማር 😘😘😘

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +135

    ደሞ አፉ ሲጣፈጥ🥳 🥰😘 የኔ ማር ከሰደት መለሠ እንዳታየነት ልጅ እግዚአብሔር ይሰጠን🙏🙏🥰

  • @natsnettsegay9081
    @natsnettsegay9081 3 года назад +67

    I LOVE THIS KID HE SO SMART GOOD BLESS HIM 😘🤩😍🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 3 года назад +111

    እሺ እኮ በእውነት ለትውልድ ጠቃሚ ነህ እኮ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ🙏🙏☝

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 3 года назад +80

    እሽቱ እባክህ ይህን ልጅ በደንብ ስራበት ብዙ ወጣቶችን ይለውጣል ባይ ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር ቤተስቦቹ እግዚአብሔር ሀይል ይስጣችሁ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 3 года назад +156

    እሼ ጥሩ አጀማመር ነው እንደዚ አይነት ሙዚቃዎችን ሁላችንም መቃወም አለብን አዛሪያ ፈጣሪ ያሳድክ

    • @adgugjd9613
      @adgugjd9613 3 года назад +2

      በጣም መቃወም ብቻ ሳይሆን በቴሌቪዥን መተላለፍ የለባቸውም ትውልዱን እየገደሉብን ነው ትውልድ እየጠፋ ነው ሀይ የሚላቸው ያስፈልጋቸዋል !

  • @lazer106
    @lazer106 3 года назад +15

    May God protect you from evil generation . I'm proud of this Kid.

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 3 года назад +29

    እንተን የወለድክ እናት እና አባትክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድላቸው አንተንም ከምታስበው አላማክ እግዚአብሔር ያድርስክ

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 3 года назад +1

    የልጅ አዋቂ የሆነ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ አተን ያሳደጉ ወላጆች ምንኛ የታደሉ ናቸዉ እኔማ ሳልጠግበዉ ነዉ የሚያልቅብኝ ሁሌ ቢቀርብ ደስ ይለኝ ነበር ጣፋጭ የሆነ ልጅ😍😍

  • @SparkEntertainment45
    @SparkEntertainment45 3 года назад +83

    አሹዬ ልጅህኮ ነው የሚመስለው ትመሳሰላላችሁ😁 አላህ ያሳድግህ ለሀገር ለወገን የምትበጅ ያድርግህ እድግ በልልን ፕሮግራሙን አታሳጥሩት ልጁ ቢያወራ ቢያወራ አይጠገብም ህፃናት ስለሀገር ሲጨነቁ ትልልቅ ሰዎች ቀፎ ሁነዋለ አለ እውነትህን ነው ቀፎ ሁነናል

  • @ethionail
    @ethionail 3 года назад

    ምርጥ ምልከታ ተባረክ አዛሪያ ከጅምሩ አልወደድኩትምደ።

  • @eiyoutube1530
    @eiyoutube1530 3 года назад +239

    የልጁን የዎደደቹ ብቻ ለይክ

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 3 года назад +6

    እሺ ወላሂ በጣም ነዉ ምወድህ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጣብቅህ ሺ አመት ኑር

  • @ztube5232
    @ztube5232 3 года назад +116

    በእዉነት ይህንን ዘፈን ዛሬነዉ ትኩረት ሰጥቼ የሠማሁት እሸቱ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @teameema9832
    @teameema9832 3 года назад +7

    Semart kind waw betam yemegrm liji new i like from Eritrea 🇪🇷

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 3 года назад +41

    አቶ አዛሪያስ እነኚህን ሕፃናቶች ስለመከሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @fasigafasiga270
    @fasigafasiga270 3 года назад +3

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛህ
    እውነት ነው እሼ እንደዚህ አይነት ዘፈኖች
    ትኩርት ሊሰጠው ይገባል

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 3 года назад +29

    እኛም እኮ ዝም ብለን ሰምተን ነበር እናተ ግን ምርጥ እይታ ነው

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 3 года назад +1

    የልጅ አዋቂ የድንግል ልጅ በፀጋው በሞገሱ ያሳድግህ በማሪያም ልጄ እንዲህ ይሁን ብዬ ተመኘው በስመአም እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ቤተሰቦቹሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የድንግል ልጅ አሜን ።እንዝህን ልጆች መቃውም አለብን መስራት ካለባቸው ለትውልድ እሚተላለፍ ነገረ አሻራ ይጣሉ ካልሆን ይቅር ትውልድ አይበክሉ እኔምለው እኛ ሰለሙዚቃው አልገባንም ልጆች ግንምን አይነት ተስጦ እንዳላቸው እዪልኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    ቸሩ መድኃኒአለም እርሱ ይጠብቅህ የኔ ውድ
    እኔስ ቃላት አጣሁ
    አንተን ያሳደጉ እናት አባት
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    በእውነት

  • @boshbosh3370
    @boshbosh3370 3 года назад +1

    ረዥም እደሜ እናጤና ፍቅር ደስታ ለወድማችን ልጁማሻአላ አላህ ያሳድግህ የኔማር ምርጥ ኢትዮጵያውይ

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ

    እሚገርም እይታ ይገርማል ትክክል ነው እኔ ዛሬ ገና ሳየው ነው ግን የቆሸሸ ስራ ነው የሰሩት ሰው ስለተቀበለው ጡሩ ነው ብለው እንዳያስብ እንዳይደግሙት ሆ

  • @ዕባይራያ-ኰ6አ
    @ዕባይራያ-ኰ6አ 3 года назад +8

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ያሳድግህ ማዓርይ❤❤❤

    • @ህያብኣምላኽ-ጠ8ዀ
      @ህያብኣምላኽ-ጠ8ዀ 3 года назад +1

      ኣሜን ጋል ራያ ምዓረይ 🇪🇷ተጋሩ ጥዑማት ኣነስ ከፍተወኩም

    • @ዕባይራያ-ኰ6አ
      @ዕባይራያ-ኰ6አ 3 года назад

      @@ህያብኣምላኽ-ጠ8ዀ እናመሰግናለን ማዓርይ❤

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад +73

    እሼ ይህ ልጂ አንተን ነው የሚመስለው የምር ደሞ አፉ ሲጣፍጥ የኔ ማር እድግ በልልኝ

    • @sarapezo3598
      @sarapezo3598 3 года назад

      በጣም ውይይይይ

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 3 года назад

      እናንተ የደነቃቹ የልጁ ነገር ነዉ ስለልጆቹ ግብረሰዶምነትን ስያስታዉዉቁ ግን ምናቹሁም አደለም ማለት ነዉ?

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 года назад +1

      ወላሒ ይመሣሠላሉ ሁሉም ነገራቸው

    • @eyrusalemmoltot2736
      @eyrusalemmoltot2736 3 года назад

      አዎ በጣም ነው የሚመሣሰሉት

    • @eyrusalemmoltot2736
      @eyrusalemmoltot2736 3 года назад

      ልጁ ልጅ አይደለም የልጅ አዋቂ ነው ልብ ብለዉ ለሰሙት እዉነትም ልጆች ስንት ያስባብ እና እኛ ትልቅ ነን የምንለዉ እዳለዉ ቀፎ ሆነናል

  • @ፅናትየኢትዮጵያልጅ
    @ፅናትየኢትዮጵያልጅ 3 года назад +2

    ሙሉውን ዘፈን ሰምቼው አላቅም ነበር ግን ይገርማል ...በዚው ቀጥሉ ሌሎችም ባህላችንን የማይመስሉ አሳፉሪ ዘፈኖች አለባበሶችን እናውግዝ 💚💛❤
    ልጁ ድንቅዬ እግዚአብሔር ያሳድግልን😍😍

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +47

    እድግ በለ የኔ ማር 🥳 እግዚአብሔር ከመቀኛ ይጠበቅህ🙏 አቤት ቅለጥፈና አሼ ተባረክ የኔ ቅመም🙏🙏🙏🥳🥳

  • @mkiaasaiid2739
    @mkiaasaiid2739 2 года назад

    አሏህ ያሳድግህ ምርጥ ልጅ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @azebgetahun3628
    @azebgetahun3628 3 года назад +26

    ወይኔ በጣም የሚገርም እኝታ እኔም የምለው ይሄንን ነው ጭራሽ ለሴት ክብር እንዴሌላቸው ነው ያሳዩን

  • @عليعلي-ح7ك3ق
    @عليعلي-ح7ك3ق 3 года назад

    የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግህ ይሄ ሙዚቃና መሰሎቹን ግን እንዲታገዱ ለሚመለከተው አካል አስተላልፉ

  • @jujuhabeshawit458
    @jujuhabeshawit458 3 года назад +48

    ወይኔ የት አግንቸ ሳም ባደረኩት ኡፍፍፍፍ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረብ ያንተ አይነት ልጂ ይስጠኝ ከስደት መልስ

  • @abyeaylew3866
    @abyeaylew3866 3 года назад +1

    ይገርማል የዚህን ያክል ትኩረት አልሰጠውትም ድንቅ እይታ ነው በርቱ

  • @ጊዮናዊትአበበ
    @ጊዮናዊትአበበ 3 года назад +28

    ስወደው ይሕንን ልጅ በእውነት ጎበዝ ኢትዮጵያን የሚመጥን ትውልድ እየመጣ ነው እድሜ ይስጠን እንጅ ኢትዮጵያ ትነሳለች

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 3 года назад +3

    እሺ ተባረክ ወጣቱ ወዴት እንደሂደ በጣም የሚያስጠላ የሚያሳፍር ዘፈን ነው ጥሩ አለመሁኑን በግልጽ በመንገርህ እናመስግንሀለን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 года назад +74

    Welcome እሸታችን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ።
    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን በሉ ።

  • @Tube-kr2nh
    @Tube-kr2nh 3 года назад +12

    እሸቱ እንደው በአላህ ከቻልክ ይህንን ልጂ በተደጋጋሚ አቅረብልን

  • @አፀደማርያም-መ2ለ
    @አፀደማርያም-መ2ለ 3 года назад +37

    አረ ጉድ እኔስ ሙዚቃ ላይ ብዙም አደለሁም አሁን ነው የምሰማው ግን እባካችሁ ዝናውን አገኘን ብላችሁ የማይሆን ነገር አትስሩ ዘካርያስ ስላየውህ ደስ ብሎ አንተ ትልቅ መምህር ነህ

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 3 года назад +7

    ተባረኩ ዘፈን ብቻ አይደለ ድራማም አለ እሼ በርቱ ብዙ ነው የሚታየው

  • @alidanayaze6211
    @alidanayaze6211 3 года назад +11

    የሚገርም የሚደንቅ ማስተዋል ነው። የሚገርመው አሁነው ነው ዘፈኑን ከእናተ የሰማሁት ዘፈንን ይሄን ያክል አስተውዬ አላውቅም ነበር። ልጁን ግን ሳላደንቀው አላልፍም ለቁምነገር ያብቃህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።

  • @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
    @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 3 года назад +2

    ምርጥ አቀራረብ ብርቱልን

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 3 года назад +32

    እውነትም ድንቅ ልጅ

  • @አስቱየእናትዋልጅ
    @አስቱየእናትዋልጅ 3 года назад +3

    በእውነት ቃላት ኤለኝም እግዚአብሔር ያሳድግህ❤

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ

    ክብር ለአዛሪያ አባት እና እናት ልጃችሁን በጥበብ ከዚህ በላይ ያሳድግላችሁ እደግ. እግዚአብሔር ይጠብቅህ.

  • @weel8500
    @weel8500 3 года назад +17

    I am so proud of this Little boy he’s right this is not our culture we Ethiopian have a beautiful culture and we are well behave people . This is western action Not Ethiopian I am so disappointed to watch this video . God bless you little man .

  • @Daxx_y
    @Daxx_y 3 года назад +27

    me learning big lessons from this kid...

  • @genethtegabu4129
    @genethtegabu4129 3 года назад +2

    በጣም የሚገርም ልጅ አወቄ ነህ አዋቄ ሁነህ የበለጠውን እግዚአብሔር ያሳድግህ መጫረሻህን ያሳምርልህ እይታህ እራሱ ይገርማል እሸቱየ በርታልን

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 3 года назад +13

    እሼ መልካም ሰው እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን አዛሪያ የኔ አስተዋይ ጎበዝ ልጅ ነህ ፈጣሪ በጥበብ እና በሞስ ያሳድግህ ሠላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🙏

  • @ስንታየሁዳርጌ
    @ስንታየሁዳርጌ 3 года назад +1

    በጣም የሚደንቅ ልጅ እንደዚህ አይነት ልጆችን ያብዛልን

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 3 года назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ አዛሪያስ ዓይነት ልጅ ይስጠኝ ቅመም የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልን

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 3 года назад

    እግዚሐብሔር። በጥበቡ ይጠብቅህ እሼ ትመሳሰላላቹ። አድናቂክ ነኝ እንወድካለን

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 3 года назад +50

    ኤጭ አሁን ይህን ሙዚቃ እኮ ብዙ ሰው አይቶት ይሆናል አዛሪያየ የአንተን አስተሳሰብ በትንሹ ቢሰጣቸው ምን አለ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ5ሐ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ5ሐ 3 года назад

    ዋዉ ደሥይላል በርታ እሸቱ ልጁህይምሥላል አላህ ያሣደገዉ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 года назад +31

    ግጥሙ እንኳን አይገጥምም አለ ማሙሽየ በሳቅ ጦሽ ሃሃሃሃሃ እኔ ጭራሽ አላየዋቸውም።

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 года назад +1

      ወላሒ በጣም ነው የተረዳው ፍቅር በችግር አለ

  • @ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ
    @ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ 3 года назад +1

    እሸቱ ይህ ልጅ ሁሌም አቅርብልን እውነት እውነቱ ብቻ ነው የሚያወራው እና ባቀረባቹት ሙዝቃ ዛሬ ነው የምሰማው ግን ቆንጆ መልእክት ነው ያስተላለፋቹት እናም በቃናም አስተያየት ብትሰጡ ጥሩ ነበር ዝሙት እጅጉን ያስፋፋል ልጆች የተበላሹ ነው ሀፅያት ስበዛ አላህም ይቆጣል ዝናብ ይከለክላል እርስ በእርስ እንድንጣላ እድንገዳደል ያደርጋል 🇪🇹🇪🇹

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 года назад +29

    በፈጣሪ ህጻናቶች አልፈውንህደዋል። ኧረጎበዝ እንቃ የኔጌታእደግልን💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @emunati6789
    @emunati6789 3 года назад

    ወይ መመሳሰል እሼ ጥሩ ሥራ ነው ምሰራው በርታ ሕፃን አዛርያ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @እመቤቴማርያም-አ1ኸ
    @እመቤቴማርያም-አ1ኸ 3 года назад +39

    በስመአብ በጉጉት ስጠብቀው የነበር

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ስታድግ የት እንደምትደርስ ገመትኩት እኔ እንዲ ጠልቄ አላየሁትም ነበር እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 3 года назад +66

    እሚገርም ነው ሙዚቃውን አዳምጨው ነበር ግን እንደዚህ ከነግጥሙ: ከነመልዕክቱ የወረደ መሆኑን አላስተዋልኩም!?🤔

    • @netsilova7353
      @netsilova7353 3 года назад +3

      እዉነት ነዉ እኔም እንደዚ ቼክ አላደረኩትም ነበር

    • @rabiwoloyawa8568
      @rabiwoloyawa8568 3 года назад +2

      እኔ ክሊፕ ግጥሙን አልተመቸኝም ነበር አሁን ሲተነተን ጭራሽ ጠላሁት

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 3 года назад

      Exactly

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 года назад

      @@rabiwoloyawa8568 enem

  • @onelovetube2032
    @onelovetube2032 3 года назад +1

    ይሄ ዘፈን ምን እንደሚል እንኳን አላውቅም ነበር እንኳንም ከልቤ አልሰማሁት:: ❤የኔ ቅመም እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ❤

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 года назад +11

    ትላልቁ በገዘብ ተመርዞ ነው የኔ ውድ ቅጭላቱ ቀፎ የሆኑት እናተ ህፃናቶች ንፁህ ናችሁ የኔ ውድ እድግ በል እና ለሀገር ጠቃሚ ሁን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 3 года назад

    እናመሰግናለን አዛርያ እግዛቢሄር ያሳድግህ

  • @ydfdft964
    @ydfdft964 3 года назад +9

    ወይኔ ይሄ ልጅእፍ መድሀኒያአለም በጥበብ ያስድግህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንደው ምን ልበልሌላ

  • @yeshitube8383
    @yeshitube8383 3 года назад

    የኔ ጌታ እድግ በል ባባዬ ለቁም ነገር ያብቃህ አንተን የመሰለ ጣፋጭ ልጅ ይስጠኝ

  • @kaderiramato1801
    @kaderiramato1801 3 года назад +12

    ኢሼቱ ኤሄን ልጅ ደጋግማ አቅርብልን አዘሪያን መጥገብ አቀታኝ

  • @resurrectiontube2353
    @resurrectiontube2353 3 года назад +2

    ምርጥ እይታ👍
    እነዚያን ባለ ወስላታ አስተሳሰብ ትላልቆችን በእንደነ ህፃን አዛርያ ወንደሰን አይነት አራሚ ታዳጊዎች የመተካት ምርጥ ጅማሬ ነው። በርቱልን እሼ👍👍👍

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd 3 года назад +6

    Azaria and Eshe, thank you for this amazing show 🙏

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 3 года назад

    ተባረክ እሸ፤ ዘፋኞችማ በጣም የማይረቡ አሳዳጊ የረገማቸው ዉራጆች እኮ ናቸው! አስተዳደጋቸውን ነው የተናገሩት፤ እናቱም አባቱም እንደዛው ሲማግጡ ነው አብረው ያደጉት ሚመስለው!

  • @ethioethio8510
    @ethioethio8510 3 года назад +8

    ወይኔ ይከ ልጅ ብሠማዉ በሠማዉ አልሠለቸዉም ማሪያምን ጣፋጭ ልጅ እመብርሃን ትልቅ ደረጃ ታድርሥህ እሼ መርጥ ይመችህ አቦ

  • @selam862
    @selam862 3 года назад

    የኔ ቆንጆ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ወላጆችህ ክብር ይገባቸቸዋል አዋቂ አደራ ትምሕርትን አደራ

  • @ፍቅርእግዚአብሔርነውፍቅር

    የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁንልኝ ሙዚቃ አላዳምጥም እመቤቴ ማርያም ልብ ትስጥልን ኢትዮጵያ ትሳቅ የሚሉት እነርሱ እያሉ እንደት ትስቃለች አለቀሰች እጅ

  • @aynatz6002
    @aynatz6002 3 года назад

    Wow . This kid is amazing 👏 he is an intelligent young man who analysis everywordcorrect. God bless you .

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda4281 3 года назад +7

    እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ትንሹ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Год назад

    የሚገርም ልጅ ዘፈኑ ዛሬ ነው የተረዳሁት አሼ ምርጥ ሰው

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 3 года назад +9

    በውጪ ሀገርም እንኳን እንዲህ አይነት ነገር
    የለም :: ይህ ሁሉ የሚያሳየው ምን ያህል
    የሞራል ውድቀት በሀገራችን እንዳለ ነው😭
    የልጁ ማስተዋል ግን በጣም ያስደንቃል
    ወላጆቹም የተባረኩ ናቸው::

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад

      የሌለ ነው እደዚህ አይነት ነገር ማቅረብ እሺ እዳልከው የገጠመውን ማወቅ ብቻ ሳይሆን የተጫወቱትም የለቀቁ ናቸው

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    አዛሪያ እግዚአብሔር ያሳድግህ እሼ ጥሩ ነው ያደረከው በርታ

  • @etoplov8296
    @etoplov8296 3 года назад +10

    አቦ ይህ ልጅ ሲምች እኮ አላህ ትልቅ ደርጃ ያደረሰህ ወንድሜ

  • @papa12122
    @papa12122 3 года назад

    በደንብ አይተነው ለሌሎች የመንነግረው ምርጥ ነገር ነው።ኢትዬጵያ ሀገሬ በብዙ መስክ ድንቅ ልጆች እያፈራሽ ነወ።

  • @milenbelai588
    @milenbelai588 3 года назад +13

    video ሲጀምር ፡ህጻን ኣዛርያ(ይቅርታ ኣዋቂ!) እዛ መኖሩ መስማት የለበትም ብዬ ኣስቤ ነበር ። በእውነት ኣዛርያ ከብዙ ትልልቅ ሰዎች እሱ የበለጠ ኣስተሳሰብ እና ግንዛቤ ኣለው።

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 3 года назад

    አዛሪያ እሼቱ ልጅ ነው የምመሰለሁ የምያሰዴንቅ ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግ አዋቅነይን የምል ሁሉ ከዚህ ብላተና ይማሪ በእውነት

  • @haileplus
    @haileplus 3 года назад +2

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ---ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 года назад +1

    እውነት ነው አሳፈሪ ነው እሽቱይይይይ የኔ ማር እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቢቢቢዬዬዬ እድግ በለ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ውድ ሽቃሎች እኛም ወደ ሃገራችን ሄደን እንዲህ አይነት ጣፍጭ ል ጅ ፈጣሪ ይስጠን አሜን በሉ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 3 года назад +13

    ሲጀመር ዘፈን ሀጢያት ነው ልቦና ይስጠን

    • @Bab81
      @Bab81 3 года назад

      ይሄን እኮ ቤተክርስትአንየዋ ትኩረት ብትሠጥ መልካም ነው

    • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
      @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 3 года назад

      @@Bab81 ቤተክርስቲያን ሁሌ እያስተማረች ነው ሰሚ ነው የጠፋው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 года назад

    ገራሚ ልጂ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ እሼ አይነኬ ነገሮችን ስለምዳስስ ሳላደቅ አላልፍም ይህን ህፃን ለወለዱ ቤተሰቦች ምስጋና አቅርብልን ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጣቼዉ

  • @suzimulat755
    @suzimulat755 3 года назад +9

    ተባረኩ የምር አሁንማ በጣም ልቅ የሆነ ነገር እየበዛ ነው ሀይ ባይ ጠፋ እስኪ እናንተ በጥሩ ኩርኩም ኮርኩሙልን

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 года назад

      ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤቸሰብ እንሁን አግዚኝ

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 года назад

    ማርያም እግዚአብሔር ባርኮነው የተወለደ
    ጌታ ፀጋው ያብዛልህ ።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 года назад +30

    ዘፈኑ ባጠቃላየይ እራስምታት የሆነ እርኩሰት ነው, ይሔ ሕፃን የሚያወራውን ሰምተው ንሰሐ ይግቡ, ፈርጥ የሆነ ልጅ ነው!

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችንካንተጋ ትሁን 🙏🏾. SO PROUD OF YOU AND YOUR FAMILY AS WELL GOD BLESS YOU ALL AND BE SAFE

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 года назад +7

    ግሩም እይታ ነው እሼ እና ብላቴናው አዛርያ ይህ ለትውልድ የሚጠቅም ፕሮግራም ነው ይቀጥል ብለናል

  • @hilema3927
    @hilema3927 3 года назад

    የኔ ጣፈጭ አላህ ያሠድግህ እሸቱ በርታ. ደስ ይላል

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 3 года назад +20

    ዘፍነው ሞተዋል
    ከዚህ ህፃን ተማሩ ፈጣሪ ያሳድግ ከምር ገራሚ ልጂ

  • @fk3365
    @fk3365 3 года назад

    ሥራው ባጠቃላይ የተጨማለቀ የተራ ሥብዕና መገለጫ እና ህዝብን ፣ የተገኙበትን ህ / ሰብ የማያውቁ የሥራፈቶች ( የዉርጋጦች ) የቀፎዎች ምግባር ነው ። ማፈሪያዎች ለምን አንደኛውን አገር አንቀያየርም ? ድንቅ ልጅ ነህ ለአገርህና ለቤተሰቦችህ እንዲሁም ለእኩዮችህ ተባረክ ።