ባለቤቴ አካል ጉዳተኛ ነው አበባ ሸጬ ነው ቤተሰቤን የማስተዳድረው | ባለአደራው | baladeraw |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 53

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 месяца назад +17

    አትፍረድባቸዉ ወንድሜ ሴትነት መከራነዉ ዘመኑ እነዳንተ መልካም እንዳለ ሁሉ የዘመናችን ስጋ ለበስ የሰዉ ሰይጣኖች ስላሉ ስለሚያስፈራ ነዉ ወንድሜ ዘርህን ሁሉ ይባርክልህ ደስታዋ ያስደሰታል ከክፉ ይጠብቅህ

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms 2 месяца назад

      @@asterwagaye4315 የኔ እህት አልፈረድኩም እኮ የሃገሩ ጉዳይ ኖው ያስተሳሰበኝ ገንዘቡን በጣም ኖው የወደቀ

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq 2 месяца назад

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮ነብል፣አይመን፣ምን

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 2 месяца назад +10

    የኔ ሚስኪን አላህ እንድች እንዴ አበባ የፋካች ኑሮ ይስጥሽ ግን አበባ ስወድ ለዛውም ፍሬሽ ናቸው👌

  • @etaferahugermain3511
    @etaferahugermain3511 2 месяца назад +1

    ባለአደራው እኮ ሎተሪ እንደ ደረሰውኮ ማለ ነው በእንደዚ ችግርውስጥ ላለሰው በመኪናውስጥ እንደው ዘመንክ ይባረክ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 месяца назад +4

    እውነቷን ነው ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 2 месяца назад +4

    ዘመን ይባረክ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 2 месяца назад +2

    የኔ እናት አብሽር ❤

  • @BelenSebehat
    @BelenSebehat 2 месяца назад +5

    ሀይ ወድሜ በጣም ከፋኝ ሁለት ልጆች አሉኝ እና ለማን ለገረው ወደየት ልሂድ ከፋነኝ እባክህ እርዳኝ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 месяца назад +7

    መድሐኒዓለም ይባርካችሁ ስጭዎች ሁሉ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 месяца назад +4

    የኔ እናት በጣም ጠካራ ሴት ናት

  • @EmmaDaniel-k9y
    @EmmaDaniel-k9y 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 2 месяца назад +2

    ❤❤❤ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ ሸጋ ልጅ ነው

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 2 месяца назад +3

    ለሰጭዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 2 месяца назад +2

    የኔ እናት አላህ ይረዝቅሽ በርታ ወንድም አላህ ያስደስትህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 месяца назад +4

    አላህ ጨምራ ዪስጣችሁ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 2 месяца назад +1

    ሰላምረላምሸይብዛልየኔመመልካምአንኳንበሰላምመጣ ሰብመልሸ ወድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ውድሜ

  • @lemlem-s2j
    @lemlem-s2j 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 2 месяца назад +3

    አላህ ያስደስትህ

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 2 месяца назад +1

    ልዩ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 2 месяца назад +1

    የኔ እናት ሰውን ሰው የሚፈራበት ዘምን 😢😢😢 ሲያሳዝኑ

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Месяц назад

      ምን ይደርግ ስው ካራዊት ብሳል 😢😢😢

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 2 месяца назад +1

    ባለ አደራው በርታልን❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 месяца назад +2

    Egzabeher yemesegen tebareke baleaderaw

  • @RadwanAden-i8j
    @RadwanAden-i8j 2 месяца назад +1

    Allah yibarkeh 🤲🤲

  • @KvjfMvhxgxh
    @KvjfMvhxgxh Месяц назад

    ማሻአላህአላህይጨመርልህ

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 2 месяца назад +5

    ባላደራው መቼ ነው መቶ k ምናስገባው

  • @RoseJemal
    @RoseJemal 2 месяца назад

    Fetari yebarkeki

  • @ፍቅርነውምርጫዬ
    @ፍቅርነውምርጫዬ 2 месяца назад +1

    በርታ አለን

  • @DasasheAsfewe-ps4wf
    @DasasheAsfewe-ps4wf 2 месяца назад

    የኔ እና ት 😢😢😢😢

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 2 месяца назад

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥህ ባለ አደራው

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki Месяц назад

    በጣም ፈርታለች የኔ እናት

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 месяца назад

    Yante adera sewochin lechigirachewu Dingetegna sayasibut Masdeset ke chigirachewu Gon meqomih LIYU MELIKTEGNA NEH TEBAREK
    ALLAH YITEBIQIH

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 2 месяца назад +1

    በርታ ወንድም። ብዙ ጊዜ እዚህ ቦታ ተፍተፍ ሲሉ ሳይ ብርታታቸው ደስ ይለኛል። ግን ቤት እንዴት ይመራል ብየ የማልመልሰውን ጥያቄ ለራሴ እጠይቃለው!!!

  • @mamituhailu3032
    @mamituhailu3032 2 месяца назад +2

    ኧረ ወንድሜ የት ነው የምትገኘው? በሠፈሬ አንዲት እሕት ሦስት ልጆችን ያለአባት ብቻዋን እያሳደገች ትገኛለች የቀን ሥራ ስታገኝ ትሠራለች ካላገኘችም ፆማቸውን ያድራሉ ማለት ነው በዚህ ላይ በሽተኛ ነች በግድ ነው የምትሠራው እባክህ ከቻልክ አግኛትና እርዳት ለእግዚአብሔር ብለህ ።

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 месяца назад

    👍🙏🙏🙏

  • @YeabsiraTilahun-t1d
    @YeabsiraTilahun-t1d Месяц назад

    Edme Tena yesetek MN ale endante melkam lib benoregn

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭🙏🙏🙏💔💔☝️☝️💪🏾

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 2 месяца назад +3

    ባላደራው ቻይሌጁ ላይ አቀላቅሉኝ ግሩብ ካለ

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k 2 месяца назад

    🙏

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 2 месяца назад +1

    yehexan desil?

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 месяца назад

    👍👍👍🥰🥰🥰

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 месяца назад +1

    እንዴት ኖው ግን እስከዚህ ድረስ ያሰረ ገንዘባቹ 200 መቶ ብር ለአበባ በቆርቆሮ ተለጥፋ የማትረባ ቤት 2.000

  • @LatifaAbdullah-d8s
    @LatifaAbdullah-d8s Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😢😢mare.🎉🎉🎉🎉

  • @ብርቱካንye
    @ብርቱካንye 23 дня назад

    ፈጣርይስጥህወድም

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤