#zaramedia

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 53

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  5 месяцев назад +1

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @dn2091
    @dn2091 5 месяцев назад

    Thanks dear ❤❤❤❤

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 5 месяцев назад +2

    አኛ ሱማሌ ክልል ከተባልን በኃላ ነዉ ኢትዮጵያዊ ሞሆናችን ያወቅ ነዉ
    በልማትም በሁሉም በኩል ተጠቃሚ የነበር ነዉ

  • @unitedayasmedia-arm933
    @unitedayasmedia-arm933 5 месяцев назад +2

    አአ ተቀምጦ አገር እየበጠበጠ በሰላም እየኖረ ያለ ሲሳይ መንግሰቴ የሚባል ባለጌ ግለሰብ ነው።

  • @ወዲትግራይ-ሐ2ጀ
    @ወዲትግራይ-ሐ2ጀ 5 месяцев назад +1

    የዛሬ አያድርገው እንጅ ባልና ምስት ስፋቱም የወያኔ እጅ አለበት ይሉ ነበር የአብይ ካድሬዎች

  • @alemunagari1723
    @alemunagari1723 5 месяцев назад

    Jabaadhaa! Cichoomina keessaniif galatoomaa

  • @Yah4918
    @Yah4918 5 месяцев назад +1

    ዌስተርን ትግራይ ሰልፊ

  • @gebremedhinmesele7903
    @gebremedhinmesele7903 5 месяцев назад +3

    እውነት ነው የራሳቸው ጉዳይ

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 5 месяцев назад +1

    የሰውየው ተንኮል እዥግ ከባድ ነው ሰይጣን ራሱ የሚችልበት አይመስለኝም ስለዚህ መፍትሄውን ወደመፈለግ መሯሯጥና መነጋገር ይሻላል ማለቴ ቶሎ የሚወገድበትን በሱ ምትክ ሌላ ሰይጣን ሊመጣብን ይችላል ግን እንደሱ አይነት ሰይጣን በፍፁም የለም አይመጣብንምም።

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 5 месяцев назад

    እኳዕ ደሓን መፃእኻ

  • @beletegirma5894
    @beletegirma5894 5 месяцев назад +1

    ኢስተሊ አንተ ትክክል ነው እኔ እውነት ስናገር ታስረ ነበረ ስራ ከሰው በላይ እሰራነበረ አሊተጠቀምክም እሱም እውነት ስለምናገር ነው አንተም እውነት ነው የምትናገረው

  • @solomonzerat7043
    @solomonzerat7043 5 месяцев назад +2

    የሄ የ'አፉሩ መሪ እንጣጥ "እንጣጥ አበዛ አከባቢው አላወቀዉም መጥፊያው እንደሆነ::

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GirmayWoldegiyorgis-fp9zy
    @GirmayWoldegiyorgis-fp9zy 5 месяцев назад +1

    እታሊን መድሓኒት።

  • @SarLucky
    @SarLucky 5 месяцев назад

    Ethiopia people not fight just like me 😊😊😊😊

  • @Lifetips-kd9rk
    @Lifetips-kd9rk 5 месяцев назад

    Stalin ,መጀመሪያ ለትግራይ ህዝብ ድምፅ ስለምትሆነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፡በተለይም በጦርነቱ ግዜ የትግራይ ህዝብ genocide እየተፈፀመበት እንደሆነና መረጃው ከያለበት እያፈላለግህ ፡ቢያንስ ጄነሳይዶቹ( Abiy &esayas) እንደሰቡት ልክ እንዳይሄዱ ማድረግ፡ችለሃል፡ችላቹሃል ።ለዚህም በጣም ምስጋና ይገብሃል፡የጭንቅ ግዜ ባለውለታችንም ነህ።እንምታውቀው የትግራይ ህዝብ ከኣንድ ሚልየን በላይ እጥቶል፡ግን ያን ሁሉ መስዋእትነት ለምን ንብረት? ለህልውና ብቻ ነው እንዴ 'ምእንተ ዓባይ ትግራይ ' እያለ አይደል ከጄነሳይዶሮቹ ፊት ለፊት በመግጠም 'እኔ እያለሁ የትግራይን ሕዝብ ኣትነካም' ብሎ አይደል ክቡር ህይወቱን የሰጠው።ታድያ አሁን እኛ ስለ ኢ/ ያ ምን ኣገባን? ዝም ብለን ብሄራችን ብሄረ ትግራይ እንዴት ሃገር እንደምናደርግ ብንወይይ ብናስብ ኣይሻለም ወይ? እናም ስታሊን እባክህ ስለ የቀድመዋ ሃገራችን ኢ/ያ ስለኣሁንዋ ጎረቤታችን ኢ/ያ መረጃ ምን ሆነች? ምን ተፈጣረ? የሚል ዜና completely ብትተወው :ይህ አሁን የምታመጣው ያለህ መረጃ ለትግራይ ህዝብ ያለው ጥቅም ምናልባት 0.001% ብቻ ነው።አሁን ያለው መፍትሔ ትግራይን ሃገር የማድረግ ዓላማ ባላቸው ተፎካካሪ ፓርቲዎች ውደ እንተ tv እያመጣህ ኣላማቸውና ኣሳባቸው እንድያሰርፁ( እንድያስረዱ) ማድረግ ነው ።የትግራይ ህዝብም ሃገር ሁኖ ይቀጥላል።እናም ለውድብ ውናት፥ባይቶና፥ሳወት፥ዓረና፥ድምፅ ሁን ፡እነሱ የትግራይን ህዝብ ድምፅ መሆን የሚችሉ ናቸውና። ትግራይን ሃገር ስናደርግና ግፍ የደረሰባቸው ፍትሕ ሲያገኙ ሰማእቶቻችን ተክሰዋል ማለት ይቻላል ።tank you.

  • @rosapark736
    @rosapark736 5 месяцев назад +1

    በትክክል ኢትዮጵያን የምትወዳት ከሆነ አብይ የህወሓት የጡት ልጅ መሆኑን አትርሳ ሀገራችን ለገጠማት የዛሬ ችግር ህወሃት ተወቃሽ ነው።እንደ አብይ ያሉትን መልምሎ ያሳደጋቸው እሱ ነው።በብሔር ለያይተው በጥላቻ እንዳይተማመን ያደረጉት ህዝብ ዛሬ እንደት አብሮ ቆሞ ኖሮ ይበል።

  • @birhanunega4981
    @birhanunega4981 5 месяцев назад

    እውነት ነው አለፈ ያዘመን

  • @AsnakeMengstu
    @AsnakeMengstu 5 месяцев назад +1

    አን ሰዉ ምን አገባኝ
    አይባልም

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 5 месяцев назад +1

    የብልጽግና መጥፎ ነገር ለመናገር የኢሀዴግን መልካምነት ማውራት ከባድ ነው። ኢሀዴግ መልካም ቢሆን ብልጽግና/አብይ አይመጣም ነበር።

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 5 месяцев назад

      Desalgne Chane has already told you the fact.

  • @SarLucky
    @SarLucky 5 месяцев назад

    Am tired 😴 All African American and all African King 👑 and people world 🌍 people pls pray for 😢😢😢😢 for my mom Bio and america bank system with Tigrye rivers iseral Belgrade Montana African we can use ur own bank system 😊 bcuz if we can get opportunity Vailage people very easily to learn 😊😊😊😊

  • @GebreamlackAbreha
    @GebreamlackAbreha 5 месяцев назад +1

    Stalinselammm

  • @Tesnim-c6x
    @Tesnim-c6x 5 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ስትፈርስ ቆመህ ለማየትም ሆነ በታሪክ ለማንበብ ያልታደልክ እድለ ቢሱ እስታሊን

  • @allisonking785
    @allisonking785 5 месяцев назад

    Ethiopia is done, in my opinion, Tigray and Amhara have the chance to conquered as much land annex it and make their own country. Then they can do an economic integration with Eritrea. This is the only viable solution for the current Ethiopia. Abby and Oromo are doing the same thing. He is investing as much in Addis, get port and economic integration with Somaliland, grab as much land from other regions and finally create an Oromia country.

  • @azeb9433
    @azeb9433 5 месяцев назад

    ሕወሓትን እንደ " ክኖር " ነው የሚጠቀሙበት 😂

  • @unitedayasmedia-arm933
    @unitedayasmedia-arm933 5 месяцев назад +3

    ጊዜ ሊወስደባታል እንጂ ኢትዮጵያ ትድናለች። አንተ ግን እንድትድን አትመኝላትም።

    • @Dats00024
      @Dats00024 5 месяцев назад +2

      He is telling you the truth whether you like it or not.

    • @محمد-ط8د8م
      @محمد-ط8د8م 5 месяцев назад +1

      ገደል ትግባ ኢትዮጵያ

    • @danielbitew4335
      @danielbitew4335 5 месяцев назад

      Fesam! Tultula!

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 5 месяцев назад +1

      ጦጰያ ባአድ አገር ጋብዛ መሰረትዋ ትግራይ ጆኖሳይድ ሰታረጉ ፍርሰርሰዋ ውጥታ ትግራይ ራሰዋ የቻለች አገር ሆናለች አሺ የጉሬብት ሰው አውነቱ ይህ ነው

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 5 месяцев назад

      Ethiopia is a failed state. The only crazy people who don’t accept this fact is only Amhara. And their ethiopia is swallowing them too give them one more year the way things are they don’t won’t to hear the name ethiopia ever again . Empires are funny constructs they swallow their creators most of the time.

  • @senaitdebish61
    @senaitdebish61 5 месяцев назад

    Estalin hawey nizelalem niberi yene jegina

  • @alemunagari1723
    @alemunagari1723 5 месяцев назад

    "Dubbiin Oromoo Bofa U....lixxe. Harkisan ni cittii,gad-dhiisan ni lixxi" H/Maariyaam Gammadaa

  • @Tesnim-c6x
    @Tesnim-c6x 5 месяцев назад +2

    እስታሊን የኢህአዲግ መወገድ ቁጭት አለቅ አለህ አደል?

  • @ebkebk-gs4qz
    @ebkebk-gs4qz 5 месяцев назад

    አንድ ዳቦ አንልክም ወደ ትግራይ ከይርሳዕ

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 5 месяцев назад

    Little boy called Abiy Ahmed who claimed oromuma empire king armed Ethiopian airline chief to fight oppositions

  • @TsegaTsegaGerezihar
    @TsegaTsegaGerezihar 5 месяцев назад

    tsbuk geyrka baalom yfeltu

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 5 месяцев назад

    ኣሁን ውሃ የኒያነሳ ወሬ ሲጠፋ።
    ወሬ መቃረም ጀነርክ
    ሰላም ስበክ
    በጂኖሳይድ ያንተ ኣበርክቶ ከማንም የማያንስ ነው።
    ኣነስተኛና ጥቃቅን ስለሆንክ ማንም ከቁብ ኣልቆጠረም እንጂ

  • @alemunagari1723
    @alemunagari1723 5 месяцев назад

    Qabsoon Oromoo kallacha isaa ABOn hoogganamu LAFA osoo hin TAANE Sammuu bilisoomsuu dha

  • @asefaw4345
    @asefaw4345 5 месяцев назад

    ኣትድከም ስታሊን ስለትግራይ ኣስብ

  • @alemunagari1723
    @alemunagari1723 5 месяцев назад

    Qabsoon Oromoo waggoottan dheeraa fudhate warreen jedhan,dhaqanii Qabsoo IRLAND waggoottan 800 itti fudhate haa qoratan

  • @oddaa647
    @oddaa647 5 месяцев назад

    ግን ግን ሱማሌና አፍር ሙስሊም ናቸው እሺ አማራና ትግሬ ምን እና ምን ናቸው

    • @AshenafiBrhanuAshenafi
      @AshenafiBrhanuAshenafi 5 месяцев назад

      ሴም

    • @oddaa647
      @oddaa647 5 месяцев назад

      @@AshenafiBrhanuAshenafi ከትግሬና አማራ በሀይማኖት በቋንቋ የሚመሳሰል ኢትዮጵያ ላይ አለ?ትግሬዎች መጀመሪያ ሲነሱ አማራ ጠላታችን ነው ብለው ነው የተነሱት ተነስተው 27 ዓመት ሙሉ መከራውን አበሉት።ከዛ ለብልፅግና አቀበሉት አሁንም ከብልፅግና የበለጠ አስፈሪው ትግሬው ነው ለአማራው

  • @SarLucky
    @SarLucky 5 месяцев назад

    So Me am not die and my mom house 🏡 All fake smile politics game

  • @tadelechhalefom3121
    @tadelechhalefom3121 5 месяцев назад

    Alrasmedia min tikededale kedada Aferbla

  • @aliatota
    @aliatota 5 месяцев назад +2

    leba junta

    • @danielbitew4335
      @danielbitew4335 5 месяцев назад

      Be quiet, Weyalaw!Everything you say is a lie. Wutaf neqay! Mehyem Hodam Leba!