አናርጅ እናውጋ | ማዕድ ቤት ውስጥ ሁሉ ሙዚቃ ተለማምደናል | ክፍል 3 | S02 E01.3 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 10

  • @girmakebede5054
    @girmakebede5054 3 года назад +1

    No Word To Describe About Biruk Extraordinery Man what a story .

  • @eritreanhiwot4667
    @eritreanhiwot4667 4 года назад +2

    ይች የመሃልዋ ሙዚቃ መደጋገሙ ላይ ትንሽ በዛ። ብየዓረፍተነገሩ ሆነች። በተረፈ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ፕሮግራም ነው።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 4 года назад +1

    ብሩክ የኢህአፖ ፍቅሩ አልወጣለትም አዎ ብዙ ወጣቶች ያለፉለት ቀሪዎችም የጏደኞቻቸው ቁጭት ትዝታ ከአእምሮ አይወጣም

  • @gidash
    @gidash 4 года назад +1

    እውነተኛ ስያሜው እናርጅ እናውጋ እንጂ አናርጅ እናውጋ አአይደለም ።

    • @cococake6803
      @cococake6803 4 года назад +2

      ያንተ ስም ደሞ ግድይሁን ነው

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 4 года назад +1

    ብሩክ ታሪኩ ድንቅ ነው ግን ፈጠን ፈጠን እያለ ትኩረቱን የሙያው ጉዞ ላይ አተኩሮ ቢተርክ ይበጃል የፕሮግራሙ አላማ በሙዚቃ ህይወቱ ላይ ያተኮረ ስለሆነ ብዙ የሚተርከው ለተራኪው ውድ ነው ስሚው የሚፈልገው ግን ስለ ሙያው የድሮ ሙዚቃ ትርክቶችን ነው

    • @gidash
      @gidash 4 года назад

      የቻናሉ ዋና ሐሳብ ኢህአፓን ከመቃብር ለማውጣት እንጂ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለመተረክ አይደለም።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 4 года назад

    ምነው ብሩኬ እርጅናው ፈጠነ?... እንዴ የሱ እኩዮች እነ ክብረት ዘኬዎስ ጥሩ ነው ያሉት ... ህመም ከሌለበት ወይ ኑሮ ካልደቆሰው 67 ለአርቲስት ልጅ እድሜ ነው

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 Год назад

      Don’t worry ያንተም ይመጣል ብራዘር አሁን እንዳለሀው የምትቆይ ከመሰለህ አረ ፕሊዝ እያልኩህ ነው 😂😂😂

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu Год назад +1

      @@mreasy9731 አባ ኪያ እኔማ እሱ እድሜ ላይ ከደረስኩኝ በምን እድሌ .. በዚህ ሁኔታ በቅርቡ እመርሻለሁ ...አንቺን ያድርስሽ... ምኞቴ ነው