በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 49)

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 658

  • @HalimaAhamed-fo3en
    @HalimaAhamed-fo3en 9 часов назад +89

    ይህ ድራማ እስካሁን ድረስ ሣያቋርጥ ያዬ በላይክ 😂🎉

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 9 часов назад +35

    የጌድ አክስት ትዉጣልን የምትሉ

  • @KadejaAlblooshi
    @KadejaAlblooshi 9 часов назад +30

    የጌድ አክስት ትውጣልን የምትሉ ግጩኝ

    • @GhGh-u2v
      @GhGh-u2v 6 часов назад

      አወትውጣበጣምታስጠላለችቆሻሻናት

    • @TenaWorku-u1k
      @TenaWorku-u1k 3 часа назад

      ትውጣ ካልን ቆየ እቺ አካባሎ ፊት አውውውውውውውውውጥዋት አብብብብብቡ ኮሚንቱ

  • @ራዕይሚድያ
    @ራዕይሚድያ 4 часа назад +10

    ሓጥያቴ ለፈጣሪ ወንጀሌ ለፖሊስ። ከሶሲ ደስ የሚል ትክክለኛ ትምህርት። እስኪ እንደኔ የተመቸው

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 10 часов назад +161

    ሀረግ ይለቀቅ 🙏

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 10 часов назад +4

      ደምሩኝ ውዶችየ አትለፉኝ❤❤❤

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 10 часов назад +2

      ይለቀቅ ❤❤❤

    • @paulton1234
      @paulton1234 10 часов назад +8

      ይህ ሌላ ቻናል ነው

    • @alhamdulih-h2l
      @alhamdulih-h2l 10 часов назад +4

      ሀረግ እዚህ አደለም

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 10 часов назад +2

      😂😂😂ተባረቀብሽ ዉዴ

  • @Pnice-o1o
    @Pnice-o1o 9 часов назад +24

    ዛሬኳ😢 ግጩኝ ተዉ 😢😢

    • @taybahmhamed
      @taybahmhamed 9 часов назад

      👊👊👊👊👊

    • @hhht597
      @hhht597 8 часов назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂

    • @AbbuEthopiya
      @AbbuEthopiya 8 часов назад +1

      ገጨሁሺ😢

    • @FatmahHy-n1v
      @FatmahHy-n1v 5 часов назад +1

      👊👊👊👊👊👊እሄዉገጨሁሽ

  • @ዘቢባዩቱብ-አ6ዸ
    @ዘቢባዩቱብ-አ6ዸ 9 часов назад +7

    ያኡመተል ሙሀመድ ረመዳን መጣ በሰላም ያድርሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wswd5859
    @wswd5859 8 часов назад +10

    እስከ መች ነው ግን አንድ እርእስ ላይ እኝኝኝኝ የምትሉት አስጣላችሁኝ አቤት ውሽት ሳኡዲ 2 አመት ታስራ ተለቃለች አላለችም ሳኡዲ ታስሮ መለቀቅ የለም ወደ ሀገር መግባት እንጅ

  • @alemnesh.alemneshtegen4369
    @alemnesh.alemneshtegen4369 3 часа назад +4

    ለኔ ብቻ ነዉ የጌዲ አክስት ምታዝናናኝ በተለይ ሰዉ እያቃጠለች ምትስቀዉ ነገር😂😂😂😂

  • @DgxduhJdbwidx
    @DgxduhJdbwidx 8 часов назад +7

    ኔም ለምለው የጌዲ አክስት ምን ይሏታል እነ ሜላትን ደህና ተገላገልን ስል🙄🤣

  • @temr-w7w
    @temr-w7w 8 часов назад +12

    አክስት ተብየዋ ትዉጣልን የምትሉ

  • @Abanceh
    @Abanceh 9 часов назад +11

    የመዳም ቅመሞች እኪ ላይክ አርጉኝ ጎሽ ስወዳችሁ😢😢😢😢

  • @EUu-g1o
    @EUu-g1o 8 часов назад +10

    የጌድ አክሥት ያሥጠላችው ከድራማው ትውጣ

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 6 часов назад +8

    ኧረ ሶሲ እባክሽ አበዛሸው ኤጭ በዛላይ የጌዲ አክሰት አሁንሰ በዛ

  • @SelamTekle-gq1jc
    @SelamTekle-gq1jc 7 часов назад +8

    ናርዶስ ወደ በረከት ከተመለሠች የህፃን ድርሰት መሆኑ ይታወቃል

  • @worldvide8833
    @worldvide8833 8 часов назад +8

    ወይ ወይ ወይ የጌዲ አክስት ወይ አታምር ኡፍ ወይ አታፍር ወይ ምጭነቆ

    • @Too-h8n
      @Too-h8n 7 часов назад

      እዉነት ተናገርሽ

    • @ajmant1850
      @ajmant1850 7 часов назад

      😂😂😂😂​@@Too-h8n

  • @hayat6939
    @hayat6939 6 часов назад +8

    ለሰው እሚያስተምር ነገር ስሩ የጊድ አክስት ተብየዋ ትውጣ አስተማሪ ነገር ልቀቁ አስጠላችሁ

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 9 часов назад +4

    ይህ ድራማ እያስጠላ መጣ አንደኛ የጌዲ አክስት ሁለተኛ የሚያለቅሱት ነገር አስጠላኝ

  • @samiraHssen-r3f
    @samiraHssen-r3f 7 часов назад +13

    አረአሁንስ በጣም አስጠላ ፈፅሙት

  • @ዓሳድራያTUbe
    @ዓሳድራያTUbe 9 часов назад +8

    ሀረግ ይለቀቀልን የምትሉ ላይክ👍👍🤙

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 9 часов назад +1

      ሀረግኮ በለዛ ዩቱብ ነው በዚህ አደለም

  • @Mነኝየራያዋ
    @Mነኝየራያዋ 6 часов назад +8

    የገዲ አክስት ትዉጣ ኝኝኝ😅

  • @منتما-و5ق
    @منتما-و5ق 4 часа назад +4

    መገን ይሄድራማ እደታሥጠላ እረአቦ ወዳይችን የጌድን አክሥት አሦጡልኝ ይች አዳች የመሠለይ 🎉🎉🎉🎉😮😮😮😅😅😅

  • @RadiaJemal-f7z
    @RadiaJemal-f7z 3 часа назад +5

    ሶሲ ትዳን የምትሉ በላይክ

  • @SaAz-b6w
    @SaAz-b6w 9 часов назад +4

    እዚህ እምታናቡ ሁላ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን በሉ

  • @Fetiyaamharawit
    @Fetiyaamharawit 9 часов назад +2

    ውዶችየ ወቶከመቅረት አላህ ይጠብቀን ከምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን በሰላም አላህ ያገናኘን እሪዝቃችንን በሀላል ሀላህ ያስፋልን

  • @Amina-e9s
    @Amina-e9s 5 часов назад +4

    ፍትህ አክስት ተብየዋ ትዉጣልን ከፌልሙ ድምፃችን ይሰማ ፍትህ😢😢😢

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 6 часов назад +4

    ደሞ ሰብለ የምትባለዉ ክፍ ስትወጣ ይችን ያምጡብን ይች ሲኦል😢😢😢

  • @DhjfJ-l5e
    @DhjfJ-l5e 10 часов назад +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ጥምቀት ደረሰ እንኳን አደረሳቹህ በአሉን የሰላም የፍቅር ያንድነት የመተሳሰብ ያድርግልን ❤❤❤❤አገራችንን ሰላም ያርግልንን 🙏🙏🙏❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ADnes-m1w
    @ADnes-m1w 9 часов назад +6

    ግን ማነዉ የይህ ፊልም ማብቃ የናፈቀዉ😢😢😢

  • @Bran-g5v
    @Bran-g5v 4 часа назад +8

    ማንነው እንደኔ የሰብለ ክፋት ሳይጋለጥ በመቅረቱ ያሰጠላው 😒😒

  • @NatiHome
    @NatiHome 7 часов назад +5

    የጌዲ አክት በጣም ደባሪ ነች ትውጣ

  • @munatube-qt3lz
    @munatube-qt3lz 9 часов назад +9

    የመዳም ቆመሞች እባካቹ ሳብስክራይብ ኣሩጉኝ🙏

    • @EleniGidey-v5u
      @EleniGidey-v5u 9 часов назад

      ለለ ኣብዚ ረኪበኪ😮😮 ዋየ

  • @زهرهمحمد-ض9خ
    @زهرهمحمد-ض9خ 6 часов назад +6

    ሶሲ ወደራሷትመለሽ ድራማው ቀዝቅዟን😢

  • @banchTube
    @banchTube 10 часов назад +7

    አሁንሰ ግን የጌዲ አክሰት ሰታሰጠላ😂😂😂

  • @SeadaAyalew
    @SeadaAyalew 9 часов назад +9

    የጌድ አክስት ትውጣልንንን😕

  • @Lifee_goes_on.97
    @Lifee_goes_on.97 8 часов назад +4

    እፊፊፊ በቃ እሰሯት ሱሲናን መታሰር ፈልጋለች ሆ 😂😂

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 9 часов назад +2

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 9 часов назад +5

    የትዳር እቃቃ ምንምአይነት ትምህርት ሰጭ አይደለም ፊልሙ ይቆረጥ የምትሉ😂😂😂

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c 8 часов назад +7

    የጌድ አክስት ትውጣልንን

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 10 часов назад +6

    ከመዝናናት ወደመጉላላት ተለወጠ ይሄ ድራማ 😂

  • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ

    ሶሲ በቃ ፍች እንጂ የምን እኝኝኝ ነው😂

  • @BigHyyu
    @BigHyyu 6 часов назад +3

    ሶሲ የኔ ምስኪን ❤❤❤❤❤❤❤ ሀረግን ልቀቁት

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 8 часов назад +11

    የነሰብለ ውሸት ለምን አይጋለጥም?

    • @CdydHwuda
      @CdydHwuda 7 часов назад +2

      የኔም ጥያቄ ነው😊

  • @SabawiFilms
    @SabawiFilms 10 часов назад +6

    የጥበብ መጀመርያ እግዚኣብሄርን መፍራት ነው❤️ ውዶችዬ ደምሩኝ❤️

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 9 часов назад +6

    ዝናሽን የምትጠሉ ከግርግዳ አጋጩኝ 😂😂😂

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 10 часов назад +4

    ናርዶስ በግ ነሽ የናትሽ ገዳይ እራስሽ ነሽጂ ሶስ አይደለችም ነፍራቃ

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa 5 часов назад +2

    አስተማሪ እውነታ የሆነ ድራማ ነው❤❤❤❤❤

  • @AgerneshAgezew-d8b
    @AgerneshAgezew-d8b 9 часов назад +8

    ይች እምቦጭ ትዉጣ ወ ሮ ዝናሺ ዉጭ 14:08

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 9 часов назад +8

    የጌዲ አክስት ትውጣ😒😒

  • @alahwekil9789
    @alahwekil9789 9 часов назад +4

    የሶስና ሳቅ የናፍቀዉ ማነዉ❤❤

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j 3 часа назад +1

    Haye nardi yesebile huletenya mexachibish😢😢😢😢 faxari hixabiqish❤❤❤ yene hudi

  • @hdhj3531
    @hdhj3531 8 часов назад +5

    እረ ሃረግ ብቻ ልቀቁል ይህ ድራማማ ዮአዳንም በጣም ይደብራል

  • @Too-h8n
    @Too-h8n 7 часов назад +7

    የጌዲ አክስት ሜላት ነዉ የላከቻት ነዉ ልበል

    • @ועח
      @ועח 7 часов назад

      😅😅😅😅🇪🇷

  • @meccam2106
    @meccam2106 8 часов назад +8

    የገዲ አክስት ወይ አታምር ወይ አታፈር ትታስጠላ

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት 8 часов назад +4

    እጭ አሁንስ የሶሴ ማላዘን አስጠላኝ በቃሽ ምነው እቴ ሆ

  • @user-maraki-cinema
    @user-maraki-cinema 10 часов назад +3

    ዋውውውው ዛሬ እኔ ነኝ አንደኛ Like ግጩኝ ❤❤❤

  • @በዚነኝ
    @በዚነኝ 7 часов назад +2

    ባርካት ምርጥ ሰው ❤

  • @AFf-y9b
    @AFf-y9b 8 часов назад +4

    ናርዲና ደጊወን ይጋብ የሚል😂😂

  • @DhdhDhdhdh-q9s
    @DhdhDhdhdh-q9s 6 часов назад +4

    የምር ሙታነዉዴ እማማ ሀዘን አበዙ 😢😅😅😅

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 5 часов назад +3

    አረ ሰለቸን እጭ በቃ መልሳችሁ ተጋቡ በረከት እና ናርዲ

  • @كميلهوسين-ق6ق
    @كميلهوسين-ق6ق Час назад +1

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ

    • @BoobieKennedy
      @BoobieKennedy 32 минуты назад

      😂😂😂😂😂😂ደደም

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 9 часов назад +2

    ይሄ ድራማ ዘጋኝ ኤጭ የናርዶስ እናት ከሞቱ ወድህ የሶሲ ሳቅ ጠፋ 😢😢😢😢

  • @RahmathMohammad-yh5ot
    @RahmathMohammad-yh5ot 10 часов назад +2

    🎉🎉🎉አንደኛነኝ ዛሪ አለፈልኝ

  • @FitmaADima-yt1km
    @FitmaADima-yt1km 7 часов назад +2

    የጌድ አክስት ትዉጣ በጣም አናደዴችኝ🎉🎉

  • @زينباثيوبيا-ن9س
    @زينباثيوبيا-ن9س 10 часов назад +5

    እሮመዳንመጣ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 10 часов назад +4

    ሦሢ የኔ ምሥኪን የነሡን ትዳር አቃናለሁ ብላ ወንጀል ዉሥጥ ገባች 😢😢😢😢😢

  • @ጋልራያ-ፈ7ኸ
    @ጋልራያ-ፈ7ኸ 10 часов назад +6

    ማነው እንደኔ ሶስና ያሳዘነቹ😢❤

  • @zed9651
    @zed9651 8 часов назад +5

    የጌድ አክስት ድራማዉ እዲያስጠላ አድርጋዋለች

  • @hduhsbhsv3116
    @hduhsbhsv3116 10 часов назад +4

    ቅመሞቼ እመብርን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j 4 часа назад

    hayzoshi nardiye yene kartata faxari hulunager yastekakilal❤❤❤

  • @fatumaassen3474
    @fatumaassen3474 8 часов назад +2

    ጥሩ ሠወች የሚሞቱ ከሆነ ምኑነው የሚያሰተምረው ሰቃያቸው በቅቶ በሠላም መኖር ነበር 😮😮😮😮

  • @kayredinhabib6138
    @kayredinhabib6138 5 часов назад +1

    የታዛባ ነዉ ድረማዉ ምክናቱም የነርድ እናት ስያዎሩ አንድ ልጄ እሉ ነበር አዉን ደሞ ነርድ እህቴ ትለለች እስት ታመልከቾችን የምያስታምረዉን አርጉ

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 9 часов назад +3

    እጭ 😏አረ ይሄ ድራማ ዘጋኝ 😂የምር ዶሞ ሶሲዬ በቃሺ እደ አበዛሺው ኮ🙄🤔

  • @TUBE-qz8rn
    @TUBE-qz8rn 10 часов назад +6

    ለይኩ አንደኛ ነኝ እንዳታልፉ

  • @GgGg-c5d
    @GgGg-c5d 8 часов назад +3

    አረ አጠናቁት ስንት እማብ መጣ ደሞ አሁን እህትሽ ልትደገም ነው😂😂😂😂😂😂

  • @Danu141
    @Danu141 7 часов назад +1

    ይሄ film ግን በረከት & ናርዲ ከተጣሉ በሀላ ኣስጠላኝ. ቢታረቁ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 9 часов назад +5

    ወይኔ በላቸው 🙆‍♀️ዛሬም በጭቅጭቅ አለቀ 🧐

    • @alami5787
      @alami5787 9 часов назад

      😀😀😂😂😂😀

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li 9 часов назад

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @MunthaMuntha-vq9pw
      @MunthaMuntha-vq9pw 9 часов назад

      😮እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኪያየመርሣዋ
    @ኪያየመርሣዋ 9 часов назад +2

    ማነው አደኔ ጀምሮ እሚተወው የሄን😂😂😂😂😂

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 2 часа назад +1

    አይይይ አሁንስ በረከት ተስፋ ቆርጧል ናርዶስ ስትወጣ ዝም አላት😊

  • @friayemaryam
    @friayemaryam 9 часов назад +4

    ችርስ ሰብለ ከመጣች ጀምሮ እያስጠላን ለምናየው😂

  • @AlemChane-cc6tt
    @AlemChane-cc6tt 3 часа назад +2

    ሀረግይለቀቅልን❤❤❤

  • @Sofeya-wk8gj
    @Sofeya-wk8gj 6 часов назад +4

    ኧረ ቋጩት በጣም አስጠላኝ😮😮😮😊😊

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j 3 часа назад

    Haye sabile ihe Hulu yesuwa siranawu kifu gowadenya indezinawu😢😢😢😢

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 8 часов назад +4

    ይሄ ድራማ ማስጠሎ ሆና😂😅😊

  • @Dima-b7i3z
    @Dima-b7i3z 9 часов назад +7

    አዎ የጌድ አክስት ቱውጣ

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j 3 часа назад +1

    Sosiye❤❤ yenemiskin😢😢😢😢😢

  • @seble.bekeleemaewdshalehu4062
    @seble.bekeleemaewdshalehu4062 9 часов назад +5

    ምን አለበት ብጨርሱልን ጠቅለል አድርጋችሁ

  • @ayenalm2320
    @ayenalm2320 9 часов назад +4

    ሶሲና እራሷ ቋቅ አለችኝ ካራክተር ስደጋገም ይሰለቻል

  • @SultanWelde
    @SultanWelde 8 часов назад +8

    ለምን የነ ሰብለ ውሸት አይጋለጥም

  • @wayjowayjo3072
    @wayjowayjo3072 9 часов назад +2

    የማዳም ቅመሞች ጥምቀትኮ ደረሠ እዴት ልታሣልፉ አሠባችሁ እኔ በማዳም ኩሽና ለማንኛውም እኳን አደረሣችሁ

    • @milorcmilorc1295
      @milorcmilorc1295 9 часов назад

      እኔም እንደዛው ምንአማራጭ አለ ዋናው ሰላም መድረሳችን ነው

    • @wayjowayjo3072
      @wayjowayjo3072 9 часов назад

      @@milorcmilorc1295 ልክነሽ አድቀን እናከብር ይሆናል ውዴ

    • @wayjowayjo3072
      @wayjowayjo3072 8 часов назад

      @@milorcmilorc1295 አይዞን

  • @TSAGAWOLDE
    @TSAGAWOLDE 4 часа назад +2

    በቃ ከዚህ በኋላ አልከታተልም 😢

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ 9 часов назад +3

    ማነው እንደኔ ሀረግን ሚጠብቅ

  • @ASa-c9r
    @ASa-c9r 9 часов назад +2

    weyne nardi asazenehigni😢😢😢😢

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ 2 часа назад +1

    ከምንም በላይ የደራሲዉ ነገር ነው የገረመኝ ቤተሰቧችህ ግን በተንኳል በክፋት ብቻ ነው ያሳደጉት 😢

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
    @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 8 часов назад +3

    አክስትየው ግን መጥፎ የሰራች መስሏት ከበረከት ልታቃራርብልን ነው

  • @FatmMhmd-h1k
    @FatmMhmd-h1k 9 часов назад +2

    ማነዉ እደኔ እያሳለፈ የሚሾፈዉ 😂😂በተለይ ያከስቲቱን ባርት

  • @KadejhAli
    @KadejhAli 2 часа назад +4

    🥂🥂ችርሰእሂድራማላሰጠላው

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 5 часов назад +3

    አንች ሴትዮ😂 ዝናሽ አታቃጥሊኝ ሾካካ😂😂

  • @fffd7766
    @fffd7766 2 часа назад

    😢😢😢😢😢አይ ሶሲዬ አሪፍ መልክት አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm 9 часов назад

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉