Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በረከታቸው ይደረሰን🥰❤
አሜን
የአባቶች የእናቶች የቅዱሳን ሁሉ ጸሎታቸው አይለየን አሜን ፫😢😢❤
ህያው እግዜብሄር ይመሰገን።የ አባቶቻችን በረከት ይደርብን። ያኑርልን።
አባታችን በረከቶት ይደርብን
አቤቱ የፍጥረታት ጌታ ሆይ ስለ ደጋጎቹ እናቶቻችንና አባቶቻችን ብለህ ምህረቱን አውርድልን።
አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን
የቅዱሳኑ በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤🎉🎉🎉
አባቶቼ በረከታቹ ይድረሰን
አባታቺንን,በረከትቺሁ,አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
የአባተቶቻችንና የናቶቻችን በረከታቸው የደርብን።
እውነት ሰለ ሃይማኖቴ እና ስለ ቤተክርስቲያኔ ያለኝ ተስፋ ለመለመች
አባቶቼ እናቶቼ በረከተታችሁ ይድረሰን አሜን
እጅግ ልብ የሚያረሰርስ የእውነት አባቶችና እናቶች ገደማውያንና ገዳማውያት የተገኙበት ጉባዔ ነው። እግዚአብሔር የገዳማትን መነኮሳትና መነኮሳይት ጸሎትና በረከት ለሀገራችን በሙሉ ያትርፍልን፨ የጥንቱን ዘመን እውነተኛ ሐይማኖትን ይመልስልን።🙏🙏🙏💚💛❤
በረከታችሁ ይድረሰን
በረከታቸው ይደርብን
ወደ ቀድሞዉ ነገር እንመለስአቡነሀዎርያ ክርስቶስ አንድንነትገዳም
🙏🏽
berktachiw yidersen
እውነት ታድናለች፣ ማስመሰል ያይደለ።ከአቡነ አብርሃም እና ከአቡነ በርገር የተማርኩት ነገር ቢኖር፣ተዋህዶ የሆነ፣ በእምነቱ መቀጠል ከፈለገ፣ ከጳጳስ ይሽሽ። እንዳይሰናከል።ሠፍሮባቸዋልና!!!!!አቡነ ሉቃስን አባ ኢብርሃሂም ሲያወግዘው፣ በሰጨኝ። የክህደትም ጥግ ነው። ዝም ባለ አፈም ዝምብ ገባበት። ወንድ ቢገኝ ገዳመ ይዘጋባቸው ነበረ። ህይወት የተመቸህ እና የምታስመስል፣ አፍህን ዝጋ፣ የጠየቀህ የለም እናም ሰው አይደለህምና ዝጋ።
❤❤❤❤❤
❤❤❤😍😍😍😍💐💐💐💐💐
❤❤❤❤❤😍😍😍🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐
SIn kabajna
የንሰሀ አባት የት ነው የማገኝው
Yihen gin ..! egna mesimat neberebin?
በረሀብ አለንጋ መገረፍ ለክርስቶስ ወንጌል ነው?? ይህን ያህል የሚፀልይ አባት ካለ ለምን ሰው ወንጌል አልተረዳም?? ዋናው ሰው ክርስቶስን እንዲያውቅ ማድረግ ነው የሚሻለው!
Christos endetsome alsemahm?
እባካችሁ አጥማቂዎችን መላ በሉልን ሰይጣን ምእመኑን 1000 ቦታ ተከፋፈሉ እኮ አጥማቂ ሱዳኒው ግርማ እና ወራሽ የሆነው የግርማ ልጅ ሀይለ አጋንት እና አይነ ጥላው ሄኖክ የወቅሸቱ ጎፍላ በአቅሙ ተስፋቢስ ተብየው ሌላም ኬፋ የሚባልም አለ ኧረ ብዙ ሰለቶዎች አሉ ቆብና ቀሚስ ጎታችን አስታግስሉን ቆይ መለኩሴ ገዳም ከሆነ ገዳም ለምን አይጸኑም ደፋሪው መነኩሴ ምእመኑን የሚከፋፍሉ ባህታዊና ቅብ ለባሽ ነው ቄሱ ቀሚስና ቆብ ለባሽ ዘማሪውም መምህሮም ቆብና ቀሚስ ለባሽ ሆነ እናንተ ናችሁ ምእመኑን የምታሳድዱ አቡነ ሉቃስ ላይ አይናችሁን ከምትጥሉና መግለጫ ከምታንጋጉ ውስጥ ውስጡን ከመናከስ የተበላሸውን ነገር ማጥራት ይሻላል ምን ሆነን ነው ብልሽት ያልነው
ንግግርሽ እራሡ ስድነትሽን ይገልፃል😂😂😂 እህቴ እራስሽን መርምሪ
እነሱ ተናግረዋል ሰሚ ጠፋ ግርማ ገንዘብ ስለሚሰበስብላቸው አይነኩትም እራሳችሁን ጠብቁ ኢንጪኒ ሄደሽ ብታይ ጉድ ትያለሽ
@@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ እናቴ ይህ ቤት የምናፍቅ አይደለም ተሳስተሽ ከሆነ ግለሰብ አምላኬዎች ተረጋጉ
@@LiyaGebretsadik-nt5xw ያሳዝናል😭
በረከታቸው ይደረሰን🥰❤
አሜን
የአባቶች የእናቶች የቅዱሳን ሁሉ ጸሎታቸው አይለየን አሜን ፫😢😢❤
ህያው እግዜብሄር ይመሰገን።የ አባቶቻችን በረከት ይደርብን። ያኑርልን።
አባታችን በረከቶት ይደርብን
አቤቱ የፍጥረታት ጌታ ሆይ ስለ ደጋጎቹ እናቶቻችንና አባቶቻችን ብለህ ምህረቱን አውርድልን።
አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን
የቅዱሳኑ በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤🎉🎉🎉
አባቶቼ በረከታቹ ይድረሰን
አባታቺንን,በረከትቺሁ,አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
የአባተቶቻችንና የናቶቻችን በረከታቸው የደርብን።
እውነት ሰለ ሃይማኖቴ እና ስለ ቤተክርስቲያኔ ያለኝ ተስፋ ለመለመች
አባቶቼ እናቶቼ በረከተታችሁ ይድረሰን አሜን
እጅግ ልብ የሚያረሰርስ የእውነት አባቶችና እናቶች ገደማውያንና ገዳማውያት የተገኙበት ጉባዔ ነው። እግዚአብሔር የገዳማትን መነኮሳትና መነኮሳይት ጸሎትና በረከት ለሀገራችን በሙሉ ያትርፍልን፨ የጥንቱን ዘመን እውነተኛ ሐይማኖትን ይመልስልን።🙏🙏🙏💚💛❤
በረከታችሁ ይድረሰን
በረከታቸው ይደርብን
ወደ ቀድሞዉ ነገር እንመለስ
አቡነሀዎርያ ክርስቶስ አንድንነትገዳም
🙏🏽
berktachiw yidersen
እውነት ታድናለች፣ ማስመሰል ያይደለ።
ከአቡነ አብርሃም እና ከአቡነ በርገር የተማርኩት ነገር ቢኖር፣
ተዋህዶ የሆነ፣
በእምነቱ መቀጠል ከፈለገ፣
ከጳጳስ ይሽሽ።
እንዳይሰናከል።
ሠፍሮባቸዋልና!!!!!
አቡነ ሉቃስን አባ ኢብርሃሂም ሲያወግዘው፣ በሰጨኝ። የክህደትም ጥግ ነው። ዝም ባለ አፈም ዝምብ ገባበት።
ወንድ ቢገኝ ገዳመ ይዘጋባቸው ነበረ።
ህይወት የተመቸህ እና የምታስመስል፣ አፍህን ዝጋ፣ የጠየቀህ የለም እናም ሰው አይደለህምና ዝጋ።