ዱቄቱን አምጥቼ ቀበርኩት!​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 135

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 7 месяцев назад +22

    ምዕራባውያኑ እኮ ከወደዱ እስከ ጥግ ነው ። "ሃገርሽ ሃገሬ!" ብሎ የቀብሩን ቦታ ኢትዮጵያ ይሁን ማለቱ ኢትዮጵያንም አንችንም ምን ያህል እንደሚወድ ያሳያል። እንኳን የተመኘው ሆነለት።
    ሁላችንም ወደዛው ነን።
    ነፍሱ በሠላም ትረፍ!
    ለአንቺ እና ለልጅሽም እግዚአብሔር ብርታተቱን ይስጣችሁ !
    🤲🤲🤲

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 7 месяцев назад +15

    ኢትዮጵያውያን ለዚህ ማን ብሎን ለሰው መርዳት እግዜኣብሔር ነፍሱን ይማር

  • @JMGD44
    @JMGD44 7 месяцев назад +9

    @Shegerinfo ባህላቸው ሳይሆን አንድ ሰው ከማረፉ በፊት የሚፈልገውን ይመርጣል። ክሪሜርት = መቃጠል ወይ ልቀበር cremated or buried ማለት ይመርጣል። መቃጠልን ምርጫ የሚያደርጉ የየራሳቸው ምክንያት አላቸው። መቀበርን እንደ ባህላችን ሀይማኖታችን ምክንያት እንደምንሰጠው ሁሉ።

  • @nolabeyene9543
    @nolabeyene9543 7 месяцев назад +9

    እኔም ባለቤቴ ፈረንሳዊ ነው 4አራት ልጅቾች ወልጄአለሁ በባህጅላቸው የሚባል ነገር የለም የሚቃጡሉም አሉ መቃብር ቤት ያላቸውም አሉ ሄለን ይቅርታ አድርግልኝ በባህላቸው ይቃጠላሉ ብለሽ አትበይ የምኖረው ፓሪስ አጠገብ ነው ።

    • @nanichernet7949
      @nanichernet7949 7 месяцев назад +2

      እውነት ነው እኔ 25 አመት ፈረሳዊ አግብች እኖራለሁ ግን ባህል ላለችው ነገር አልስማማም

    • @nolabeyene9543
      @nolabeyene9543 7 месяцев назад +4

      የሚቃጠሉት በፍረንሳይኛ አቴ ይባላሉ እነሱ ናቸው ብዙ ጊዜ እነሱ ናቸው የሚቃጠሉት ሀይማኖት የሌለው ማለት ነው ።

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 7 месяцев назад +3

      ስህተት መንቀስ አንደኛ😅

    • @user-xl2gf6rw4z
      @user-xl2gf6rw4z 7 месяцев назад +5

      It’s not a part of culture but some people choice to be crammed into their bodies saves money 💴

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 7 месяцев назад

      I think it’s better to say my condolences to you and your son instead of I have 4
      children’s French man sham everything is competition 😂 fara

  • @S.m543
    @S.m543 7 месяцев назад +10

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ያጽናሽ። የባለቤትሽን ነፍሱን ይማረው ።ማስታመምሽ እና የሀሳቡን ማረግሽ ለአይምሮሽ እረፍት ነው።ልጅሽን ይባርክልሽ። በርቺ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 6 месяцев назад

      ምንነብሱንማረው መቀበር የለተቃጠለ

    • @helenbrulinski7679
      @helenbrulinski7679 6 месяцев назад

      Betame new yemamesegenewe 2 negere kalone akebere seladereko ene korate new yemisemage

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 7 месяцев назад +3

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ የሱንም ነብስ ይማር፣ ከዛ በጣም በጣም BRAVE ብሬቭ ነሽ እንደዛ ማረግሽ፣ ቀላል አይደለም የሚያፈቅሩትን የትዳር አጋርን ማጣት፣ እሱ ግን በጣም ምርጥ ሰው ነው በእውነት ሐገርሽ ላይ ቅበሪኝ ማለቱ በጣም ይገርማል፣ እኔም ባለቤቴ ከአውሮፓ ነው ባህሉ ይገባኛል ለዛ ነው ባለቤትሽ በጣም መልካም ሰው ነው ያልኩሽ፣ መልካሙን እመኝልሻለሁ እህር❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 7 месяцев назад +12

    ነብሲ ይምሓር እግዚኣብሄር ኣምላክ በኣጸደ ገነት የንብር ነብሲ ይምሓር 🙏🏾

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 7 месяцев назад +9

    ነፍስ ይማር እግዚሐብሔር ጤናችንን ይስጠን።

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 7 месяцев назад +6

    ነፍሱን በገነት ያኑረው ኣይዞሽ በልጅሽ ተፅናኚ

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 7 месяцев назад

    እ ሄር ያፅናሽ ሄለን ህይወት ይቀጥላል የባለቤትን ምኞት እንኳንም አደራውን ፈፀምሸ ጎበዝ በርቺ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 7 месяцев назад +4

    መስዬ የፈረንጅ ሚስት መሆን እንደኔ ከሆነ መታደል ነዉ ።❤

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m 7 месяцев назад +12

    ጥሩሰው.አይበረክትም.አብሽሪ.እህት.ትልቁ.ነገር.ልጅ.አለሽ.ልጅሽን.ይባርክልሽ💔💔💔❤❤❤

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 7 месяцев назад

    በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው::በጣም ብሚ ያሳዝን ሁኔታ ብዙ ዲአስፖራ ኢትዮጵያውነቱ እንዳይታወቅ ይደበቃል ሀበሻ ሲያይ::ይህ ሰው ኢትዮጵያዊ አይደለም ነገር ግን ለኢትዮጵያ ያለው ፍቅር ትልቅ ነው::እኛም እስቲ ቢያንስ ከዚ ሰው እንማር::ደህነታችን ቢያሳፍረንም በሃገራችን ግን አንፈር::ጠንክረን ሰርተን ከደህነት እንውጣ::ደህነታችንን እንጂ ሀገራችንን አንጥላ::

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 7 месяцев назад +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ እንዴት አንድ ክርስቲያን ሬሳው ይቃጠላል በክርስቲያንም በጭራሽ አይፈቀድም ቄስ አነጋገርኩ ስትል ስለሰማዋት ነው በጣም ይዘገንናል የውጭ ሀገር ዜጋ ስታገቡ በተቻላችው አቅም ሀይማኖታችውን አስተምሩት ዱቄት ሆኖ ይዞ ሄዶ መቅበር በጣም ያስፈራል ጠንካራ ነሽ ግን 😢

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሄር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው አይዞሽ እህቴ በርቺ እኛም ቀናችንን ነው የምንጠብቀው

  • @Useris1234
    @Useris1234 5 месяцев назад

    ሄሉ አንቺ የጠንካሮች ምሳሌ 🙏❤ክርስቲያን ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት🙏አንድ ልጃችሁን ሺ ያድርግላችሁ❤🙏

  • @user-vs7xw8gl9e
    @user-vs7xw8gl9e 7 месяцев назад +4

    ውይ ክርስትያን ምንድነው የምሰማው ሔሉዬ ያማል ያማል ቁጥርሽን አላውቀውም እንዴት ላግኝሽ ሔሉዬ
    ምንነው ባላወኩህ …!!

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 7 месяцев назад +1

    አይዞሽ እህቴ እግዜብሔር ያፅናሽ በእርግጥ ጥሩ ባል ደግ ሆኖ ሲለይሽ ከባድ ነዉ ፅናቱን ይሰጥሽ ልጅሽንም እግዜብሔር ያሳድግልሽ በርቺ ላደረግሽዉም እርዳታ እግዜብሔር ይባርክሽ ቤትሽ በደሰታ ይሙላጨ🙏🙏🙏🙏

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 месяцев назад +1

      በደሰታ ይሙላ

    • @helenbrulinski7679
      @helenbrulinski7679 7 месяцев назад

      Amen Amen amesegenaleu 😍💋🙏

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 7 месяцев назад +4

    ነብሱን ይማር እህቴ መፅናናቱን ይስጥሽ

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 7 месяцев назад +1

    "ነብሱን ይማረው" የሚል አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ማን ይማረው ? በክርስትና የሞተን ማቃጠል የሚል ነገር የለም፡፡ በዐስልምናም ያለ አይመስለኝም በእርግጥ ወንድማችን ሙስሊም አልመሰለኝም ፡፡ እና ያው እህታችን በርቺ ጠንካራ ሁኚ ማለት ነው፡፡

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 6 месяцев назад

      እንዴኧረበእሥልምና ክብርአለው በክብር ታጥቦተገንዞ ሶላተልጅናዛተሠግዶበትነው የሚቀበረው እኔየገረመኝ እንዴትቄሡአመዱን በምንመልኩእንዲቀበርአደረጉት ተቃጥሎ ክሠልከሆነበኋላ እምነቱምክሪሥቲያንአይመሥለኝም

  • @tsion5088
    @tsion5088 6 месяцев назад +1

    ነፍሰ ይማር ላንቺም ለልጅሸም መጽናናትን ይሰጥልን🙏💕

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 7 месяцев назад +2

    ግን አጥንት እንዴት ይቃጠላል ወይ?
    ስቃጠልሽ ምን ስሜት ይስማል ማለት ዘመድ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 7 месяцев назад +1

    እህቴ በመጀመርያ ላንችም ለልጅሽም እግዚአብሔር ያፅናችሁ የባለቤትሽን ነፍስ ይማር በመቀጠል ግን እሬሳ ማቃጠል ባህላቸው አይደለም በስረአቱ የሚቀበሩም አሉ የሚቃጠሉም አሉ ይሄን ልልሽ የቻልኩት እኔም እዚሁ የፈረንሳይ ነዋሪ ስለሆንኩ ነው

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 7 месяцев назад

      አጎቴ ሲልየሰመሁትግን ወንጀልከሰራና ክሌላ ዜጋ መጦ ዜግነት ካላገኘ ይቃጠላሉ ብሎያን አሜሪካነውያለው

  • @selamawitgetachew3274
    @selamawitgetachew3274 7 месяцев назад +4

    ላለመክፈል በየ አመቱ እና ቦታ እንዳይጠብ በማሰብ ጭምር ነዉ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 7 месяцев назад

    አይዞሽ የኔ እህት ነፍሱን በገነት ያኑራት ሁላችንም ወደእዛዉ ነን ተራችንን ነዉ የምንጠብቀዉ በርቺ እማይ ❤

  • @user-ns1bg1ux1o
    @user-ns1bg1ux1o 7 месяцев назад +2

    ባህላቸዉ አይደለም መቃጠል።

  • @abeba.mideksa
    @abeba.mideksa 7 месяцев назад +1

    ሄለን አንዴት ነሽ ሰላም ነዉ ልጆችሽ ደናናቸዉ
    እግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ይሰጥሸ
    የአና እናት ነኝ።

  • @user-ns1bg1ux1o
    @user-ns1bg1ux1o 7 месяцев назад +1

    መቃጠል ባህላቸዉ አይደለም። ብዙዎቹ መቀበር ስለሚፈሩ እና አንዳንዶቹ ደግሞ በቂ ገንዘብ ስለሌላቸዉ ነዉ። በጣም ሀብታሞች አሉ ከመቀበር ይልቅ መቃጠል የሚመርጡ።

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 7 месяцев назад +1

      ከሞቱ መቀበር ለምን ይፈራሉ??እኔ ደሞ ሞት በጣም ነው ምፈራው😢😢

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r 7 месяцев назад +4

    ነፍስ ይማር😢😢

  • @serkalemworkie6568
    @serkalemworkie6568 7 месяцев назад

    መሲ አንደኛ ። ለእህታችን መፅናናት ለሟች ነፍስ ይማር

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 7 месяцев назад +6

    ባህል ሳይሆን ፍላጎት ነው አስከሬን ማቃጠል ነጮቹ በብዛት አስከሬናቸው እንዲቃጠል ነው የሚፈልጉት ለምን እንደሆን እንጃ💔

    • @tigisttadesse4588
      @tigisttadesse4588 7 месяцев назад

      Meknyatum dear Europe lay lekber ymkfelw kefyaw bezu new so tekatlu sekberu wagwe yknsal

    • @TT_DUVVTT_DUVV
      @TT_DUVVTT_DUVV 7 месяцев назад

      ​@@tigisttadesse4588 bezume leunete yeleweme yaqebaberu gudaye teqateleme aletekateleme yawe newe.

    • @TT_DUVVTT_DUVV
      @TT_DUVVTT_DUVV 7 месяцев назад

      Lek newe felagote yaleshewe/ yalekewe enede nuzazeyachewe new.

    • @user-ns1bg1ux1o
      @user-ns1bg1ux1o 7 месяцев назад

      @@tigisttadesse4588አይደለም። በጣም ሀብታሞችም ከመቀበር መቃጠል ይመርጣሉ።

    • @zemetatapa6347
      @zemetatapa6347 7 месяцев назад

      አረመኔ ስለሆኑ ነው

  • @abebatilahun8366
    @abebatilahun8366 7 месяцев назад +6

    ነፍስ ይማር

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 7 месяцев назад

    ነብስ ይማር እግዝያብሔር ያበርታሽ ፈረንሳዮች ከወደዱ ወደዱ ነዉ የፍቅር ሰዎች ናቸዉ ሲሞቱ ይቀበራሉ እንደፍላጎታቸዉ ይቃጠላሉ እንደመረጡት ነዉ ካቶሊክ ናቸዉ ጽናቱን ይስጥሽ

  • @Adme1244
    @Adme1244 7 месяцев назад +2

    አልሃምዱሊላሂ አለ ኒአመተል ኢስላም

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ መልካም ባልን ማጣት ከባድ ነው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 7 месяцев назад +1

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ይበርታሽ ልጅሽን ይባርክልሽ

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 7 месяцев назад +1

    የኔ ምንም የሚያስተምር ነገር አላየሁም

  • @selammekonnen684
    @selammekonnen684 7 месяцев назад

    እግዚብሄር ከጎኑ ያኑረዉ et Bon courage à toi.

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 7 месяцев назад +5

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር በልጅሽ ያጽናሽ አይዞሽ

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc 7 месяцев назад +2

    ሎቱ ስብሐት ነፍስ ይማር

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 месяцев назад

    Criminal ion ይባላል የውጭ ሰዎች ይቃጠላሉ!!!

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 7 месяцев назад +4

    አንደኛ ነኝ ዛሬ መሲዬ በጣም እወድሻለሁኝ

    • @AlwiaMmhmd
      @AlwiaMmhmd 7 месяцев назад

      Selam masi banateshi falgeshe naber bamin lagenshe

    • @kedestrak123
      @kedestrak123 7 месяцев назад

      እኔን ነዉ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 7 месяцев назад +1

    አይዞሽ የኔ እህት እኔም ውድ ባሌን ካጣሁት 5ወር ሆነው በስው አገር በካንስር ያጣሁት!!

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 7 месяцев назад

      አይዞሽ ድንግል ከነልጇ ታፅናናሽ😢ነፍሱን ይማርልን

    • @helenbrulinski7679
      @helenbrulinski7679 7 месяцев назад

      Ayezoche yene ehete awo betame kebade new yegebagale kefekegeche enene managere kefelegeche bewesete konetakete aregege

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 7 месяцев назад

      Ayzogh egzabeher yaxenash

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi 7 месяцев назад +3

    ያርቢ ግን እዴት አይነት ጪካኔነው ለምንያቃጥሉታል

    • @MimiMimi-wr1jk
      @MimiMimi-wr1jk 7 месяцев назад +1

      ይህ ጭካኔ ሳይሆን ነፍሴችንወደፈጣሪ በጭስ ትሄዳል ብለው ስለሚስቡ ነው

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 7 месяцев назад

      መቼም እያአንዳዱ ሀገር የራሱ በሀልና ስረአት አለው አይደል ለዛ ነው።

    • @helenbrulinski7679
      @helenbrulinski7679 7 месяцев назад

      Yawe enegedike ulome yeagero beale new

    • @user-ns1bg1ux1o
      @user-ns1bg1ux1o 7 месяцев назад

      @@alemkebede5848ባህል አይደለም። አዲስ የመጣ ነገር ነዉ። ከመቀበር መቃጠል ይሻላል የሚሉ ብዙ አሉ።

    • @rishane9576
      @rishane9576 7 месяцев назад

      ፈጣሪ ኣለማወቅ ነው እህት በስመኣብ ይዘገንናል

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 7 месяцев назад

    ይቅርታ እኔ የምኖረዉ ፈረንሳይ አገር ነዉ እንድሁም የምሰራዉ ከመቃብር ጋር የተያዜ ስራ ነዉ የምሰራዉ ግን ፈረንሳዊያን በየሰፈሩ መቃብር አላቸዉ ደግሞ 7ዓመት ከነሱ ጋር ነበረኩኝ ግን አንድ ሰዉ ስቃጤል አላየዉም እግ/ርን ለምዲያ ተብለሽ ይሁን ብቻ አላዉቅም ወይም ባልሽ የህንድ ዜጋ ልሆን ይችላል።ማንም ፈረንሳዊ ረሳቸዉ በስራት ይቀበራሉ እንጅ ማንም አያቃጠሉም ደግሞ የለለዉ ነገር አታዉር።ብቻ ሀዜንሽ ሀዘናችን ነው አይዞሽ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 7 месяцев назад +1

      አረ ስራ ቀይር በስመአብ መቃብር ነገር እፈራለው

    • @bellaparis4311
      @bellaparis4311 7 месяцев назад

      Ur wrong 😢

    • @rishane9576
      @rishane9576 7 месяцев назад

      በራሱ ፍቃድ ይሆናል ስሞት ኣቃጥይኝ ብሎኛል ብላለች እኮ እህታችን

    • @debifirew
      @debifirew 7 месяцев назад

      It’s not only regular burial they have. They have cremation in Europe, USA and other western countries. It’s very normal and It’s a personal choice. I know she is not lying.

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 4 месяца назад

      This is his personal preference just because you didn't see one that doesn't mean it didn't happen. Think about it what does she get by saying this.

  • @tefeyyhiwot6344
    @tefeyyhiwot6344 7 месяцев назад +1

    Egzabher yebarkeshe ewnt melkam set neshe

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 7 месяцев назад +1

    Balebetshn nebsu ymare slebego fkru hule begzabher kbrun ywsed.anchim berchi selamna tena kenlgesh ystsh yegzabher fker ayleysh elalehu selam hugi.

  • @hosiplayz9230
    @hosiplayz9230 7 месяцев назад

    Zfetwwa gaxetena journalist shege meda selam selam ertreawyan European kitbl kela btami yfetweki tenbbyo tekonki

  • @ramahmohamad4757
    @ramahmohamad4757 7 месяцев назад

    እረየአላሕ ፈረሣይም በሣትያቅጣላሉድ እሬሣ😊😊

    • @S.m543
      @S.m543 7 месяцев назад +1

      ሁሉም ኤውሮፖች መቃጠል ይመርጣሉ የመቃብር ቦታ ብዙ ገንዘብ ያስከፍላል ከሞቱ በኋላም ጽዳቱን የሚከታተል ሰው መኖር አለበት

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 7 месяцев назад

    ነፍሱ በሰላም ትረፍ የሚሰጪው አትጪ

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 7 месяцев назад +1

    Nabes yemari ❤❤😢😢😢

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 7 месяцев назад +1

    Rest In Peace my condolences to you and your family ❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 7 месяцев назад

    እህህአይዞሽእህቴ ግንእንዴትነው ፈረንጅማግባትሚችሉ እኔኮ ሰውአይመስሉይም

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 7 месяцев назад +1

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 7 месяцев назад +1

    Egzabher yagezeshi kebad new

  • @user-vs7xw8gl9e
    @user-vs7xw8gl9e 7 месяцев назад

    ውይ ሔሉዪ ምንድነው የምሰማው ያማል ያማል
    ቁጥርሽ ጠፍቶብኛል ከቻልሽ ላኪልኝ
    ወየው ክርስትያን ምነው ባላወኩህ የምለው የለኝም

  • @TigistTigistTigistTigist-ty1lf
    @TigistTigistTigistTigist-ty1lf 7 месяцев назад

    ነብስ ይማር

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 7 месяцев назад

    ግን ባለቤትሽ ሐገራችንን ካወቀ፣ባህልሽን ካወቀ፣ ይሰቀጥጣል ቃሉ ያንን አምጥተሽ ቅበሪ ከሚልሽ ሙሉ አካሉን መሆን እንዳለበት ለምን አላስረዳሽውም።አንችስ ለምን አላደረግሽም ። 😢😢 መቼም ብዙ ኢትዮጵያውያን ብሉበት አካሉን ማምጣት ቀላል ነው ትብብር ያደርጉልሽ ነበር።
    ባህል ሳይሆን ምርጫ ነው በህንድ ግን ሀይማኖት አለ ሶሞቱ ቀጥታ ...የሚሆንበት
    ትንሽ ተረበሽኩ እስኪ በሁአላ ጨርሼ እሰማዋለሁ።
    ነፍሱን በአፀዱ ገነት ያኑረው ።
    ላደረግሽው ድጋፍ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ👏💕

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 7 месяцев назад

      እኔም እዳዛ አሰቤ ነበር ነገር ግን የሱ ቤተሰብ እሽ ብለው አይሶጣትም ቤሁን ግን ደሰ ይላል ነበር

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 4 месяца назад

      His choice she respected his wish. No big deal

  • @user-ks4lm6lp2o
    @user-ks4lm6lp2o 7 месяцев назад +1

    Heley yene wede

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 6 месяцев назад

    Asekrene mekatele befrnesaye agre bahele adeleme flagote new .rpi

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk 7 месяцев назад +2

    ይች፡ሀበሻ፡ሆና፡ኀይማኖት፡የላትም፡እንዴ?
    ባልዋን፡በሀይማኖት፡ያላስገባችዉ
    በሥላሴ፡ሥም፡እግዝዓብሄር፡ይገስፅ

  • @adanechamete
    @adanechamete 2 месяца назад

    anch muartegn agrachin lay tikebrialesh

  • @Abdallaaya500
    @Abdallaaya500 7 месяцев назад

    bon courage

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk 7 месяцев назад

    አገራችን፡የማይመጥነዉን፡ቃላት፡ቁረጭዉ፡
    መሲ፡በፈጣሪ፡እመነት፡የለላቸዉ፡ሰዎች፡አታቅርቢ

  • @yelejochemeznagna1533
    @yelejochemeznagna1533 7 месяцев назад +2

    Ena bale kemotku akateyegn belognal gen ebi beyewalew

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 7 месяцев назад

      በስመአብ በክርስትና አይፈቀድም ለምንድነው አቃጥይኝ ያለሽ

  • @marthatechane8254
    @marthatechane8254 7 месяцев назад +1

    አመዱን ማለት አይሻልም?

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 7 месяцев назад

      ሲመስለኝ ከባህላችን አንፃር ለሚያነበው አዕምሮ ይከብዳል ብላ ነው።

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 7 месяцев назад

      አሽ ነው ሚባልው በእንግሊዘኛ

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 7 месяцев назад

    RIP

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 7 месяцев назад +3

    🥹🥹🥹

  • @yohan7782
    @yohan7782 7 месяцев назад

    ዱቄት 😂😂😂😂😂😂 የገንፎ ነው?

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 7 месяцев назад

    Ewente new yena balem akteluge yelgale

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 7 месяцев назад

    Nefsune yemarwe yena kabade new ayzoshe belgshe tetnage

  • @eliasalene5948
    @eliasalene5948 7 месяцев назад

    Nafse yemare 😢

  • @user-qb7di9sr3f
    @user-qb7di9sr3f 7 месяцев назад

    Ftrei yatnashe negse yemre yebale mote kebde new ehte ayzoshe

  • @embetemariamanchitebkije1953
    @embetemariamanchitebkije1953 7 месяцев назад

    2003???
    21 amet new

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 7 месяцев назад

    Behilachaw Aydelam wechw silamikns new

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 7 месяцев назад

    የፈረንጂ ሚስት ሞሆን ብቂጥና ኣአፍ ሲትሰራ የፈረንጂ ሚስት መጆን ነው ኸዛ ኸግዜ ብሃላ ነጌሮ ብለው ትባረለሽ ግን ምንድንድነው ልዩነቱ ብለሽ መጠየቅ ኣለባቹ 45% የኤቶፕያ ሴቲ ብቻ ነው ፈረንጅ ያገቡቱት ምክንያቱ ብሆዳቹ እንጂ ብአመላክ ምንም ኣይሰቡቱም ያስጠላል ።

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 7 месяцев назад

      Yante sera new ehe Besmame minaynet koshasha new milasehe andebetehe sebeza nefet new demo ye gzabher sem teteralehe ye Habesha senemigbar yeleheme ehen selehe 14 ferenje yagebahugh ye cancer himemtegha negh Bezu geze Habesha mistune yefetale must setetameme wey demo weshema wey dekala Yene melkam bal gin betam new yetamemew Lene egzabeher edmena tena yestew yenene mote ayasayew ehe yanten aynet sex Befexume ayawekim sebeza koshasha sew nehe disgusting 🤮

  • @user-ks4lm6lp2o
    @user-ks4lm6lp2o 7 месяцев назад

    Wenete new krestijn melkam sew neber

  • @junia1gu
    @junia1gu 7 месяцев назад

    Enem yegeremegn edet new bet Cristian yemetesew makatel yfekdal ende? Endet sratun yakahidalu? Betam ygerman wey haymanot?

  • @AlwiaMmhmd
    @AlwiaMmhmd 7 месяцев назад

    Masi.ebakesh silkeshe banateshe

    • @AlwiaMmhmd
      @AlwiaMmhmd 7 месяцев назад

      Mase.erjin

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 7 месяцев назад

      አሰተውል ሰልክ ቆጥር video ላይ አለ😅

  • @user-vs7xw8gl9e
    @user-vs7xw8gl9e 7 месяцев назад

    ውይ ክርስትያን ምንድነው የምሰማው ሔሉዬ ያማል ያማል ቁጥርሽን አላውቀውም እንዴት ላግኝሽ ሔሉዬ
    ምንነው ባላወኩህ …!!

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h 6 месяцев назад

    ነፍስ ይማር

  • @user-vs7xw8gl9e
    @user-vs7xw8gl9e 7 месяцев назад

    ውይ ክርስትያን ምንድነው የምሰማው ሔሉዬ ያማል ያማል ቁጥርሽን አላውቀውም እንዴት ላግኝሽ ሔሉዬ
    ምንነው ባላወኩህ …!!