#ትግራይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 163

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 17 дней назад +27

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ‼️

  • @Samerah-i5t
    @Samerah-i5t 17 дней назад +20

    አላህ ይድረስላቸው እህቶቻችን ዱአእናርግላቸው ውዶችዬ

  • @aminaahmed7781
    @aminaahmed7781 17 дней назад +12

    አላህ ይጠቅሽ እህቴ ለእህቶቻችንም ከተኮለኞች አላህ ይጠብቃቸው

  • @SamsungDuos-ik2wk
    @SamsungDuos-ik2wk 16 дней назад +10

    የንግግርሽ ለዘ ስየምር አሏህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ እህት በርቺ ፍትህ ለኒቃበችን ፍትህ ለሂጀበችን መሲ 🌹📚

  • @aminaahmed7781
    @aminaahmed7781 17 дней назад +19

    ለምን እንደ ሚጠሉን እኛ ሙስሊሞች የሰው ሀይማኖት አንነካ አንሳደብ አልሀምዱሊላህ ኒዕመተል ኢስላም

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 13 дней назад

      Yetaweka nw seytaan isliminan wedo ayakm islaam ye uwnet ye haqq menged selahona nw Alhamdulilahmuslim bamahone

  • @YessufDawed
    @YessufDawed 17 дней назад +15

    መሲዬ አሏህ ይጠብቅሽሽሽሽ🎉❤

  • @ikqmdfyslcbe
    @ikqmdfyslcbe 17 дней назад +8

    ጀግና መሲ!!! ትንገራቸው ገና የትግሬ ህዝብ አልነቃም ክትባት ያስፈልጋቸዋል! ሃይማኖት እና ፖለቲካን ይለዩ፡፡ ፓለቲካው ከበለጠባቸው ከእስልምና ከመጀመሪያውም ሙስሊም አልነበሩም ማለት ነው፡፡ ይህ ለሁሉም ብሄር ይሰራል፡፡ በየትኛውም ብሄር ያለን ፅንፈኛን አንፈልግም!!! ሙስሊም የቀብር ቦታ የከለከሉ፣ ሂጃብ አውልቂ ያሉ፤ ኡስታዞቻችንን በህውሃት ጊዜ አስረው ሙስሊም እህቶቻችንን ሲደፍሩ ኮዳ ሲያንጠለጥሉ የነበሩ አውሬዎች በምንም ሁኔታ ሊታዘንላቸው አይገባም፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ምቼም አይረሳውም፡፡ ኢትዮጵያን እኔ ካልመራሁ ብለው አይደል እንዴ በጥጋብ ጦርነት የቀሰቀሱት!!! እራሳቸው እየወጉን እራሳቸው ያለቅሳሉ!

  • @tsehayhussein6333
    @tsehayhussein6333 17 дней назад +12

    ጀግና ከእውቀት ጋር

  • @ZakaryaAhemd
    @ZakaryaAhemd 17 дней назад +12

    መሲጀግኒት

  • @SurprisedDaisy-vi8wt
    @SurprisedDaisy-vi8wt 17 дней назад +4

    ፍትሕ ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 дней назад +6

    ፈትህ ለአክሱምሙሰሌሞች መሰጂድይሰራላቸው

  • @mernu2003
    @mernu2003 17 дней назад +11

    በርቺ

  • @kassawyibre8159
    @kassawyibre8159 16 дней назад +1

    አሜን አላህ ይበቀላው

  • @kassawyibre8159
    @kassawyibre8159 16 дней назад +5

    ሠው እራቁቱ እንዲኼድ የሚፈልጉ የ666 የኢሉሚናት ተግባር ተከታዎች ናቸው

  • @UmerAbi-es2hg
    @UmerAbi-es2hg 16 дней назад +1

    አለሕይጠብቅሽ

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 13 дней назад

    ፍትህ ፍትህ ፈትህ

  • @emann7734
    @emann7734 17 дней назад +5

    እሚገርሙ ዜጎች

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 17 дней назад +8

    ጦርነት ባህላችን ነው ብለውን ነውኮ ምን ይሉናል

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 17 дней назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህ ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @alialmseri9508
    @alialmseri9508 17 дней назад +2

    የኔ ጀግኒት አላህ ይጥብቅሸ

  • @homeAs-df1tw
    @homeAs-df1tw 16 дней назад

    ያረብ ያረብ ያረብ😢😢😢

  • @ابيعلي-ذ4ر
    @ابيعلي-ذ4ر 17 дней назад +2

    ትክክል እህት
    አሚንንን

  • @NuriNura-n9m
    @NuriNura-n9m 10 дней назад

    አበሣ፡ደፋር፡ጀግና❤❤❤❤

  • @SeadaEshetu-h8m
    @SeadaEshetu-h8m 17 дней назад +1

    አላህ ይጠብቅሽ የጠላት መደሀኒት ነሽ

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 17 дней назад +4

    መሲዬ, ለእነሱ ማሰረዳት እኮ ዉሀ ድንጋይ ላይ እነደማፈሰሰ ነዉ !!!

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 17 дней назад +2

    መሲ የምወድሽ በምክንያት ነው ስታወሪ በእውቀት በመረጃ ነው ❤ አለህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ

  • @futftghdt
    @futftghdt 17 дней назад +5

    የኔ ጀግና አንድ መረጃ ልንግርሽ።
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ 20 ሺህ ጴንጤ በምስጢር ለመመልመል እቅድ እዟል። ለማስመሰል ግን ማስታወቂያ በማህበራዊ ሚዲያ ለጥፎዋል። ሙስሊሞች ሚበዙበት አካባቢ ራሱ ጴንጤ ብቻ ነው የሚመለመለው።

    • @rawdaali8287
      @rawdaali8287 16 дней назад +1

      መንቃት አለብን

  • @qader6010
    @qader6010 17 дней назад +6

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን መስዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SekinaTiloro-i3j
    @SekinaTiloro-i3j 16 дней назад

    Yallha yarabe 👍 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @bz1225
    @bz1225 17 дней назад +5

    የሚገርመው ምንም ይሁን ምን የትግራይ ሙስሊም ከመንግስት ጎን ነበር የቆሙት ? ሰውዬው ጅል ነገር ነው ፍትህ ለትግራይ ሙስሊሞች

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 7 дней назад

    ያአሏህ

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 17 дней назад +5

    ወሊኩምሰላምመሲየ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 16 дней назад +1

    የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ መሰሎችሽን አላህ ያብዛልን ያርብ ❤❤❤❤❤❤

  • @احمدالهادي-ج3ض6ظ
    @احمدالهادي-ج3ض6ظ 8 дней назад

    ከራያነኝ አመሰግናለህ احسنتي يااختى جزاك الله خيرا الله ياحفظك

  • @umasam6820
    @umasam6820 17 дней назад +3

    Masha Allah Mesi berch Allah yichemirilishe Jegna ❤❤❤❤

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 17 дней назад +1

    ፍትህለሙስሊም ተማሪወች

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 16 дней назад

    ፍትህ ለአክሱም ሙሰሊሞች

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 дней назад +3

    ለካ ትግራይ ሙሰሌም ጥል መሆን አወቅን የሁዲዎች

  • @MarefhMa
    @MarefhMa 5 дней назад

    ይቺ ልጅ ጀግና ናት አላህ ይጠብቅሽ

  • @ayajemal4-a131
    @ayajemal4-a131 17 дней назад +1

    . የማይሰለጥን ጠባብ ትምክተኛ ብለሽ እለፊው

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 17 дней назад +1

    የኔጀግናማአሻ አላህ 🎉🎉

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔውድአላህይጠብቅሽኮሜትከተፃፈልሽአድተ
    ሳደቢአብቤአለሁግንስድብጋቢውየሖነሰዉነውዘረኛሙሥሊምዘረኛ አይደለምዘረኝነትጥብናትመሣደብመፉትሔአይደለምጥላቻምየትምአያደርሥምፍትህበአለምላሉሙሥሊሞችያረብበራህመትህ።

  • @kadirKadir-x7e
    @kadirKadir-x7e 16 дней назад +1

    አደባትሽ ይካፈት በይልኝ

  • @MhubMhub-c3s
    @MhubMhub-c3s 17 дней назад

    ኢንሻአላህ ይማራሉ ❤❤❤

  • @NaimaBuilt
    @NaimaBuilt 16 дней назад

    Jazakallaa Kaeyeryn My sister ✌️❤❤❤❤

  • @kassimahmed4974
    @kassimahmed4974 17 дней назад +2

    ደህና ነግሬሽዋል።

  • @fadhus
    @fadhus 17 дней назад +2

    Good point

  • @zubeyerebrahim5093
    @zubeyerebrahim5093 17 дней назад +2

    አሰላም ወአለይኩም❤❤❤

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 17 дней назад

    ❤❤❤❤ጀግናንህ

  • @MiloHam-o2e
    @MiloHam-o2e 17 дней назад +4

    አረእነነዚህ ቁጥር 2 የሁዲ ናቸዉ አላህ ያሸንፋቸው አሚን ይበቀላቸው

    • @BirukMezgeb
      @BirukMezgeb 16 дней назад

      ኣላህ የሚባል ፈጣሪ የለም ሱሙ ብቻ ነው ያለው ። መሓመድ ከሰይጣን ነው

    • @sightseeing40
      @sightseeing40 14 дней назад

      @@BirukMezgeb ante degimo bekit ye shele lig ina seytan akbari ye seytan kurach. wusha

    • @sightseeing40
      @sightseeing40 14 дней назад

      @@BirukMezgeb christianoch leminidinew areke yemitetut, inatachew zimutegna yemihonut, abatachew sekaram yemihonew. wushetamoch hayimanot silelechihu ayidel. gimoch

  • @bilalmohammed3843
    @bilalmohammed3843 15 дней назад

    ይሄቱሀናምህዝብከዛነውበላውምእራቡምችግሩምከናተነውሚመጣው። ኢሥላምሠላምነው
    ይችንሀገርእሥኪሙሥሊምይግዛትአውሮፓትሆንነበር

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 16 дней назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 17 дней назад +2

    በሰሜን ጦርነት ሙስሊም ለመግደል እንደመጡ እና የሙስሊም የሆነ መሰረተ ልማት አፍርሰው እንደሄዱ ረሱት?እንዴ?

  • @fatumafatuma2392
    @fatumafatuma2392 17 дней назад +1

    ማሻአላህአላህይጠብቅሽእርሜሽንረዝምያርገው

  • @ZebibaSeid-zd5np
    @ZebibaSeid-zd5np 7 дней назад

    አላህ ይጨምርልሽ እወድሻለሁ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 17 дней назад +3

    ❤❤❤

  • @ziyadanegash
    @ziyadanegash 16 дней назад

    አላህ ይጠብቅሽ ያረብ

  • @ابيعلي-ذ4ر
    @ابيعلي-ذ4ر 17 дней назад

    መመከሪያ ያጡ ናቸው
    ይህ ሁሉ ከጥላቻ የመጣ ነው

  • @AhmedHaji-jb5ft
    @AhmedHaji-jb5ft 17 дней назад

    Masha allah

  • @LovelyDenimJacket-ce4ci
    @LovelyDenimJacket-ce4ci 17 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @حليمهمحمد-ق4ف
    @حليمهمحمد-ق4ف 17 дней назад

    ጀግና ነሽ

  • @AbduHaydara-t9z
    @AbduHaydara-t9z 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤ ye lbe adershilgn

  • @zinet3501
    @zinet3501 17 дней назад

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @mohammedkemal8997
    @mohammedkemal8997 15 дней назад

    Subhan Allah

  • @ፈሩህሙሀመድ
    @ፈሩህሙሀመድ 17 дней назад +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን መሲየ ውደ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 16 дней назад

    ዋለይኩም አሰላም አህለን መሲዬ

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 17 дней назад +1

    Allah yederaselen

  • @seidedris3325
    @seidedris3325 7 дней назад

    76% ኦርቶ፣ 21% ሙስሊም እና 3% ሌሎች ናቸው

  • @Abdurahman-v6k
    @Abdurahman-v6k 17 дней назад +1

    Mesi medhanit bravo endatleqiyachew,enezih zere metfowoch,andm tiru tarik yelachewm.Allah yatfachew.

  • @zahraahmed4094
    @zahraahmed4094 16 дней назад

    ❤🎉🎉🎉

  • @ሉቅማን
    @ሉቅማን 17 дней назад

    መስየየልብአድርስ🎉🎉

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 17 дней назад

    Waleyiku meselam werahmetulahi weberekatuhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AndMudasire
    @AndMudasire 16 дней назад

    መሲዬ ጀግና ነሽ

  • @hajjialiibrahim4820
    @hajjialiibrahim4820 17 дней назад

    Masha Allah le Allah biye wodishalew kalagebash be and lib kagebash degmo Masha Allah barik fik

  • @enat1821
    @enat1821 17 дней назад

    👍👍😘😘❤❤

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 17 дней назад

    ሲጀመር እሻአላህ እስላም የእስላም ልጂ ገና ያስደዳድራል ይኤን ለመምደው ነው አልቻል ያሉት በሸርያ ይመራል

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 17 дней назад

    እንደው ለዬመን ሁቲዎች የሚነግርልኝ ሰው?አንድ ሚሳኢል ቢልኩላቸው

  • @mekiyasiraj5107
    @mekiyasiraj5107 17 дней назад

    This man is a pastor

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn 16 дней назад

    قتل هم الغيره والحسد

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 17 дней назад

    Jezahkillah ehte

  • @jshshshga3528
    @jshshshga3528 17 дней назад

    ማሻአላህ

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 16 дней назад +1

    አንጀታቸዉ ይቃጠል አቦ አቃጠሉን እኮ መች ነዉ ግን ከእስልምና ራስ ላይ የሚወርዱት ?ለነገሩ እኮ ሀይማኖታዊ እዉቀት ምንም የላቸዉም እኮ ክርስቲያን ነን እያሉ ወሬ ብቻ ወላሂ አሁንስ ጠላሁዋቸዉ ቁዋቅ አሉኝ በምንም ነገር ከነሱ ባልገናኝ ደስ ባለኝ አላህ የጠላቸዉ ናቸዉ

  • @MohammedIbrahim-vl2pl
    @MohammedIbrahim-vl2pl 17 дней назад

    አንበሣ ነሽ በርቺ እህቴ መሢ አላህ ካንቺጋር ዪሁን

  • @Tybatube
    @Tybatube 17 дней назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😢😢❤❤

  • @mohamadsaleh30
    @mohamadsaleh30 17 дней назад

    Abesher❤❤

  • @sojoo2217
    @sojoo2217 17 дней назад

    መሰ ፖለትካ አትግብ ስለ ድን መናገረ አለብሽ አቃማችን አታፓላሽ ልን ኢስታልንና ያ ያቀረብሽው መሰደብ ንችላለን ሰለ ጠርነት አትግብ ላንች ያለን ክብር ኢኒዳይ አባላሽ መሰረት ናከብርሻለን

    • @ikqmdfyslcbe
      @ikqmdfyslcbe 17 дней назад +1

      ትንገራቸው ገና የትግሬ ህዝብ አልነቃም ክትባት ያስፈልጋቸዋል! ሃይማኖት እና ፖለቲካን ይለዩ፡፡ ፓለቲካው ከበለጠባቸው ከእስልምና ከመጀመሪያውም ሙስሊም አልነበሩም ማለት ነው፡፡ ይህ ለሁሉም ብሄር ይሰራል፡፡ በየትኛውም ብሄር ያለን ፅንፈኛን አንፈልግም!!! ሙስሊም የቀብር ቦታ የከለከሉ፣ ሂጃብ አውልቂ ያሉ፤ ኡስታዞቻችንን በህውሃት ጊዜ አስረው ሙስሊም እህቶቻችንን ሲደፍሩ ኮዳ ሲያንጠለጥሉ የነበሩ አውሬዎች በምንም ሁኔታ ሊታዘንላቸው አይገባም፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ምቼም አይረሳውም፡፡ ኢትዮጵያን እኔ ካልመራሁ ብለው አይደል እንዴ በጥጋብ ጦርነት የቀሰቀሱት!!! እራሳቸው እየወጉን እራሳቸው ያለቅሳሉ!

    • @BirukMezgeb
      @BirukMezgeb 16 дней назад

      ​@@ikqmdfyslcbeክፋትማ ከዛ በላይ ያንተ ፈጣሪ (መሓመድ) ብዙ ግፍ ሰርተዋል ኣንብብ ሓዲስህ

  • @JemalmuJemal
    @JemalmuJemal 17 дней назад

    Masha Alah ytebkshe

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 16 дней назад

    ዝም ብለዉ ነዉ የሚኖሩት

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 дней назад +2

    ገና መሬት መቀጥቀጥአደለም እደለ ትሰምጣለች ሙሰሌሙን እየገፋቹ ሰልጣጥ ላይያላቹ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 дней назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @zinet3501
    @zinet3501 17 дней назад

    መሲዬ ልክ ልካቸውን ንገሪልኝማ

  • @mmm1528
    @mmm1528 16 дней назад

    ሳህ ወላሂ ቁስላችነን አተኩት

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 17 дней назад

    መሰረት የኦሮሞ ፅፈኞችሽ አላስጠሉሽም ግን ከመግስት ሀይል ጀምሮ የ3ቱም ብሄሮች ፅፈኞች ቢጠፉልን ሰላም እንኖር ነበረ😢😢😢😢😢😢

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 16 дней назад

    ይሄእኮ አቃጣሪ ነው አይመለከተውም ይሄ አትፖስችው እውቅና ሰጠሽው አይመለከተውም ይህ ደንቆሮ ጦርነትም የሚቀሰቅሱ ክርስቲያኑ ነው ሙስሊም ሰላምነው የሚረብሹም እነሱ

  • @MFamliyTube407
    @MFamliyTube407 17 дней назад

    Berchi

  • @BikiMan-v9c
    @BikiMan-v9c 15 дней назад

    ኣላህሽ(ማሜ) ለሓብሽ ህዝብ ጭንቅላት የላችቡም ብሎ ነው የሚሰድበን።
    እኛም ግራኝ ኣሓመድ የሰራው ኣንረሳውም😢 ኣንቺ የዓረብ ገረድ😂

  • @SemiraTesfaw-e3h
    @SemiraTesfaw-e3h 16 дней назад

    اهلين مسرت حبيبتي

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 15 дней назад

    በሮማውያን ካቶሊኮች ሲገደሉ የነበሩ ኦርቶዶክሶችን ሰላም የሰጡ ሙስሊሞችን ቢያስ በሰላም እንድንኖርሩ ከማድረግ ይልቅ የእስልምናን ጥላቻ መጽሐፍ ቅዱስን ከማስተማር ይበልጥ ነው የሚሰብኩት ።
    በመስቀል ጦርነት ነጮችን አባሮ በቤተል መቅድስ ቦታ የሰጣቸው ሳሊሁዲንን እንኳ ለአብነት ሳያስታውሱ እንዲሁም በእስክንድርያ የኦርቶዶክስን ክብር ያስመለሰ ዓምር ብን አልዐስን ረስተው ጠላታቸው ሙስሊች ብቻ ማስመሰላቸው ራሱ ከሃዲነት ነው ። እየሱስን የሰቀሉትን እንኳ እንደ ሙስሊሞች አይጠሏቸውም ። ይህ ምን ማለት ነው የሰይጣን ሥራ አይባልም ወይስ ሃሰትና ክህደት ያጸድቃል ሊሉ ነው?

  • @SaadaMahmmed
    @SaadaMahmmed 17 дней назад

    መሰረት የትግራይ ልጆች. አልሰሙም. ነዉ ያልሽ መታረቃቸዉ. ትገርምያለሽ. እኛ ነዉ የምናቀዉ. ህመሙ. መጅልስ. ተብየዉ. አቃጣርይ. የአቢይ. አህመድ. ተላላክይ. ነዉ . ለኛ. አዝኖ. አይደለም. መግለጫ. ያወጣ. ለፊተን. ነዉ. ይበቃችሀል. ባላ. የምመጣ ያለ እዩ. የትግራይ. ግን. ለተጋሩ. ተዉት ይበቃል አላህ ፍሩ. ትግራይ የምገዛ ያለካ. በቅጡ. አታዉቁም. ወያኔ. አይደለም. ጭፍን. ጥላቻ. አላቹ. በትግራይ ይበቃል አላህን. ፍሩ ድን አወኩ ብላቹ ፊተን. ነዉ. የምታደርጉት. ያላቹ. ሕጃብ. አወ አስፈላግይ. ነዉ እኛ የትግራይ ልጆች. ሕጃባችን አናወልቅም. ግዴታቹ. ፊተን. የምታደርጉ ይበቃል. አላህ ፍሩ እኛ. You Tube መነገጃ. አይደለንም. ይበቃል. ሁሉ. የምጫጫ ያለ. ለ ጥቅሙ. ነዉ ለብሩ. ነዉ. እዉነታዉ. እሱ ነዉ. ዋጡት መስግድ. ሲፈርስ ጎንደር. እንድ. አልጨሀችሁም ትገርማላቹ. ግን አላህ ይፍረድ. በኛ የዘራችሁት ጥላቻ. እያጨዳቹ ነዉ

  • @abdusalam3308
    @abdusalam3308 17 дней назад

    Wayane allah yanesachaw