አንባዋን አንዴት ላስቁመው?!! ድንቅ ልጆች : 89
HTML-код
- Опубликовано: 11 май 2022
- Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ Приколы
ልጆች ከወደዱ እኮ ፍቅራቸው ከልብ ነው ሲወዱም ያለ ምክነያት ነው 💚💛❤️ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ
የኔዋ የልቤ ዜማዬ ደግነቴ አርሴማ አስለቀሰችኝም አሳቀችኝም ክክክክክክክ
አሚንንንን
አረ እሺ ከስር ትሪ አድርጉበት ያለዛ ሞሶቡ ይቀደዳል ማለቴም ከስሮ ትራ ከሌለ ነዉ
እድግ በይ ደስ ስትል
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
ትክክለኛ የህፃን ባህሪ ያየሁባት ልጅ አላህ በጥበቡያሳድግሽ የኔማር💚💚
እኔ ራሱ ጌታን ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው ደስ ሚለኝ ❤❤
አወ
@@adi-my1cq ሳህ
Waw
@@adi-my1cq ere ene begize teru ena degun sileyu blte sihonu new des milegn kemr 🙄😁
ወይ ልጆች እንዴት እንደምያሳዝኑ እኮ የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ባርኮ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ 🙏😇❤️
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
አሜን ከሜኖ የሳድግልኖ
@@azebtufa7389 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
ያ አላህ 😭😭😭😭
የኔ አብሪያት ስቅስቅ ብዬ ማልቀሴ በሰላም ነው
እሸቱ አንተም እኮ እንደነዚህ ህፃናት ንፁህ ልብ ነው ያለህ❤️አላህ ይጠብቅህ 🙏
ሱብሓን አሏህ
እኔ ብታይስ ልቅልቅ ነው ያልኩት በልቅሶ😭😭😭😭😭😭😭 ስስ ነው ልብሽ እንዴ እኔ
ማበላለጥ አየሁንብኝ እና ይቺ ልጅ በጣም ልጅ የምትባል ልጅ ናት የአሁን ሳይሆን የድሮ ልጅ ሆደ ቡቡ ሁላችሁም የሀገራችን ልጆች እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
እውነት ብለሻል!❤
ልክ ነሽ
@@brighttomorrowlearningtube5052 vz1
Tube 554
እውነት የልጅነትለዛ ያላት ድንቅልጅ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭እንቧዬ ይፍሰስ የኔ እናት የኔ ቆጆ እድግ በይልኝ
@@comedianeshetu የህፃናት ሞራል ጠብቁ ሲከፉና ሲያለቅሱ አታጨብጭቡ አትሳቁ😥
@@Sofi-ks3zo መቼ ሳቁ ጉድ እኮ ነው
"አላህ ሆይ" ለነዚህ ለማየት
ለምንሳሳላቸዉ ልጆች ስትል
ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😭
የዛሬዋ ደግሞ ናፍቆቷን በተግባር
ያሳየች ድቅ ልጅ ናት
እድግ በይልኝ☝️🌷
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
Amane
አሜን
@@saronfikir5962 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
😭😭😭 በጣም እግዚአብሄርን ኧረ ጦርነት ይብቃን የድሮውን ሠላም ይመልሥልን የኛሠሰ ሀፅያት ከፍ ለህፃኖቺ ሢል ምህርቱን ይላክልን ፈራሁ አሁንሥ 😭😭😭😭
የኔ ማር አንጀት ሰትበላ ጌታሆይ ስለነዚ ንፁሃን እፃናት ስትል አገራችንን አስባት😍🙏
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሸ 😘
አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ !! የእኔ ማር ጣፋጭ እሼ በልጆቹ ልብ ዉስጥ ትልቅ ቦታ አለህ መልካምነትህ ቀጥልበት አንተን አይተዉ ባንተ የሚወጡ ብዙ ህፃናት አሉ።
ውዶቼ ደምሩኝ
@@hayatmeka3271 demerign melesalewu ehet
የዛሬዋ ድንቅ ልጅ እንበዋ ቅርብ ነው :: ሆዴን አባባችው:: እግዚአብሄር ሆይ ስለነዚህ ንጹህ ህጻናት ስትል አገራችንን ሰላም አርግልን::🙏🏽🇪🇹
አሚንንንንን
አሜን አሜን አሜን
Amin
🙏🙏🙏🙏
Eugk
ዛሬ እሼ ትክክለኛ ህፃን አገኘህ
የኔ አሳዛኝ ስታምሪ እድግ በይልን ።እሼ ታድለህ ህፃናት የእውነት ይወዱሃል ።እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ።እ/ር አይለውጥብህ ዘወትር ፀልይ።
ፈጣሪያችን ሆይ ስለነዚህ ልጆች ብለህ ማረን ይቅርም በለን እሼ መልካም ሰው ❤❤❤👊👊👊👊
መግቢያው ላይ "ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሃገሬ" የሚለው እንዴት ደስ እንደሚለኝ💚💛❤
አለባበስሽ ደግሞ አንደኛ ነው እደጊልን የኔ ቆንጆ❤
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
Ashitu sailka matwkui bmryiam
በጣም እኔራሡ ያሥለቅሰኛል
እህ ሀገሬ ሞቸ ነዉ የምወዳት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🥰
የእኔ ቆንጆ ለሰዎች ያላት ፍቅር ይለያል! ❤ እንደዚህች ልጅ አይነት ልብ ይስጠን !
ድሮ ነበረን እኮ!!!
@@kingcell9524 bihonem ahun ke derow yelek yasflgenal
🥰🥰🥰🥰
@@kuamekuku9767 ልጅ ሆነን
ለማለት ነው
የኔ ፍቅር 🥰🥰 ደስ ስትል ልቧ ንፁህ ነው ❤
የኔ ቆንጆ እፍፍፍፍፍ 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ወይ የኔ ጣፋጭ ልጂ እንደናንተ ንፁህ ልብ ይስጠን ፍቅር ያድለን እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ልጅነት!ንጹሕነት!የዋህነት!💕
እግዚአብሔር ለልጆቻችን ሲል ቶሎ ይታረቀንና ሰላማዊ ሀገር እንድናስረክባቸው ይርዳን💕💕💕
አሚን አሚን
Amen Amen...
ፈጣሪዬ ሆይ ለነዚህ ቅንልቦች ህፃናት ብለህ የኢትዩን ትሳኤ አቅርብልን እሼ ምርጥ ሰው ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ አቦ 😘
ትለያለች ጣፍጭ የሆነች ልጅ ውነትም ድንቅ ልጅ ናት😍 ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን💚💛❤️
የኔ እናት እምዬ ስትል ደስ ስትል💓ናፍቀኸኛል ግን አላውቅህም😂😂ውይ የኔ ማር ናፍቆት ሚያስለቅሳት ስታዛዝን ኡፉ😢
ናፍቀሀኛል 😭
ንፁህ ልብ…ንፁህ ፍቅር…ማን እንደ ህፃናት! እድግ በይ! አያትሽ እልፍ አመት ይኑሩልሽ! እሼ እናመሰግናለን!!💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
በቅንነት ደምሪኝ
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😍
እሼ ሰላምህ ይብዛ ከልጆች ጋር ያለህ መግባባት በጣም ደስ ይላል።በርታ።
በጉጉት ስጠብቃት ነበር የዜማ ሁለተኛ❤💘
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ እዉነት አስለቀሽኝ
ምነው ሁሉም ሰው እንደ ህጻናት ልብ ንጽሁ ቢሆን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ናፈቀኝ እስቲ ሁላችንም በየእምነታችን ዱአ ጸሎት እናድርግ ፈጣሪ ሰላሙን እንዳወርድልን🙏🙏🙏💚💛❤
በቃ ባታውቀውም ሰው በመሆኑ ብቻ ናፍቋታል:: እግዚአብሔር የነዚህን ህፃናት ንፁህ ልብ ለሁላችንም ይስጠን:: እግዚአብሔር ያሳድግሽ: የአርሴማ ሰፊነው:: ስሟ ራሱ ቅኔ ነው::
ይች ልጂ በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ ደስ ስትል💕💞
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ናፍቀኽኛል ግን አላውቅህም😂 የኔ ማር እድግ በይ እሽ መልካም ሰው 🥰
ቤተሰብ ሁኑኝ እስቲ ዉዶቼ ❤️🥰🥰🥰
@@comedianeshetu አ ነ
ሳይተዋወቁ መነፋፈቅን አጋባሽብን እኮ አንች ድንቅ💚💛❤ልጅ
የኔ ማር: ንግግሯ ሲጣፍጥ
እኔ እራሱ እንባዬ መጣ በጌታ 🥲ኡፍ ልጆች እኮ ፍቅራቸው ከልብ ነዉ እኮ እንደኛ ማስመሰል አያውቁ የሁላችንም ልቦና እንደነሱ ያድርግልን 🌹ጌታ 🙏
በማርያም እንዴት ደስ እምትል ልጅ ነች ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ እሸቱ ፕሮግራምህ እስኪጀምር በጣም ነው እምጓጓው ባንተ ውስጥ ኢትዮጲያ አለች
እንባዋ እንደኔ ቅርብ ነው😂
😂😂 እኔም በልጅነቴ እደዚ ነብኩ አልቃሻ ይሉኚ ነበር አሁን ደረቅ ሆንኩ ለምነዉ ጌታዬ ክክክ
@@user-we3kb2jm5b በልጅነትሽ ጨርሰሽው ነው
@@foziyahayati6372 ክክክክ ይሆን እንዴ
የኔ ማር ናፍቀህኛል አለች እሼ እውነት ታድለህ ልጆች በጣም ነው ሚወዱህ ልብህ ንፁህ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እሼ❤❤😍😍
ጣፍጭ ልጅ እንዲ ሲያወሩ ደስ ሲሉ የኔ አልቃሻ 😂😂😂😂
አሉ እንጂ አንዳንድ ልጆች ያለ እድሜያቸው ሚያወሩት ነገር ሚያስጠላ
በንፁህ ፍቅር ያደገች ውስጧ በፍቅር ነው የተሞላው ተባረኪ ለእናት ለአባት በረከት ሁኚ ለሀገር ለምድር በረከት ሁኚ 😍😍😘🥰
Amen
ክክክክክክክክክክ አይ እሸቱ የዛሬዋ ደግሞ አሪፍ አልቃሻ የኛ ዘመን ልጅ ክክክክክ
ሰበብ ብቻነዉ የምትፈልገዉ
@@ekramweleyuwa1207 🤣🤣👍🏼እኔ አልበላም ብላም ታለቅሣለች
@@user-we3kb2jm5b አዎን ሚስኪን ነገር ናት ሀሀሀሀለ ኬኩን ይዛ እዳትመጣ አልበላም ብላ አለቀሰች እኮ ኬክ የማትወድ
የማርቆሷ ንግስት እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤🌹love 💝💝uuuuu ❤እመዬ 🌹🌹🌹
የቆንጆ ስታምሪ ጣፋጭ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ እድግ በይ
ልጅ የወደደው ፈጣሪ የወደደው ነው እሸቱ አዝርናኝ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
ይች ደሞ ትለያለች የኔ ጣፋጭ እደግ በይ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
የኔ እናት እንባዋ ኡፍፍፍ ህፃናት እኮ ንፅኳን ናቸው በህፃናት መወደድ ምንኛ መታደል ነው ተባረክ ወንድማችን
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በተለያየ ሀገር ያላችሁ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጠን ለሁላችንም
አሜን
ቤተሰብ ሁኑኝ እስቲ ዉዶቼ ❤️🥰🥰🥰
አሚን ያርብ
አሜን አሜንንንንንን
አሚንንን ያረቢቢቢቢቢ።
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ ለኛም የተባረከ ትዳር ሰጥቶን በፍሬ በልጆች ይባርከን😢😢😢😢
አሜን፫
አሜን ውዴ
አሜን አሜን አሜን
Ameeeeennnnnn
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃሽ እሼ እግዚአብሔር ያክብርልን
ደስ የምትል የእውነት ልጅ ናት። ፈጣሪ ያሳድግሽ
ወይኔ በሳቅ ሞትትኩ እባዋ ቅርብ ነው የኔ ሆደ ባሻ አላህ ያሳድግሽ
Ayy enatawa selelechi nw
እውይ እንዴት ደስ ትላለች የኔ ውድ እኔን አይዞሽ አታልቅሽ ፈጣሪ ይባርክሽ በፀጋ በጥበብ ያሳድግሽ!
በማርያም በድጋሜ ትቅረብ የምትሉ እስኪ እንያችሁ!
ልጅነት ሳይሰስቱ ፍቅርን መስጠት ፤ በግልጽነት ዙፋን መንገስ
በልጆች መነጽር ራሳችንን እንድናይ የፈቀደ አምላክ ይመስገን::
ድጋሜ ብትቀርብ ደሰ የሚይለው😇
እድግ በይ የኔ ቆንጆ እስኪ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ለሁላችንም ጤናማ እና ደስ እሚል ልጅ ይስጠን
አሜን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን🙏
የኔ ማር አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😥😥😥 ስታሳዝንን
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤
እኔእራሱአለቀስኩ አይይይይይይ
አሜን
እኔንም 😘kimer 🙏🏿🙏🏿
የኔ ግን እዳታመጭ ብታመጣ ግን እመታታለው በሳቅ 😂😂😂
ታድለህ እሸ የልጆች ፍቅርኮ ማገኘት መታደል ነው ❤️❤️
እኔ ሀሙስ ናፍቆኝ ነበር አሼ የኔ የዋህ አሼ በማርያም ብደውል ካርዴ ብቻ ነው የሚያልቀው መልክት እንልካለን ይላሉ በናትህ አሼ የ11አመት የስደት ታሪኬን በዳንኪ ቲዩብ በድራማ እናቅርበው በማርያም እስኪ በላይኬ አሼ ጋ አድርሱኝ
ማሬ በቀንነት ደምሩኝ
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@@mahi141 አትሙቺብኝ አረኩሽ
አለም ውድ ሰብስክራይ አርጊኝ አንችም ሀሳብሽን አላህ ያሳካልሽ ውድ
እሼ ምርጥ ሰው በጣም አክባሪክ ነኝ ልጆች የ ሀገር የ ወደፊት ተስፋ ናቸው እንደው እኚ ውብ የ ኢትዮጲያ ልጆች የ ዛሬ ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ላይ ምታቀርባቸውን ወደፊት አድገው እኛም እድሜ ሰቶን አንተንም ፈጣሪ እድሜ ሰቶክ ዳግም የ ቀድሞ የድንቅ ልጆችን አድገው ተለውጠው በተመሳሳይ ፕሮግራም የ ድድንቅ ልጆች መድረክ ብናያቸው ብየ ተመኘው
የኔ ጣፋጭ ❤️❤️እፍፍፍ ምናለ ሁሌም ህፃን ብንሆን 😢😢😢💔💔💔
የኔ ማር እድግ በይልኝ አምላክ አገራችንን ለነዚህ ህፃናቶች ብለህ ሰላም አድርግልን
She is sooooo cute 🥰 She made me laugh and cry. Love her❤️
የኔ ማር ልዑል እግዚአብሔር በሞጎሱ አሰድግሽ የኔ ማልካም እሼ ለሁሉም ትናፍቃሀሌ ኑርልኝ የኔ አስተዋይ
በእዉነት ከፍቶኛል ሆድ ብሶኛል አዛኜን😢 የሀገራችን ጉዳይ ከቃል ከመናገርም በላይ ሆኗል💚💛💔
እግዚአብሔር ለእነዚህ ለማያቁትን ናፋቂ ንጹኅ ልቦች ሲል ይማረን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ይብቃን
ቤተሰብ ሁኑኝ እስቲ ዉዶቼ ❤️🥰🥰🥰
አሜን
Amin
የኔ ቆንጆ እድግግግ በልልኝ💓💓💓💕💕💕💖💖💖💗💗💗💘💘💘💘💗💗💗💝💝💝💞💞💞💞💞💞
ትንሹዋ ሰለሞን የኔ ጣፉጭ እድግ በይ
የኔ ማር ለእፃናት እኮ ይታያቸዋል ንፁህ ልብ እሼዋ የኔ ደግ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘
😂😂😂😂😂😂ልጅቷ ግን በሳቅ ገደለችኝ ወሏሂ እፍፍፍ 😂😂🤔
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
ክክክክክክ
ደስ ትላለች በጣም ፈጣሪ ያሳድጋት ደግመህ አቅርባት እሸቱዬ😍
ህፆናት እኮ ንፁህ ልብናቸው የኔማር እድግበይ እሼ መልካም ሰው
ውይ የኔ እናት የኔ መልካም ሆደ ቡቡ ፤ ሃገሬም እንዳንቺ ነች የዋህና ሆደቡቡ::::::: የሚረግጣት በዝቶ ጨካኝ ሆነች እንጂ።
ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
ለኛም የተባርኩ ልጆች ይስጠን ናፍቀህኛል ግን አላውቅህም አላለችም እሽቱ እውነትም ሳያውቁት የሚናፍቅ ነው. እድግ በይ
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@@mahi141 ምን ቦጣሽ ትሞች አር ቢቻል ሺ ግዜ አርግሻለሁ ማር
የኔ ጣፋጫ እግዚአብሄር ያሳድግሽ 🥰🥰🥰
የኔ ጣፋጭ እንባዬ እስኪረግፍ ድረስ ነዉ ያሳቀችኝ ግን ቆይታችሁ በጣም አጠረ ደግማችሁ እንድታቀርቧት
የኔ ሆደባሻ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ😍😍😍
ሚጣእመብርሐን ታሳድግሺ የኔ አልቃሻ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@@mahi141 እሺ
እሸቱ ምናለበት ዘማ ያሬድን ብትደግምልን 🙏🥰🥰
በጣም ደሰ የሚል እሸቱ ዝግጀትህ ደሰ ይላል
ውይይይይይ ስታሳዝን እባዋ ቅርብ ነው 😘😘😘 እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ውይ የኔ ማር ልጆች ከልቤ ነው እምወዳቸው እደጉልኝ😘
ዜማ ተቀረብ የምተሉ ናፈቀችን😥💞💞💞 ሰታመረ እግዚአብሔር ያሳድግሸ😍😍😍😍
Are wedeza
ዜማም እንደ አንድ ህጻን ልጅ አሳቀችን በቃ ሌሎቹ ህጻናት ይምጡና ያዝናኑን ዜማ ዜማ አትበሉ ሁሉ የየራሳቸው አስቂኝ ፓርት አላቸው
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
Zema tastelalech lij malet dina nech yena konjo
ትክክለኛ ይህችን ልጂ ባህሪ የያዘች ይቺ ነች 😍😍😍
ድንቅ ልበ ንፁህ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግሽ❤️
ወይኔ እንዴት አንጀት ትበላለች ምስኪን የኔ ቆንጆ
_ጊዮርጊስ ብቻ አላለችም 😂😂 ኢትዮጵያን አላውቅም አለች ወይኔ ዛሬ የምር አርሴማ እንባዬዋ ቅርብ ነው ኬክ ካመጣች እመታታለሁ አላለችም በጌታ ስም በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂_
የቡና ቁርስ ስርክ ሆኖል 😁😁
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
አረ አትሙቺ ውዴ ሞት አይበጅም
@@mahi141 በቅንነት ሁላችሁም ሠፖስክራይብ አድርጓት አይከፈልበት ።
@@user-gl3mw4yk2z አመሰግናለው የኔ እህት😘
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋውውው በጣም ደስ ትላላችሁ😍😍😍ጩጨዋ የኔ አልቃሻ😅😅😅
እምወድክ ማለት ነው ናፍቀህኛል 😜😜
You do not understand how much joy children bring to your soul. We need to learn from these children. Eshayaaa you are the main man..such inspirational...Respect and Love to you
የኔ ማር ኡፍ እሼ እንዲ ሳታቅ የናፈቃት ምስኪን እሼ አንተ ትለያለክ ለልጆች ምርጥ ፕሮግራም ነው ሀገራችን ለነሱ ሲል ሰላም ያርግልን 🙏🏼🥰🥰
የተወዳጁ የኮሜድያን እሸቱ ዩቱብ ቻናል ተመልካቾች በጣም ነው የሚወዳችሁ ትወዱኛላችሁ አይደል
የኔ ሆደ ባሻ 😔❤እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ ❤
እሼ አባትዬ እንወድሃለን ባባዬ ኩራታችን ነህ ❤❤❤
ወይኔ እደት እደሳኩ🤣🤣♥️♥️♥️የኔውድ
የኔ ማርርር ወይኔ የኔ አብሮ ማለቀስ ምን ይሉታል ጣፋጭ እድግ በይልኝ 😍😍😍😍😍😍❤
ወይኔ የኔ ቆንጆ ልጅ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭እሼ እኛም እኮ ልክ እንደስዋ ነው ድብልቅልቅ ባለ ስሜት የምንወድህ አንተን የሚገልፅ ቃላት ጠፍቶብን 😭😭😭😭በሉ ላይክ ሼር አድርጉ አንድ ሚሊዬን እይታ አድርጋ ድጋሜ ትምጣልን የኔ ሆደ ባሻ 😭😭😭😭😭
እባክህ አባት ሆይ ስለነዚህ ንፁሃን ብለህ ማረን😭
እሸቱ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ንጹህ ልብ እና ንጹህ አይምሮ ያላቸውን ስለምታቀርብልን እናመሠግናለን አርሴምዬ ፈጣሪ ያሣድግሽ 😍😍😍👌👌
የኔ ቆንጆ ስታሣዝን ሆድ ብሷታል ናፍቂ ነች🙏🙏🙏
ድንቅ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ 💌እናንተን ሳይ መውለድ ያምረኛል የምር
ቤተሰብ ሁኑኝ እስቲ ዉዶቼ ❤️🥰🥰🥰
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@@mahi141 ere men ba waxash mexawu 🥰
እሹ, ሁሌም ደስ ይበልህ !
ልጆች ከወደዱ እኾ ፍቅራቸው ከልብ ነው አምላኬ ሆይ እንደ ህጻናት ንጽህ ልብ ሰጠኝ
አሜን ቅጭንይ
ፍቅር የሆነች ልጅ ናት በርታልኝ እሸቱዬ!
የኔ እናት የኔ እባ ይፍሠስ አሼ ምርጥ ሠው እኔም ከስደት መልስጡሩ ባል ከጡሉ ልጆች ጋር ይወፍቅሽ በሉኝ
ሚስኪን ልጆች እኮ ከወደዱ 💞💕
ወይኔ ልጄ ትዝ አለችኝ 🥲🥲🥲🥲እኔን የኔ ጣፋጭ አምላኬ ሆይ በጣም የምጠላው ነገር ልጆች ሲያለቅሱ ማየት 😔እመቤቴ ትጠብቅሽ አርሴምዬ 💝💝የማርቆሷ በጣም ሆድ ብሷታል 🥲የኔ ልዩዬ
የኔ ፍቅር አይዞሽ አይ እናት