Seifu on EBS: የተወዳጁ ተዋንያን ሚሊዮን ብርሀኔ ያልተሰሙ ነገሮች | Million Berhane

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ተዋናይ ሚሊዮን ብርሀኔ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል አንድ | Ethiopian Actor Million Berhane interview on Seifu Show
    ማንዴላ በመባል የሚታወቀው ተወዳጅ አርቲስት ካሳሁን ፍስሃ bit.ly/2VZybdE ፊልሞች ላይ ስለ ገጠሙትን አዝናኝ ገጠመኞች እና ከፍሪያት የማነ ጋር ስለሰራው ማያ ፊልም በሰይፉ ሾው ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 486

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +621

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅርና ጤና አይለያችሁ

  • @semudari5693
    @semudari5693 5 лет назад +71

    ከኢትዮጵያ አሉ ከሚባሉ ወጣት ወንድ አክተሮች በጣም ከማደንቃቸው ውስጥ አንዱ ነው ሚሊ
    በርታ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 лет назад +95

    ሚሊ፣በቤቱ ያፅናህ

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 лет назад +75

    ስይፍሻ ዛሬ ገና አሪፍ ስው አቀረብክ ሚልዬ❤️❤️

  • @hanitube7298
    @hanitube7298 5 лет назад +74

    ሚሊ በምነትህ ያቆይህ ሁላችንም በምነታችን ያፅናን ፣ የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን!

  • @bbt911
    @bbt911 5 лет назад +9

    በጣም ከምወዳቼው አክተሮች አንዱና አንዱ ነው. በተለይ ጆከር ፊልም በጣም እወድለታለሁ በረታ ዬኔ አንበሳ እስኪ ዬምትወዱት እንተዋወቅ በላይክ💯✔✔✔

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +156

    የሚሊዮን አድናቂዎች ሰብስክራይብ አጋጩኝ👍👍👍

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 5 лет назад +36

    Omg የሰው ዝምድድድድድናናናናና ሚገርምምምምምምም ነው በአላህ ተስፉ ብርሀኔ ወንድምህ ነው ማነው እንደኔ የተገረመ ዋውውውውው ተስፉማ ሲተውን ጎበዝ ነው መስሎ ሳይሆን ሁኖ ሚሰራ ሰው ነው

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 5 лет назад +19

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን❤

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 лет назад +43

    ሚሊየ የተክልየ ልጅ መልካም ወጣት ማለት እንዲህ በሃይማኖቱ መፅናት ነው እንጅ መመንፈቅ በየ አዳራሹ በአምላካችን ስም መቀለድ አይደለም ሚሊየ የተክልየ ልጅ የቅዱሳን ወዳጅ መሆን ጥቅሙ መልካም ወጣት መሆን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው #ቅዱሳንን የማይፈልጉና የሚሳደቡ መናፍቃን እኮ ናቸው በአፋቸው ብቻ መልካም ሰው እየመሰሉ ውስጣቸው መርዝ የለበሱ የሚሆኑት

    • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
      @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 4 года назад

      ይድፋሽ አቦ እናንተ ግን መቼ ነው መልካም ቃል የሚወጣችው እንደ ኦርቶዶክስ ደሞ አለ እንዴ ተስዳቢ እና እባብ መልካም ነገር ብትማሩ ከአፍሽ መልካም ነገር ይወጣ ነበር

    • @abduladi6871
      @abduladi6871 4 года назад

      ዋው ሚልዮን

  • @fkrehabeshawt1071
    @fkrehabeshawt1071 5 лет назад +79

    አቦ ሚሊ ሰወደው የምትወዱት lik

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 лет назад +87

    ሚሊዮን ዘጠነኛው ሺ ላይ ስወድህ

    • @betty2340
      @betty2340 3 года назад

      me 2 😁😂😂🤩

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 лет назад +49

    ድሮስ ግሸን የተዋወቀ ፍፃሜው ባያምር ነበር ምገርመኝ🙏😇❤

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 лет назад +3

    የተስፋ ወንድም ነው ለካስ አላወኩም ነበረ ይመችህ😍😍👍

  • @ሜሉየአቃቂዋአፋቃሪህነኝ

    ሰይፍሻ እኔ በጣ ነዉ ምወድልክ ፕሮግራምህን እና እባክህ አንድ ሰዉ አቅርብልን ስሙ ሙሴ ይባላል አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ 08 እካባቢ ነዉ ቤቱ ድምጹ በጣም ያምራል አሉ ከሚባሉ አርቲስቶች የሚበልጥ ድምጽ አለዉ ግን ሰይፍሻ ይህ ልጅ እዚሰአት ላይ ትንሽ እራሱን ስቷል ማለቴ እደማበድ እያረገዉ ነዉ ስልዚ እባክህ እርዳንና እንድ ጥበብ ወዳድ ልጅ እናትርፈዉ fb ላይ ሰዉ እዳለ post አርጎታል አተላይ እዲቀርብ ይፈልጋሉ እና እባክህን ተባበረንና አቅርበዉ ህዝቡም ደስ ይበለዉ

  • @መቅዲየድግልልጅ
    @መቅዲየድግልልጅ 5 лет назад

    ሚልየ 😍😘😘እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርግህ 😘😘

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +3

    በንፁህ ልብህ ጠይቀሃት የሰጠችክ እመብርሃን አሁንም በትዳራቹ በቤተብክ በጤና ታኑራቹ።እማምላክ እኛንም አስቢን በስደት ያለነውን ልጆችሽን አሜን

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 лет назад +11

    በጣም የምወድክ እመቤቴ ደጅ ያገኘህው ትዳር ከጅምሩ ተባርኳል አንተን ያሰበች እመቤቴ ሁሉንም ታስብ

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    ሚልየ በርታ መልካም ልጅ

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 лет назад +5

    ሚሊየን የኔ ማርርር ሰይፍሻ እናመሰግናለው
    💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 года назад

    ሚሊዬ አድናቂህ ነኝ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የተስፉ ብርሀኔ ወንድም መሆንህ ገርሞኛል ሁለታችሁም ምርጥ የጥበብ ሰዎች ናቹ ሴፍሻ እናመሰግናለን

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    ሚሊዮንዬ የኔ ወንድም በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ያማረ ያድርግልህ እመብርሀን አትለይህ በቤቱ ያፅናህ

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ

    ዋው ! የተስፉ ወንድም ነው ?? በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ. ዳሩ የተክልዬ ልጆች ናቸውና ።

  • @መኑከመአምላክመኑከመአምላ

    ሚሊ ምርጥ ሰው ስወድ ታዳርህን እመ አምላክ ትባርክልህ

  • @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ

    ዋውውው በጣም የምአድንቀው ተወንየን። ምርጥ ብያለሁ

  • @emyeminilik7335
    @emyeminilik7335 5 лет назад +17

    በጩባው ቀልድ እኮ መሥማት የተሳነውም ይስቃል 😂 አቮ ይመችህ ሚሊ

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 5 лет назад +2

    ሚሊዬን ከእምነትህ እስከ አሰቂኝነትህ በጣም ጐበዝ ነህ በርታ።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +64

    ሚሊዮን ምርጤ

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    የሀንቾ መሸለም ያስደሰታችሁ

  • @sarasari4608
    @sarasari4608 5 лет назад

    ደስ ይላል እግዚአብሔር እምነትህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ

    ሚሊየይ የኔ ውድ በቤቱ ያፅናህ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +5

    የተስፉ ወንድም ነክ ለካ ጎበዝ ተዋናይ ነህና በርታ

  • @lixmony3556
    @lixmony3556 5 лет назад +5

    ምርጥ ሰው😍😍😍😍

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 5 лет назад +1

    Wow milion ena tesfu betam new miwedachew madenkachew wendimamachochi mehonachewin alakim neber.

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 5 лет назад +2

    ሚልዪ ይመችህ የተክልዪ ቸርነታቸው በርከታቸው አይለይህ አገራችንን ፃድቁ በፀሎታቸው ይጠብቁልን
    የተክልዪ ልጅ

  • @circusgirum1916
    @circusgirum1916 5 лет назад +6

    I’m proud of you Brother

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 5 лет назад +3

    ሚልየ ስወድህ በርታ ጎበዝ ተዋናይ ነህ ኮሜዲም ነህ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 лет назад +21

    ሚሊ ፍቅር የሆንክ ልጅ ተክለሀይማኖት ይጠብቁህ ወልደህ ለማየት ያብቃን

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 лет назад +1

    ጩባው. ወዳጄ. አቤት. እንዴት. እንደምወድክ.
    አድናቂክ. ነኝ ❤💚❤👈👈👈👈👈👈

  • @አልሀምዱሊላ-ኰ4ጰ
    @አልሀምዱሊላ-ኰ4ጰ 5 лет назад +8

    ወይኔ ይሄንን ልጅ ስወደው

  • @natanimyamariyam4006
    @natanimyamariyam4006 5 лет назад

    የሰፈሬ ልጅ እኮራብሃለው👍👍👍 ተክልዬ ይጠብቁህ

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 лет назад +1

    ዋዉ የተስፉ ወንድም ነህ በጣም እምንወደዉ አርቲስት ነዉ በጣም ደስ ይላል

  • @barasheabdi4593
    @barasheabdi4593 5 лет назад +2

    ketayu ye seifu on ebs mehon yalebet abssiniya vine nachew yemitismamu esti like

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 5 лет назад

    ስይፋሽ ዛሬ የምወደውን አርቲስት ነው የማጣህው። በዚው አለምሰገድን እንጠብቃለን። ሚሊየን ብርሀኔ የተስፉ ብርሀኔ ወንድም ነው? እኪ ንገሩኝ

  • @salamsalam4290
    @salamsalam4290 4 года назад

    እግዝያቤር እውነት የጠየቁትን ቢቆይም ይሰጣልመፅናትበእግዝያቤርንአለመቸኮል ሚሊ ከነባለቤትህ ከነልጅህ እረጅም እድሜና ጤና እመኝላቹሀለው

  • @amarchiauonalma
    @amarchiauonalma 5 лет назад +29

    ማነው እንደ እኔ እናንተ የተናፈቀዉ😪😪😪አይ ሰገድት አይኑ ይጠፋ

  • @ልጅእዮቤል
    @ልጅእዮቤል 3 года назад

    ሌላ ምንም አልልም በርታልኝ ሚሊየ

  • @የሮምተቻለ
    @የሮምተቻለ 5 лет назад +169

    እናቱን የሚወድ ብቻ ሰስክራይብ አርጉኝ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +9

    እስኪ እንደኔ ሚሊዮንን የሚወድ ላይክ

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj 4 года назад

    ግሸን ማሪያም እንዴት ብትዋደዱ ነው ግሸን ማርያም እግዚአብሔር ትዳራችሁን የዘላለም ያድርግላችሁ

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi 5 лет назад +6

    ውይ የምወዴው ተዋናይ በርታ

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ

    ሚልየ ሰወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tinazemu1596
    @tinazemu1596 5 лет назад +30

    እባካችሁ ሰዎች ፈጣሪን እጁን ታጥቦ አትበሉ እንዴት ንፁህ ነገር ይታጠባል

  • @zinachabab7441
    @zinachabab7441 5 лет назад

    በጣም ነው ምወደው

  • @gkfhgjdh1631
    @gkfhgjdh1631 5 лет назад

    Waoo Barta baemntki lamenu yestal akwaku yekfale 🙏🙏🙏🙏

  • @hahshhhshshshwhwh2326
    @hahshhhshshshwhwh2326 5 лет назад

    ሰወድክሚሊዬ❤💛💚እግዚአብሔር ይጠቡቅ

  • @tyttyt3557
    @tyttyt3557 5 лет назад +1

    ስወደው እኮ ❤❤

  • @raheltesfaslassie6654
    @raheltesfaslassie6654 5 лет назад +3

    ሚሊዬ ስወድህ እኮ Thank u Seyifu

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ሚልዬ የኔ ምርጥ ሰው ፈታ ያልክ ልጅ ነክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    ሚሊ በርታ ወድማችን አድናቂህ ነኝ፤

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ሥወድህ ሚሊ የእመብርሀን ጥበቃ አይለይህ

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 5 лет назад +1

    ሚልዬ ሥወድክ ይመችክ 😍❤

  • @danielamanuel334
    @danielamanuel334 5 лет назад +1

    ሚሊ ኤርትራዊ መሆኑን ደስ ይላል በጣም! ጎበዝ ኣንደኛ ነህ

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 5 лет назад +25

    እስቲ እንደኔ የምታደንቁት like ግጩኛ

  • @eseyegirma4384
    @eseyegirma4384 3 года назад

    💕💕💕💕💕💕 chubiti chubiti chubiti love love love

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 5 лет назад +1

    ማሊየ👍👍👍👍👍

  • @almazyesuneh6037
    @almazyesuneh6037 5 лет назад +1

    Wowww Habibi swedih selamih yibzalign Sefiyee Bexam adinakih negn le lijinete jemiro selamih yibzalign

  • @fredtube229
    @fredtube229 5 лет назад +24

    እስኪ ታሪኩ ባባን እና አለምሰገድ ይቅረብ የምትሉ ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ አርጉኝ አምሮኝ ነው እርጉዝ ነኝ

  • @rediat943
    @rediat943 4 года назад

    ሥወዲ ሁሉ ሥራክን በርታ

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    በጣም ነው የምወድ ሚሊ አመሰግናለሁ ሰይፍዬ

  • @Titay2348
    @Titay2348 5 лет назад

    የዘንድሮ አርቲስቶቻችን ስለ እመቤቴና ስለቅዱሳን በየወጡበት ይናገራሉ በተለይ የሀና ዮሀንስ ንግግር እንደኔ ውስጡን የማረከው ማነው እስኪ ሚሊ በቤቱ ያፅናክ ተክልዬ

  • @በሱፍቃድዩን
    @በሱፍቃድዩን 5 лет назад

    እንዴዉ ሚሊ ስወደዉ እድሜ ይስጥህ የኔ መልካም

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh5194 5 лет назад

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aveavani9719
    @aveavani9719 5 лет назад +1

    Abbissinya vine akrbachwe enji Addis. Zefen abberetatachew enji seyfu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @aveavani9719
      @aveavani9719 5 лет назад

      እንዴት ነሽ ደናነሽ zefen

  • @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
    @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 5 лет назад +1

    ከልብ ነው የማደንቀው" ጩባው " የኔ አዝግ ጨዋ መልካም ሰው ዘመን ይባረክ አባ 🙄😘

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው

    ሚሊዬ 💖💖💖👌

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 лет назад +3

    ስወደው ሚሊን😂😂😂😂😂😍😍

  • @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ

    ሚሊዬ በቤቱ ያፅናህ

  • @banchb18
    @banchb18 2 года назад

    ስወደው

  • @jamilasultan2246
    @jamilasultan2246 5 лет назад +2

    Miliye betam naw mewdeh😍😘

  • @gezetuber4432
    @gezetuber4432 4 года назад

    ይህን ቻናል subscribe አርጉ ። በወጣትነት ራሳችሁን ታተርፉበታላችሁ
    RUclips.com/thenahusenai

  • @mimiaberademisse2939
    @mimiaberademisse2939 4 года назад +1

    I just like Million Berhane because of him I do Subscribe today don’t get me wrong I really do like also Seifu , But I’m obsessed with 9 Shi drama and I watch all again and again , I was about to watch 9 Shi drama I got this interview so why not I support my People to show my appreciation and on the way I do subscribe while I’m trying to watch Chbity Comedy he makes me laugh 😂 Thanks for interviewing Chubity “ Million” Sending my Love to you all From Las Vegas♥️ Lots of Love and Respect To all Ethiopians 🇪🇹♥️♥️♥️

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    በጣም ነው ምወደው ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @natitube538
    @natitube538 4 года назад

    ሚሊዬንን የሚወድ like yarge😍😍

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ወይኔ ተሥፉ ወድምህ ነዉ ደሥ ሢል

  • @የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ

    Mili ምርጥዬ ሰው ነው❤

  • @adinasetegn9724
    @adinasetegn9724 5 лет назад +4

    ሰይፍየ መሰረት መብራቴ እና ቴዲ አፍሮ አታቃቸውም እንዴ እስኪ ይቅረቡ እምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 5 лет назад +1

    በጣም ነው ምወደው ሚሊዬ ጎበዝ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    ሚለዬ ዉስጥ ነህ በጣምነው ምወድህ 😘

  • @haileabhabtemariam4393
    @haileabhabtemariam4393 5 лет назад +1

    ሚሊ የ ተክሊየ ልጅ ኣዳናኪህ ነኝ በጣም ኣሪፍ ነው ያንተ ስራ
    ሳፉ ማን ስለሆንክ ነው በኣስመራ ልጅ ትቀልድ ? እንኻን የኣስመራ ልጅ , ኣስመራ የማታውቅ

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 лет назад

    ሚሊዮን ሰወድህ ሰላምህ ይብዛ በያላቹሁበት ሰሉማቹህ ይበዛ

  • @danadd3272
    @danadd3272 4 года назад +1

    Milya enkon des alh I like it

  • @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ

    ስወድክ መልካም ትዳር

  • @የሩቅሰውናፍቂ
    @የሩቅሰውናፍቂ 5 лет назад

    አንዲት የፈተና ሰአት ብዙ ያንተ ያልሆኑ ሰዎችን እንድታውቅ ታደርግህ አለች!!ሴፉ እወድሃለው ስልህ በቅርብ ልመጣ አስባለው ስልህ ዋው ደስ ይላል

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    እንኳን ደስ ያለህ መብሩክ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 5 лет назад +2

    ዮሐንስ 14 (John)
    6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 3 (John)
    36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።2 ቆሮንቶስ 6 (2 Corinthians)
    2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።

    • @liliyemaryamlij1426
      @liliyemaryamlij1426 5 лет назад +2

      ይሄእኮ፡ሠይፉ፡ሾነው፡ቸርችአይደለም፡

    • @YAYA21-o6o
      @YAYA21-o6o 5 лет назад

      @@liliyemaryamlij1426 አፌ ቁርጥ ይበል።

    • @mozartbelachew298
      @mozartbelachew298 5 лет назад

      ቸርች ቢሆንማ እኔም አልናገርም ነበር ባታዉ ስለ ሆነ የእግዚአብሔር ቃል ስንስማ እኮ ደስልለን ይገባል ልብን ያነፃል ደስ ይበላችዉ ቃሉን ስሰሙ ተባረኩ

    • @Jesusislord8295
      @Jesusislord8295 5 лет назад +1

      አሜን ኢየሱስ። ያድናል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ሩሐማምህረትየሚገባት

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔ በሠላም ወደ ሀገራችን እስኪያስገባንም ድረስ ሀዘንም ደሥታም በሀገር ነው ሚያምረው እና እናቴን አሞብኛል እግዚያብሔር ይማርልሽ በሉኝ በፅሎት አስቡልኝ ማሚን

    • @yenoyammine1224
      @yenoyammine1224 5 лет назад +1

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ምንም አትሆንም

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 5 лет назад +1

    ስወድህ💝💕💗❤

  • @henokbrown8991
    @henokbrown8991 5 лет назад +40

    ጩቢቲ! ካብ ኢትዮጵያውያን ዘድንቖ ተዋሳኣይ!

    • @hanayallahbariyagh5956
      @hanayallahbariyagh5956 5 лет назад +5

      አረእህቴ ተግረኛ ቋንቋ አስለምጅኝ በጣም ነው እምዎደው ግን ለመድሀኒት አልችልም

    • @selamethiopia4670
      @selamethiopia4670 5 лет назад

      @@hanayallahbariyagh5956 እሺ ጠይቂኝ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ስወድክ ሚሊዬ