ስለትዳር ታላቅ ምክር ላገባችሁም ሆነ በዝግጅት ላይ ለሆናችሁ (ነገረ ጋብቻ) - Megabi Haddis Eshetu -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 189

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው በእውነት ስንቶቻችን አይናችን ያያል ልባችን ታውሯል ትምህርታቸውን ሳዳምጥ ግርም ይለኛል እደሳቸው አይነት ብዙወች አሉ ልበብረሀኖች አብሶ በመፈሳዊ አባትነት ያሉ መሪጌታወችም አሉ ውጫዊ አይን ያለን የልባችን ብረሀን የጠፋብን እግዚአብሔር ይመልስልን።
    መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @lakechaklilu9558
    @lakechaklilu9558 8 лет назад +20

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መህምራችን በእውነት አስተምረውናል መክረውናል በእርዎ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።

  • @touch3206
    @touch3206 5 лет назад

    አባታችን መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን እረዥም እድሜከጤናጋር ኑርልን እንወድሀለን የተዋህዶ እንቁ።

  • @እግዚአብሔርቀንአለው-ጐ8ዐ

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተሰማያት ያውርስልን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማራ ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን አምላካችን ይርዳል !!!!!'"

  • @addismersha5876
    @addismersha5876 7 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአባታችን መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእዉነት በጣም አስተማሪ
    ትህምርት ነው በተለይ በዚህ
    ዘመን አስችካሪ ዘመን ነው
    ስለጋብቻ አስቸጋሪ ነው
    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alem6447
    @alem6447 5 лет назад

    በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እጥፍ እርዘም ያድርግልን የሰማነውን በልቦናችን መዝገብ ላይ ያሳድርብን እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ

    አሜን ተወዳጁ እንቁው አባታችን ቃለህይዎትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናውን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን።

  • @እግዜአብሔርእርኛየነውድን

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን በድምሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር በፈጥርት ሁሉ አንደበት የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ለአባታችን ለ መጋቢ ሃዲስ ~እሸቱ እረጅምምም እድሜ ከጤና ይስጥልን የህይወትንም ቃል ያሰማል
    አሜን አሜን አሜን

  • @samerahassan908
    @samerahassan908 8 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርከው መምህራችን
    ትምህርቱን ወደኛ ላደረሳቹልን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ ያገልግሎት ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርከው አሜን

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርክሎት አሜን

  • @werwer6044
    @werwer6044 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን

  • @ድንግልማርያምእናቴናትድን

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜንን

    • @Hhaa-ix5gf
      @Hhaa-ix5gf 8 лет назад +2

      ቃለ እግዚያብሄር ያሰማልን በጣምእናመሰግናለ አባታችን እድሜናጤናይሰጥልን።

    • @makdestakele2631
      @makdestakele2631 7 лет назад +6

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ
      amen amen amen amen
      abatachn Egziabher kalehiwt.yasemalen.amen.amen.amen

    • @እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
      @እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ 7 лет назад

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ
      አሜን አሜን አሜን🙏
      እግዚአብሔር ይስጥልን
      እናመሰግናለን ኑሩልን አባታችን 😍😍

  • @ነፂነኝየራያዋ
    @ነፂነኝየራያዋ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @kidistdesale1971
    @kidistdesale1971 7 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይስገን
    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እኛም በሠማነው ቃል እንድንፀና እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @trhasgebremaryam2284
    @trhasgebremaryam2284 7 лет назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማል መምህር ሆይ ኣስተምረናል ኢና መክረናል ኢና ፀጋውን ጤናን ያብዛልዎት ኣሜን

  • @udhdhfbxhhcc4181
    @udhdhfbxhhcc4181 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ትዉልድሁሉብጺትይለኛል

    አሜን መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እዉነት ደስ የሚል ትምህርት ስለሰጡን እናመሰግናለን

    • @kasecheketma5904
      @kasecheketma5904 6 лет назад

      እመብርሀን የአለም ብርሀን ል።

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጀ7ሰ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይይውትን ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @mekdesdagnaw3452
    @mekdesdagnaw3452 8 лет назад

    በውነት ለመምህራችን ቃለሔወትን ያሰማልን ተስፍርስት መንግስተ ሰማየትን ያውር ስልን አሜን

  • @orthodoxtewahidomezmur2156
    @orthodoxtewahidomezmur2156 4 года назад

    አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @misshana4735
    @misshana4735 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zewudineshdggifa2509
    @zewudineshdggifa2509 7 лет назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስትናያ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተሰፍ የምናደረጋትን መንግሰት ሠማያት ያዋርሰልን

    • @haiafahd4966
      @haiafahd4966 7 лет назад

      እናት ኪዳን ምህረት የአማኑኤል እናት

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ድንቅ ትምህርት ለሚሠማ

  • @jenatdemesa6733
    @jenatdemesa6733 8 лет назад

    Amen kale Hiwoet yasemalen Amen egzabehere tegaewene
    yaebzalene abateshine bewnet ergeme edema 'yesetelene Amen

  • @rozamelese9185
    @rozamelese9185 7 лет назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን፡፡የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን፡፡

    • @monamona7680
      @monamona7680 7 лет назад

      Roza Melese ቃለሄወትያሰማልን

  • @zamzamethiopia3679
    @zamzamethiopia3679 6 лет назад +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ወርቅየዘውዴልጅ
    @ወርቅየዘውዴልጅ 7 лет назад

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልንን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን

  • @qwrtuqwrysg5345
    @qwrtuqwrysg5345 7 лет назад +3

    ቃለህወትን ያስማልን በውነት አጥንትን ይሚጥግን ነብስን ይሚያለመልም ትምርት ነው።

  • @ኪዳነምሕረትእናቴናትኪዳነ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፅጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @tube-ru1ld
    @tube-ru1ld 6 лет назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ

    ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @HM-no4ge
    @HM-no4ge 7 лет назад

    amen amen amen lememhrachn kalehiwot yasemaln yagelglot zemenotun fetari ybarkln

  • @keyaselamkeyaselame1002
    @keyaselamkeyaselame1002 8 лет назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ።

  • @kwttt6714
    @kwttt6714 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ እይውት ያሰማልን ለስተማረን ለመከረን ለ አምላካንል ለ ልሁል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን
    ለ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @selamawitdanieluoisallykon7603
    @selamawitdanieluoisallykon7603 6 лет назад

    AMEN Amen ቃልሕይወት ያሰማልን

  • @ጒድበልጎንደረየሠላምጒዞየ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በድሜ እና ጤና ይሥጥልን መንግሥተ ሠማይትን ይዉረሥልን

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ Год назад

    ቃለህወት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ሃናየድግልልጅሃናየድንግል

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @arlenemapulabhjiuiiygbvvf3622
    @arlenemapulabhjiuiiygbvvf3622 8 лет назад +1

    Amen AMEN AMEN KELYOTNA YASMLNA LABTOCHCHNA XEGAWNA EGZABERA YABZLNA YAGLGLOTA ZABNCHUNA WDSTA DNGLA MARYMA TEBRKLNA

  • @mihretfikru2356
    @mihretfikru2356 8 лет назад

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasamalen tsagahun yebzalik mamihirachen

  • @bestbuy543
    @bestbuy543 7 лет назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @mimidire7278
    @mimidire7278 8 лет назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልክ

  • @mekdeskemew1102
    @mekdeskemew1102 8 лет назад

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @meseretmeseretorthodox2196
    @meseretmeseretorthodox2196 8 лет назад

    Amen Amen Amen Kale Hiwetn Yasemalin Beawent Egzaber Yisxilen

  • @ፍቅርተማርያም-ፐ2ዸ
    @ፍቅርተማርያም-ፐ2ዸ 6 лет назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 5 лет назад

    አሜን

  • @yeznalebanon1161
    @yeznalebanon1161 4 года назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 6 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 6 лет назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Mb-zk1op
    @Mb-zk1op 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @ayalneshlove5718
    @ayalneshlove5718 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @girmayyohannes4376
    @girmayyohannes4376 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @yaka6628
    @yaka6628 7 лет назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን

  • @ልቤ.በእግዚአብሔርፀና

    ✞💚አሜን💚✞
    ✞💛አሜን💛✞
    ✞❤አሜን❤✞ቃለ ሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ብርሀንየሥላሴባርያ

    ቃለ ህውት ያሰማልን መምህራችን።

  • @mratwowomola145
    @mratwowomola145 7 лет назад

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለ
    እግዚአብሔር
    ያሰማልን

    • @eyob1238
      @eyob1238 6 лет назад

      kalyote yasemalne mngeste semayate yawareslne

  • @ፀሐይንጉሴ
    @ፀሐይንጉሴ 7 лет назад

    የኔ አባት እድሜ ከጤና ይስጦት
    ቃል ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @nmnnmn2467
    @nmnnmn2467 6 лет назад

    Amen kale hewat yassmaln

  • @temesgenfeleke5350
    @temesgenfeleke5350 6 лет назад

    ቃለህይዎትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናውን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን።

  • @sarahtadele1412
    @sarahtadele1412 8 лет назад

    amen amen amen kalhiwet yasemalen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ1ለ

    በእውነት ቃልህይወት ያስማልን

  • @ጌታሆይእጠበኝቅበሀጽያትቆ

    ቃለ ህይወት ያስማልን። ለመምህራችን እረጅም እሜና ጤና ይስጥልን

  • @ፍቅርተየማርያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልኝ

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት የሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @ቲጂየማርያምልጅቲጂየድንግ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @zaloraby3640
      @zaloraby3640 8 лет назад

      ቲጂ የማርያም ልጅ ቲጂhii የድንግል ማርያም ልጅ

  • @usertacedbook8477
    @usertacedbook8477 6 лет назад

    ከልብ እነመስግነለን እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
    @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 💕💕💕💞💞💞💞💔💔በጣም ደስ የሚል

  • @maystrocell3030
    @maystrocell3030 6 лет назад

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን

  • @mastwalbirhani9791
    @mastwalbirhani9791 6 лет назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቅዱስሚካኤልጠብቀኝ-ዀ3ኸ

    Abatachen kalewet yasemalen Amen

  • @enyenwemasresha7749
    @enyenwemasresha7749 8 лет назад +2

    kale heyewate yasamaln la abetcen edmiye ysitelne amen amen amen

  • @tegemelako607
    @tegemelako607 6 лет назад

    Amen kale hewot yasalen

  • @berituhabtanu1617
    @berituhabtanu1617 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 7 лет назад

    Amen Kale Hiwot yasemalen

  • @abufikirfikir9490
    @abufikirfikir9490 7 лет назад

    amen kale hiwet yasemaln memhrachn tsffa erste mengsete semayatn yawrsln

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @sem3277
    @sem3277 8 лет назад

    Amen Amen Amen kale hywetn mengste semayatn yawursln

  • @hindmahmood7894
    @hindmahmood7894 7 лет назад

    ቃለህይወትያሰማልንመንግስተሰማይያውርስልንአባታችን

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 8 лет назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @haiafahd4966
    @haiafahd4966 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ይስማልን

  • @ቤቲየማሪያምልጅማሪያምእና

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MimiMimi-km7fw
    @MimiMimi-km7fw 7 лет назад

    አሜንአሜን፡ፀጋውን፡ያብሎት፡ሊቀጠበብት፡መጋቢሀዲስ

  • @nebyatnebyatchelle1232
    @nebyatnebyatchelle1232 7 лет назад

    AMEN AMEN AMENYsetemere ymekiren luolu ezigabhire yimesigen abechachin kale hiwet yasemalin amen amen amen

  • @yohannesgizaw1244
    @yohannesgizaw1244 6 лет назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @haregewoyinregasa883
    @haregewoyinregasa883 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @werkeyetadesse539
    @werkeyetadesse539 8 лет назад

    አሜን ፫ ቃለህይወትን ያስማልን

  • @tegesttegest1344
    @tegesttegest1344 6 лет назад

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @tirualemtesfa995
    @tirualemtesfa995 8 лет назад

    amen amen amen abatachen kale hiwot yasemalen

  • @ተመስገንኣምላኬ-ዸ9ኸ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @አምላኬሆይተመስገን-ዘ6ዘ

    Amen kal hiwot yasemalin

  • @etalemtadesse1157
    @etalemtadesse1157 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @ልቤበእግዚያብሔርፀና

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td 8 лет назад

    Amen kalehiwetnyasemalin

  • @asgedomweldemariam2042
    @asgedomweldemariam2042 7 лет назад

    Amen kalhiwet yasemaln

  • @rahelymariyamlij4352
    @rahelymariyamlij4352 7 лет назад

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድችን

  • @sanan4441
    @sanan4441 8 лет назад +1

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln Gere EGZIABHER Ystln

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን