Thank you for the insight It’s very educational, great team work, organic way of living and learning amazing. I am very proud of AMM I can see and feel you have great vision that you want to share with others for better understanding, mutual respect, conservation of history & culture for generations to come. Keep it up been real as always the magic will unfold on it’s own time.
" ዋሸራ" ዓለም የሌለው እኛ ያለን መለያችን ነው።በአለም ድንቅ መዝገብ መከተብ ያለበት ነው።
በጣም ደስ የምል ዝግጅት ነው አማራ ሚድያ ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አነጋገራችሁ ደስ ሲል ስለ ድቀና ተማሪወች ይበልጥ እንድናውቅ አድርጋችሁናል
ምንም ማስመሰል የሌለበት ደስ ትላላችሁ።
ያው ደን መጨፍጨፍ አልለውም እነሱ ለመጠለያ ነው መልሶ ዛፍ ያወጣል ከስሩ። የሚኖሩት በዘመናዊ በተሰራ የሲሚንቶ እና የብሎኬት ቤት ውስጥ አይደለም ጎጆ ውስጥ እንጂ ስለዚህ የግድ እንጨት ያስፈልጋል ውድ ተመልካቾች ይህን ከግንዛቤ እናስገባ ሲቆርጡ ከስር ያለው ከተነቀለ አያበቅልም መቁረጥ ከሆነ መልሶ ስሩ ይበቅላል
ብቻ በጣም ያስደሰተኝ ፕሮግራም ነው
ሌሎች ቻናሎች ጭፈራ ያሳያሉ ፍፁም ከምናከብረው ጋር የማይገናኝ ።እና ይበል የሚያሰኝ ነው ።
በምናቡ ከበደ ጎበዝ ደራሲ እና ተዋናይ ግን ምነው ጠፋ?
እናመሰግባለን አማራ ቲቪ ቀጥሉበት
ስወዳቹ.ውቦች.እግዛብሔር.ይጠብቃቹ.ላመቱ.ደግሞ.በሰላም.ያድርሰን.ቸሩ.አባታችን.መዳኒ.አለም።
የትህትና እመቤት በሆነችው እምነት በመፈጠሬ አምላኬን አመሰግናለው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም።።።
አሜን አሜን አሜን የምንወዳትና የምናከብራት እንኳን ውድ ሀይማኖታችን ትኑርልንንን
በጣም ታላቅ ስራ ነው የሰራችሁ //አማራ ማስ ሚድያዎች
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያስተማራችሁን ያሳሰባችሁን ባለማተቦች አርስቲስቶች እናመሠግናልን
ይህ ስራችሁ ደስ ይላል ግን እባካችሁ የችግኝ ተገላ ለማድረግ ፕሮግራም ብትይዙ እዲት ደስ ይላል
ሥወዳቹህ የኔቅኔወች ያገሬ ልጆች
ደጉያማራ ህዝብ እግዚ አብሔር
ይጠብቃቹህ የኔወድሞች አቤት
ደሥሥትሉኮ
እፍፍ በመቤቴ እንዴት ነው ሚያምረው እናንተ ባለቅኔ የእግዚአብሔር አገልጋዮችኮ በአለም ላይ ምንም ተወዳዳሪ የሌላችሁ እንቁወች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ደስ የሚል ፕሮግራም ጎጃም ገራ ገሩ
ፍርሐን እግዜብሔር ሕዝብ የቅኔ መፍለቄያ
ሰላማችሑ ይብዛ
ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
Love Washera monastery and my home county the beautiful Quarit county Gojjam!!!!
የዋሁ ደጉ የአገሬ ሰው ሰላም ውሎ ሰላም ይደር
ውይ ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ አነጋገሩን ባዴ ይዛችሁታል ግን በጣም የሳኩት ውፍረትም እዲህ ያስቸግራል ማዳም ምነው እስክትል ነው የሳኩት ጌታን ተመቻችሁኝ
ይህን አሳብያመጣው እናመሰግናለንሁላችሁምደስየሚል ስራነውያስተማራችሁን አገረምአሳያችሁ እዴሜናጤናይስጥልን ለሁላችሁም ላቅራቢወእምሁሉእናመስግናለን
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
አማራ ፍቅር ህዝብ አማራ ቲቪ እንወዳችሇለን
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪
ውይ ደስ ስስትሉ አማረኛችው አድ ነገር ልበላችው ለደጎማየ ተስየ ጎደረ ሂዲ ሺልማት በኔ አደቃችው አለው ውድድድ አሁን እናትን እያየው ብአልን እያስለፍኩ ነዉ ውይ የሰው አገረ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
በጣም ተመስጨ ያየሑት ፕሮግራም ነዉ
ድንቅ ነው ይቀጥል
ይህነነ ያዘጋጃችሁ በሙሉ እግዛብሔር ዘመናችሁን ይባርከውይሔነው የገጠር ህይወታችን እናመሰግናችሁለን ።ሲቀጥልኮመቶች አትቁረጡ አይባልም አቆራረጡን ስላልቻሉ ነውጅ ድጋሜ እዲተካ አድርጎ መቁረጥ ዮቻላል
በጣም አስተማሪነው እናሠሰግናለን❤❤❤❤
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ዛፍ ሲቆረጥ ሳይ በጣም በጣም ያቃጥለኛል።ዛፍ ህይወት ነው።ዛፍ ከሌለ ህይወት የለም።የሰው ህይወት ዛፍ ነው።ዛፍ ይተከላል እንጂ አይቆረጥም።ዛፍ(እፅዋት)ከተራቆቱ መተንፈስ በራሱ አንችልም።አንድ ዛፍ ስንቆርጥ በምትኩ ካልተከልን ከሰውነታችን ላይ አንድ ነጭ የደም ሴል እንደቆረጥን ልናውቅ ይገባል።ይሄ በራሱ ትውልድን መግደል ነው።ስንቆርጥ እያሰብን ቢሆን መልካም ነው።ደን በመጨፍጨፉ ምክንያት ኢትዮጵያ ሃገራችን ስንት ብርቅዬ እንስሳትና አዕዋፋት እንዳጣች የአለም ዜና ከሆነ ብዙ ክፍለ ዘመናትን አስቆጥሯል።ይህ ፕሮግራም ለምንስ ማቅረብ አስፈለገ?ሌላ አንድ ምታ ያለው ይመስላል፤ለጊዜው ይህን እንተወው።የምታቀርቡትን ፕሮግራም ምረጡ።ATV ይህን ብታስቡበት መልካም ነው።
ቤተክርስቲያን ዛፍ ቆርጣ አትቀርም በምትኩ ሌላ ብዙ ይተከለል ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ቤተክርስቲያን የደን አያያዝ የገባው የለም ዝም ብለን አንዘርጥጥ
@@adugnahailu7878 ትክክል ብለሻል ቤተክርስቲያን ዛፍ በቆረጠችው ምትክ አዲስ ዛፍ ትተክላለች አሉጂ ዝም ብለው የሚያሽቃብጡ ወሬ ብቻ ወይ ሄደው አይተክሉ ዝም ብለው ማሽቃበጥ
ይሄ መልካም:የቴሌቪዥን ጣቢያ:"የሚመጥን":ዝግጅት: ባለቤት ናችሁ በርቱ!!
kifat mikegninet yelellebet metesaseb metezazen bicha!!!!
i miss it!!!
Thank you for the insight It’s very educational, great team work, organic way of living and learning amazing. I am very proud of AMM I can see and feel you have great vision that you want to share with others for better understanding, mutual respect, conservation of history & culture for generations to come. Keep it up been real as always the magic will unfold on it’s own time.
wow! what amazing easter,we love you a lot. happy easter!
💛💚💚💛💚💚💚💚💚💚💚
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ቀረፃችሁ ምንድነው በስመአም ድብዝዝ ያለ
ሞኝ ፁሀይ ስል አል ነዋ
Are terit yale new
በጣ ደስ ይላል
ስወዳችሁ ወንድሞቼ የሀገሬ ሊቆች
ዊ ማሮች ተባረኩ ያላስታዋልነው ነገር ቢኖር እሄን ነው
👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤
ወይአገሬ እኳን አብሮ አደረሠን
ክክክክክክክ ስፔሻል አቆራረጥ ላሳይህ ሲል ወደቀ
አማራ ቲቪ አዘጋጆች የቀረፃ ጥራት አስተካክሉ
🌹❤
ደስ ይላል ይልነድባትሁ
ሕዝቡን መጥፎ ነገር እያስተማራችሁት ነው፣በጣም ጥሩ አይደለ አገር በቀል ዛፍ መቁረጣችሁ፣
እንደዚህ ተደጋግፎ መኖር ሲቻል ስንባላ ግዜዉን ጨረስነዉ
እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ወገኖቸ
ቃላት የለኝም እውነት
🤔🤔😄😄😄
እናስተምራለን ብላችሁ ደኑን ጨርሳችሁት እኮ
እባካችሁ ደን አትጨፍጭፉ እግዚአብሔር ሲፈጥር አውቆ ነው፡፡
Egizaberi yebearikachu
ውብብብብብብ ደጉ የሀገሬ ሰው ሰላማችሁ ይብዛኝ
እናንተ ግን መቸ ነው የስቴዶቹንካሜራ ጥራት እንድኖረው ምታደርጉት አፈር አፈር መስላቹ እንደት እንየው አረ ፕሊስ አታስጠሉን ፅድት ብሎ ካልሆነኮ እዩት እዩት አይለንም ቋሻሻነው ሚመስለው ኤጭ
ኧረ አይባልም ከለራችንን ወይት እናድርገው ዱቄት ይለቅለቁ እንዴ?
ከዚህ የበለጠ ምን ይሁን አይባልም
ሲጀመር ስቱዲዮ ነው የሚባለው መጀመሪያ ቋንቋሽን አስተካክይ
Adugna Hailu ዋነው መልእክቱ ነው ላንተም ከገባህ ለነርሱም ይገባቸዋል
ልኑር እስከ ትዝታ No endza malta አይደለም አሁን የE b s. Ye etv....የሁሉም ጥርት ያለ ቀረፃ ነው ሚደርጉት ካሜራቸው ጥሩ ነው የእነዚ ግን ሁሌም እንደዚ
እንኳን አደረሰን።
እናቱን ብአዴን ያላጠፋው ቅርስ ምን አለ ኧረ በስማም ያሳዝናል መንግስት ሊያስተካክል ይገባል ችግሩን
አንተ ለምን ትቆርጣለህ
ከማውራት ከመፍረድ ችግራቸውን አይተህ እቤት ስራና ስጣቸው ካልቻልክ ዝም በል እነሱ ተገደው እንጂ ለቄንጥ አደለም ደኑን የሚቆርጠት ገባህ