Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Excellent interview by which precise , clear and factual message is conveyed
መከላከያ ካልወጣ ሰላም አይመጣም ሰላም የሆነ ክልል ገብቶ የረበሸ መግስት ነዉ ፋኖወቹ ከክልላቸዉ የት ይሆዳሉ
መሰተካከል የሚገባዉ ነገሮች አሉ
ቅንጭብ መምህራን አይን ውስጥ መጨመር! የአማራው ትግል ደግሞ ይለያል።
ለገበሬ የመጣውን ማዳበሪያ ፋኖ እየዘረፈ ሽጦታል
ደግ አረገ ፋኖ ጀግናነው
@GgG-kl1hb ጀግና ቢሆኑማ አይሰርቁም ነበር ዘራፊ ስለሆኑ ነው ፋኖና የፋኖ ደጋፊ የእጃችሁን ታገኛላችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ
እሰይ እኮን ሰረቁ ምን አገባህ ሚኒሻዉ
አረ ማዳበሪያም እየተሠጠው አይደለም በጣም የተበደለ ህዝብ ነው
ፋኖ ከክልሉ መጥፋት አለበት
ሀሳባችሁ ምንም እንከን የለውም ግን ህዝቡ ጭፍጨፋ ሊደርስበት ስለሚችል አውርታችሁ ወደተግባር ስገቡ ችላ ማለት የለባችሁም ለምን ገበሬው ለመዋጋት ወደሃላ አይልም ግን መሳሪያና ምግብ መሰረታዊ ነገሩ ነው ለሰው ነቀርሳ እየሆነ ያለው ትልቁ አስር ሰው ገሎ አንድ ሰው እስር ብላችሁ መቀጮ ስታቀሉ ሰዎች መንግስቱን ሁል ቀን የሚዘልፉት አብይም አምሮ በሳል ሰው ሁኖ ሳለ ፈጥነው መተግበር ያለበትን ነገር ጊዜ እየሰጠ በወቅቱ አንገብጋቢ የሚባሉትን ማስቀደምን መተው ጉድለቱ ነው እናንተም ያለቻችሁን ጊዜ ወሬ ከተግባር ጋ አቀናጁት ባንዳን ደሞ አንገቱን በጥሱለት የናንተ ዋና ትኩረት ደካሞች ህጻናት ሴቶች ካረጋችሁ ሽ አመት መንገስ ትችላላችሁ
ገበሬውን ቢያስታጥቁት እነሡኑ ነው የሚበላቸው😂
Beteley be ahunu seat bewello yallu fannowech sewn magget yemmiyastella sira new
መከላከያ ከክልሉ ይውጣ እኔ ፋኖ ደጋፊ አይደለሁም ግን ችግሩን እያባባሠው ያለው የመከላከያ ክልሉ ውስጥ መኖር ነው መከላከያ ከወጣ ማሀበረሠቡ ወደ ሠላም ያመጣቸዋል ተዋጊወቹን!!ያልበለዚያ መፍትሄ የለም የአማራ ወጣቶች ናቸው ከክልላቸው የት ይሂዱ?