ሀገረ ሉብነን ያላቹ ወይንም ቤሩት የላቹ እራሳቹን ጠበቁልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 141

  • @sananachabe
    @sananachabe Месяц назад

    አሜን,እስቡን,እረ,በፆለት,ላገራችን,ያብቃን,እመቤቴ,ትጠብቀን,አስቡን,❤❤❤❤,

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 3 месяца назад +8

    እኔ እናት እንኳን ቸሩ መድኃኔዓለም ተተረፈሽ 🙏🙏🙏

  • @starcall9965
    @starcall9965 3 месяца назад +8

    እኳንአላህያተረፈሽ አላህእህቶቻችንንአላህይጠብቃቸው ያረብ

  • @unikh3078
    @unikh3078 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @FBEthio-ፋንቱ-tube
    @FBEthio-ፋንቱ-tube 3 месяца назад +5

    ፈጣሪ በፀጋው ይከልላቹ እሱ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏😢

  • @user-jw4id6jt2t
    @user-jw4id6jt2t 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እሄቴ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @starcall9965
    @starcall9965 3 месяца назад +6

    አዳድ መዳሞችግን የስራችሁን ይሰጣችሂ ለምድነው ጥለዋቸው እሚወጡት ይዘዋቸውአይወጢምደ አላህይጠብቃችሁ

  • @Ekram-pn3ef
    @Ekram-pn3ef 3 месяца назад +4

    አላህ ይጠብቅሽ የኔ እህት ❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 3 месяца назад

    እኳንተረፍሺ:እህቴ:ሌሎችምፈጣሪ:ያትርፋቸው

  • @rozatube2591
    @rozatube2591 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ እንኳን አተረፋችሁ ለሀገራችሁ ፈጣሪ በሰላም ይመልሳችሁ❤

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ያሰብን ፀሎት አርጉ እኔም ባዳሮ ነኝ ድምፁ ሲረብሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና ሆንሽልን ያውጣን በማውጫው ስላሴ እማምላክ ከኛ ትሁን

  • @Aminaahmedin-r9q
    @Aminaahmedin-r9q 3 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቃቹ ወገኖቼ 🤲❤️❤️❤️

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 3 месяца назад +1

    ለምን ወደሀገራችሁ አትገብም እንድ የሰው ሀገር እንደው ብቻ ፈጣረ ይጠብቃችሁ የኔ ውድ❤😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 месяца назад

    እከን አታረፈሺ እግዚሐብሔር ይጠብቀቹ

  • @TemreAli
    @TemreAli 3 месяца назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mouloutakle1325
    @mouloutakle1325 3 месяца назад

    አለን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 месяца назад +1

    እንኳን ተረፍሽልን እንኳን ወደ ከተማው መጣሽ ብቻ ክርስቶስ ያስበን ዘንድሮ😢

  • @user-jw4id6jt2t
    @user-jw4id6jt2t 3 месяца назад

    ትክክል ❤

  • @SofiaSono
    @SofiaSono 3 месяца назад

    አላህ ይጠብቃቺሁ😢😢😢

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 3 месяца назад

    እንኳን ፈጣሪ አወጣሽ አሁንም ፈጣሪ ከናንተ አይለይ እራስሽን ጠብቂ ውዴ❤❤❤

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወገኖቻችን

  • @onedaytube
    @onedaytube 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወየው ቤሩት ፈተናዋ በዛ

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 3 месяца назад

    እንኳን እግዚአብሄር በሰላም አተረፋችው

  • @SamsungSamsung-xp4kb
    @SamsungSamsung-xp4kb 3 месяца назад

    እስካሁን የጠበቀን እሱ መድኅኒዓለም ይጠብቀናል!!!!

  • @seni7092
    @seni7092 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቃቹ የኔ ዉድ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 3 месяца назад +1

    እንኳን ፈጣሪ አወጣሽ ይጠብቃችሁ አሁንም ወደ ሀገር ምትገቡበት መንገድ አስተካክሉ

  • @unikh3078
    @unikh3078 3 месяца назад

    እግዚሔቤር ይጠብቀን እህቴ

  • @ZahraMohammed-e6s
    @ZahraMohammed-e6s 3 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉

  • @Tzta1-m9q
    @Tzta1-m9q 3 месяца назад

    ኑሪልን❤❤❤❤

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 3 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    የኔሚስኪኖቺ ወይኔ እህቶቸ እደትልቤእደተጨነቀ አላህይገዛቸው ያረብብብብ የኔከርታቶቺ እፍፍፍፍፍፍ

  • @SalamSalam-pd6ey
    @SalamSalam-pd6ey 3 месяца назад

    እግዛአብሔር ይጠብቃቹህ

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    ወላሂ ማታ አስታውሼሽነበር አብሽሩ እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹ

  • @Hana-w6d
    @Hana-w6d 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን፫😢

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    እንኳንም ተረፍሽ ውዴ እያሰብኩሽ ነበር እግዚአብሔር የጠበቃቹ❤❤

  • @monamona4720
    @monamona4720 3 месяца назад +1

    የኔ ውድ ቤሩት 2አመት ሠረቻሉሁ የቤሩት ሠወች በጣም ጥሩ ናቸው እኔ ትራቡሎስ ነበረ የምሠራ እዛም ጦረነት አለደ እኔ አሁን ሌላ ሀገረ መጥቻለሁ

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 3 месяца назад

    ❤❤❤አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @sentasenta-mu9ln
    @sentasenta-mu9ln 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @RaniaYuhans-ls9ov
    @RaniaYuhans-ls9ov 3 месяца назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @KwtKw-d5y
    @KwtKw-d5y 3 месяца назад

    እንዃን አተረፈሽ እማ

  • @TeegyAdmeen
    @TeegyAdmeen 3 месяца назад

    Yene.konjo.enkwen.tarefsh.des.belingal.erasishn.tabeq❤❤❤❤

  • @HappyLightning-et6fe
    @HappyLightning-et6fe 3 месяца назад

    አይዞሽ የኔውድ

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 месяца назад

    Egzabhr kenata yeune🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv 3 месяца назад

    egzabher ይጠበቃቹ

  • @rahimamastfa5831
    @rahimamastfa5831 3 месяца назад

    የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🥰🥰

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 3 месяца назад

    ፍጣሪይጠብቅሽ

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
    @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ 3 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😢😢😢

  • @AhmadNassri-jn8xm
    @AhmadNassri-jn8xm 3 месяца назад

    Weyine Wudwa Eneko Dubai New yemitimesiyign Enkuwanim Terefish❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj 3 месяца назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @myriammyriam809
    @myriammyriam809 3 месяца назад

    ተመስገን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 3 месяца назад

    ወደ ሶሪያ ሂዱ ከዚህ በኃላ ማዳም ከስደት ተመልሳ ደሞዝ አትከፍላችሁም
    😢
    መጀመሪያ ነፍሰሠችሁን አድኑ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 месяца назад

    አንኳን ተረፍሽ የኔ ቅመም ሰላም ለቤሩት

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 3 месяца назад

    mar ❤🙏

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይሁናችሁ ቤሩቶች

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢

  • @Najiba-o1z
    @Najiba-o1z 3 месяца назад

    😢😢😢❤❤❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 3 месяца назад

    እማምለክ እባክሽ ተመልከቻቸዉ

  • @hahsbabhshsbsb7813
    @hahsbabhshsbsb7813 3 месяца назад

    Fetari bemeknyat newu likeness enkan terefesh enene kedaneye zarei aterefagnalechi tewat 8 seat ebet neberuk kesat 2 seat demu gurebeten yenin bet cheers metachi

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 3 месяца назад

    ወይኔ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @Gureetube23
    @Gureetube23 3 месяца назад +2

    Uuffee waqayyoo isni haa eguu😢😢

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 3 месяца назад

    ❤❤❤❤fetariyitebkachihu

  • @sare-l8k
    @sare-l8k 3 месяца назад

    እንኳን ትርፍሽ❤❤❤❤

  • @HasnaKo
    @HasnaKo 3 месяца назад

    ❤❤❤Yane wada faxar yaqabaqasha

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 3 месяца назад

    አይዞሸ የኔ ዉድ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ❤❤❤

  • @mouloutakle1325
    @mouloutakle1325 3 месяца назад

    እንኩዋን ኖርሽ ውዴ ❤❤❤

  • @Alemnsh857
    @Alemnsh857 3 месяца назад

    አረኔ ባይኔም ያየሁነው መጀመሪያ ልሞነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 3 месяца назад

    ሰላም ማርዬ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ ወይ. ደመርኛ የኔ ውድ... የኔና እናት ቤሩት ነው ያለሽው. ይጠብቃችኋል አይጠብቃችሁ እኛም ከናንተ ጋር 😭😭😭

  • @ከጠተጠጀቸጀቸ
    @ከጠተጠጀቸጀቸ 3 месяца назад

    ❤😘😘

  • @AbrahamgebreSelamawit
    @AbrahamgebreSelamawit 3 месяца назад

    Ayzosh selot adergi

  • @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
    @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ 3 месяца назад +2

    እኔ ቤሩት ነኝ

    • @buze-y7s
      @buze-y7s 3 месяца назад

      አብሽሪ🙏😢

  • @Saron-y4j
    @Saron-y4j 3 месяца назад

    Weyine yanen mesmer awukewalewu fexari yitebikish ehete

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ቤሩት ያላቹ

  • @AlamTesfai
    @AlamTesfai 3 месяца назад

    ኤኤቴ ሁካንእዛቤሪአተረፈች ለሞቱነስእመሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 3 месяца назад

    እፍፍፍፍፍፍ ፋጣር ይጣብቃቹ ይጣብቃን ሌላ ምን ይባላል

  • @AsmaAlam-q2h
    @AsmaAlam-q2h 3 месяца назад

    💔💔🤲🤲🤲

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 3 месяца назад

    እመብርሃን አትለያቹ

  • @werkineshyeadamawa
    @werkineshyeadamawa 3 месяца назад

    ኢሺ ውዴ😢

  • @JokerGebreselasi
    @JokerGebreselasi 3 месяца назад

    Mn tseriyaleshe ezawu ?? Dedeb

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад

    ወይኔ. ለካ ቤሩት ነሽዴ

  • @InnocentDaisy-ms9tm
    @InnocentDaisy-ms9tm 3 месяца назад

    አስደምሪኝ ውዴ❤❤❤❤

  • @AlamAbera
    @AlamAbera 3 месяца назад

    Agzbera yaxbqchu Ayzachu Hulum Yalfal😢😢😢😢

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex 3 месяца назад

    አይዞሽ

  • @NanaFanos
    @NanaFanos 3 месяца назад

    ahunim bihon hagersh heji yemir yemifeterew ayitawekem

  • @AlamTesfai
    @AlamTesfai 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MuluMulu-hn3yn
    @MuluMulu-hn3yn 3 месяца назад

    ,❤❤❤❤

  • @userasd5115
    @userasd5115 3 месяца назад

    አላህይጠብቅሺ,,ቁጥርሺን,ላኪልኚ

  • @User12073-d
    @User12073-d 3 месяца назад

    እልልል እንኳን ተረፍሸሸሸ

  • @yewb-w4g
    @yewb-w4g 3 месяца назад

    Enkan aterfsh

  • @زينب-ي5ز9م
    @زينب-ي5ز9م 3 месяца назад +2

    እኔምቤሩት ለዛውም ሳይዳ ብቻ አልሀሜዱሊላህ እስካሁን አለሁ በጣምጨቆኛል ወዴት እደምሄድ ግራገብቶኝ እሚሆነውን እያየውነው😢

    • @እስቴርመኮንን
      @እስቴርመኮንን 3 месяца назад +1

      ሰው ወደሚሸሹበት ሂጂ እህቴ ይህ ጦርነት አሳሳቢ ነው,እግዝአብሔር ይከልላችሁ አብሽሪ❤

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 3 месяца назад

      Ayezoseh gata ala talye❤

  • @soussous932
    @soussous932 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @Branish-w1d
    @Branish-w1d 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ
    @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ 3 месяца назад

    እንኳን ተራፍሽልኝ ውዴ😢

  • @SontaSonta-z1r
    @SontaSonta-z1r 3 месяца назад

    Rabbii guddaa is waanii ta u

  • @EmebetAlemu-ft6bg
    @EmebetAlemu-ft6bg 3 месяца назад

    Waqayyooni gofotaani sii wajiini hata uu Ofii egaa dha obolleewanii kenyaa

  • @admaadma9678
    @admaadma9678 3 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @BettyAddisu-e7m
    @BettyAddisu-e7m 3 месяца назад

    አገራቹ ግቡ ምን ታረጋላችው

  • @ዘማሪትበሪከትኤሪሱሎ
    @ዘማሪትበሪከትኤሪሱሎ 3 месяца назад

    😢😢😢

  • @shegaaayalaao8409
    @shegaaayalaao8409 3 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭