EOOTC TV | ዕቅበተ እምነት | በገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በተነሳው ጥያቄ ላይ የተሰጠ ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 725

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 года назад +26

    ይገርማል የመጣብንን ተግዳሮት ለመመከት በተደረገው ጥረት በብዙ መማር ማወቅ ሆነልን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ፡ መምህራን ዘመናችሁ ይባረክ፡፡

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክይብ እያደረግን ሚዲያዎቻችንን እናበረታታ👍👍👍👍👍👍 ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ዶክተር ለመናፍቃኑ ማስተዋል ያድላቸው

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ የልደት በዓል አደረሳችሁ 💙✝️💜

  • @mikaelayele4047
    @mikaelayele4047 2 года назад +2

    ጌታ ሆይ ማስታዋልን ስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት አባቶች አያሳጣን።

  • @samuelhaile9761
    @samuelhaile9761 2 года назад

    በእውነት እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁት እና አሁን እንዳነሳችሁት እንደ ቅድስቲቷ የግብፅ ቤተክርስትያን እኛም ከቅዱሳኖቻ ችን በረከት ተካፋይ ብታደርጉን

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 2 года назад

    ኦርቶዶክስ መሆን ምርጫ ብቻ ሳይሆን መታደል መባረክ ነው እናንተን የሠጠን አምላከ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ድንግል ማርያም ፃድቃን ሰማዕታት የተመሰገኑ ይሁኑ

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክልን መምህር

  • @ሰላምለሁሉPEACEFORALL
    @ሰላምለሁሉPEACEFORALL 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ምህርዬ ቀለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @miskirmitiku3582
    @miskirmitiku3582 2 года назад

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ የተዋህዶ አንደበት በእውነት ታስቀናለህ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 2 года назад +13

    የተክልዬ ረድኤት በረከት ይደርብን ልቦና ይስጠን በቤቱ ያፅናን

  • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው መምህሮቻችን።

  • @alamal2812
    @alamal2812 Год назад

    መምህሮቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 года назад +1

    ኦርቶዶክስ ከከቤትሽ አትለይኝ አሜን አባቶቼ ተባረኩልኝ

  • @tihitnayohannes4305
    @tihitnayohannes4305 2 года назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ እናንተ ያሉ ሉቃውንትን አያሳጣን እግዚአብሔር አሜን

  • @abelsolomon5825
    @abelsolomon5825 2 года назад +48

    እንደው ግሩም እኮ ነው!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አይ መታደል አይ መታደል ሲያስቀኑ

    • @abelsolomon5825
      @abelsolomon5825 2 года назад +1

      @@meklitchernet8346 meklitye bedemb semi weynm anbiw mejemeria አሁን እንዳልሽው የሳቸው በሽታ ከጌታ ደም ይበልጣል የሚል ፈጽሞ የለም ካለ ኣሳይንና እንመን አልበለዚያ ዝም ብለሽ ባትጽፊ መልካም ነው።

    • @erilove215
      @erilove215 2 года назад +2

      @@meklitchernet8346 እናንተ መስማት የተሳናቹ ናቹ

    • @meklitchernet8346
      @meklitchernet8346 2 года назад

      @@abelsolomon5825 እኔ በጠላትነት አይደለም እዚህ ጋ ያለሁት :: ከቅዱሳን ሕይወት ከተጋድሎአቸው ስለ አግዚአብሔር መንግስት እንማራለን ለኛም ሕይወት እንዲጠነክር ምሳሌ ይሆነናል በዚህም ምክንያት በረከታችን ነዉ እያሉ ሲያስተምሩ በጣም ነዉ ደስ የሚለው :: እግዚአብሔርን መፍራት ከኃጢያት መራቅን የሚያስተምር የሕይወት ምሳሌ በጣም ጥሩ ነዉ :: እኔን የቸገረኝ እግዚአብሔር ታላቅ የመዳን ሚስጥር አድርጎ ለብዙ ዘመናት የሰወረውን የመጨረሻ, ዋነኛ እና ብቸኛ መድሃኒት አድርጎ ለጠፋው ለሰው ልጅ መዳኛ የሰጠውን መድሃኒት የራሱን ክብር በውርደት የራሱን አልፋና ኦሜጋ የሆነ ሕይወት በሞት በመስቀሉ ላይ መለወጡ ይሄ ከባድ የአምላክ ዋጋ ከአቡኑ በሽታ ጋ አንድ አድርጎ መቆጠሩ ነዉ :: አምላክ ወርዶ በሰው እጅ ተገደለ ይሄ እኮ በጣም ከባድ ነገር ነዉ እና ይሄን ከአቡኑ በሽታ ጋር እንዴት ነዉ የምናስተካክለው:: እንደስቅለቴ እቆጥርልሃልሁ አለው ሲባል ከባድ ጥያቄ ያስነሳል :: ሐዋርያቱ በሞቱ ልመስለው እመኛለሁ ሲሉ ለተስቀለው ጌታ ከአላቸው ፍቅርና ክብር የተነሳ የመስቀል ሞት እንኩአ ቢሆን የሚከፈለው ዋጋ እዛ ድረስ ለመሄድ ፈቃደኛ ነኝ ማለታቸው ነዉ :: በዚያን ግዜ በመስቀል መሞት እርግማን የውርደት ሞት ክፉ አሟሟት ሆኖ ስለሚቆጠር አንዲህ ባለ ክፉ ሞት እንኩአን ቢሆን ለመሞት ተዘጋጅቻልሁ ማለታቸው ነዉ : አንዱ ሐዋርያ ለምሳሌ ተዝቅዘቆ ተሰቅሎ ነዉ የተገደለው ሌላው ደሞ በመጋዝ ተሰንጥቆ ግን እነሱንም ሆነ ሌሎችን ማናቸውንም ጌታ እንደስቅለቴ እቆጥርልሃልሁ አላለም :: የጌታ መስቀል ላይ አምላክ ነዉ የሞተው የአባቶች ሞት ደሞ የሰው ሞት ነዉ :: ለፅድቅ ዋጋ በዚህ ምድር ለከፈለ አግዚአብሔር በዘለዓለም መንግሥት ብድራቱን በብዙ እጥፍ ይከፍለዋል:: ሰውን ግን እግዚአብሔር ለማንም አደራ አልሰጠውም እራሱ ሞቶ ከራሱ ጋ አስታርቆናል :: እንግዲህ ምን ልሁን? ከሐዋርያቱ ትምህርት ጋር እየሱስ እራሱ ከተናገረው ጋ አብሮ አልሄድ ቢለኝ እንጂ እኔ ማንንም ማሳዘን ፈልጌ አይደለም ::

    • @abelsolomon5825
      @abelsolomon5825 2 года назад +1

      ብቸኛ መድሃኒት ክርቶስ መሆን የኦርቶዶክስ መሰረት ነው። ነገር ግን እሱ በተጠራበት ስም ብዙ ሰዎች እና እቃዎች(ገንዘብ ) ተጠርተዋል ምሳሌ ቤዛ ክርስቶስ ሆኖ ሳለ ልጅነት ቤዛ ተብሎዋል ሮሜ 8፥23፣ ሙሴ ቤዛ ተብሎዋል ሐዋ 7፥35 ሃጢያተኛም ቤዛ ተብሎዋል ምሳ 21፥18 ሀብት ቤዛ ተብሎዋል ምሳ 13፥8 ጊዜ ላለመፍጀት ተመልከቺ መድኅኒት ክርስቶስ ብቻ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ቅድም እንዳልኩሽ ሌሎችም መድሃኒት ተብሎዋል( ዮሴፍ ዘፍ 45፥7፣ ዮናታን1ኛሳሙ 14፥45 ሌላም ቦታ ደስ ያላት ልብ ምሳ17፥22፣ የሚቀባ ቅባት ኤር 8፥22) ስለዚ እኚ ሁሉ ክርስቶስን ተስተካከሉ ማለት ነው? በፍጹም አይደለም እንደ አገባቡ እንጂ ።
      ሌላው ያነሽው እንደ ስቅለቴ የሚለውን ነው በውነቱ መምህራችን በደንብ አርገው አስተምረውናል ግን ካልሰማሽው ልንገርሽ በመጀመሪያ "እንደ" የሚለውን ቃል ትርጉም ማወቅ ያስፈልጋል ተመልከቺ ተነጻጻሪ ከሚነጻጸረው ነገር አንድ አይደለም ሊሆንም አይችልም ቢሆንማ ማነጻጸር አያስፈልግም ለምሳሌ አንቺ ራስሽን ቢያምሽና አመመኝ ብተዪኝ እኔ ደግሞ "እኔም እንዳንቺው እያመመኝ ነው" ብልሽ። አንድ አይነት ነው ህመማቸው ተብሎ ሊደመደም ይችላል? አይችልም ምክንያቱም ህመማችን ከመንስኤው እስክ ውጤት ይለያያልና። እንጨምር በጹሁፍሽ በመጻፍ ቅዱስ ያሉት ቅዱሳን አሙዋሙዋት ጽፈሻል አንድ ቅዱስ እንውሰድ "ቅዱስ ጳውሎስ" ይህ ቅዱስ የሞተው በሰይፍ ነው ግን በሮሜ 6፥3 ላይ "በሞቱ ከሱ ጋር ከተባበርን በትንሳኤው ከሱ ጋር እንነሳለን " ይላል እና እኛ ከክርስቶስ ጋር ስንተባበር ቤዛ ሆንን ልንባል ነው no የለም አይባልም ። ይህ ሃዋርያ እንዲ ይለል ደግሞ "በሞቱ ልመስለው እወዳለው" ይላል እና ሲመስለው ቤዛነትን ተመኝቶ ነው ፧?

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 2 года назад

    አባ ተክለሃይማኖት የወንጌል አርበኛ ፣ ፃድቅ የእየሱስ ክርስቶስ ታማኝ ልጅ። በረከታቸው ይደርብን።
    መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 2 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    የአባታችን የጻዲቁ ተክለሃይማኖት ረዲኤት በረከትን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @sabibelay8930
    @sabibelay8930 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የቤተ ክርስቲያናችን መምህር መጋቤ ኃዲስ ዶ/ር ሮዳስ እና እርሶም አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን ቅድስት ቤተክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን ❤💒❤የተዋህዶ ኮከብ ተክለ ሐዋርያ ኢትዮጲያዊዉ ጸሀይ አባ ተክለ ሐይማኖት አባቴ ረድኤት በረኩትዎ ይደርብን ❤💒❤

  • @kebede943
    @kebede943 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ፅጋችሁን ያብዛልን ተባርኩ ምርጥ ትምህርት ነው እናመስግናለን

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    ስለሁሉም ነገር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃገር ናት!!!
    ሃገርን ከነድንበሩ፣ ነፃነትን ከነክብሩ፣ ፊደልን ከነቁጥሩ እና በዓላትን ከነቀመሩ የያዘች የስርአት ሁሉ ምንጭ!!!
    እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነበር!!!
    መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር እስከመጨረሻይቱ ቀን ድረስ በህይወት፣ በጤና እና በእድሜ ጠብቆ በዚህች ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናልን!!!

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን የአባታችን የፃድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን መምህሮቼ አባቶቼ በየአቅጣጫው ለመናፍቃን መልስ ለመስጠት እና ምእመናንን ለማስተማር በምታደርጉት ታላቅ ርብርብ በእውነት ፈጣሪ በሚያውቀው ነፍሳችን ሀሴት እያደረገች ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆችም በተኩላዎች እንዳይነጠቁ በርቱልን🙏🙏🙏እህተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቶቼ መምህሮቼ🙏🙏🙏

  • @brookhaile6862
    @brookhaile6862 2 года назад +13

    ዶክቶር ሮዳስ ሁሌም ትምህርትህ ጥልቅ ነው። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስልን

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 2 года назад +2

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን አምን

  • @BanchayehuKebede-g5e
    @BanchayehuKebede-g5e 4 месяца назад

    ተክልዬ ይጠብቁን❤❤❤

  • @tewodrosalemu7467
    @tewodrosalemu7467 2 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!

  • @anduamlakgedfew123
    @anduamlakgedfew123 2 года назад +3

    በእውነቱ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን።

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ተዋህዶን አማንያንን ሊጠብቅ ሊያበረታ በዘመናችን ስለጎበኘን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።
    በእውነት ሁሉን ስታውቁ ችላ ስትሉ መግለጽ ስትችሉ ዝም ማለታችሁ ያንገበግበኝ ነበር ።
    ዛሬም ቢሆን ማብራሪያው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ።
    በሀይልና በብርታት ተነሱ ሁሉን እውቀት አስፉና አጥሩልን የዛልነው እንበረታ ዘንድ የተሰደድነው እንመለስ ዘንድ የታወርነው እናይ ዘንድ ኑ አቅኑን አጎልምሱን ።
    እንወዳችኋለን !!!

  • @asnakuhabte4733
    @asnakuhabte4733 2 года назад +4

    እንዲ በውቀትና በሚስጥር መጽሐፍ ቅዱስ ሲተነተን በጣም አስደሳች እና ማራኪ ነው የአቡነ ተክለሐይማኖት ረዴኤት በረከት ይደርብክ እኛንም ይደርብን አሜን

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 2 года назад +2

    መጋቢ አዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋ ነው ያደለክ ምን ማለት አንዳለብኝ ግራ ገባኝ እድሜን ጤናውን ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ከእርሶ ብዙ መማር እንሻለን

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ 2 года назад

    በእዉነት ለአባቶቻችን እና ለመምህሮቻችን ቃል ሒወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክልን

  • @sisaynewzele9233
    @sisaynewzele9233 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ ክርስቲያን አምላክነት የማምን በመብርሀን አማላጅነት የማምን እኔ ክርስቲያን ነኝ ።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 2 года назад

    የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር። እናት ኦርቶዶክስ በሚደርስብሽ ፈተና ሁሉ መናፍቃንን ታስተምሪያለሽ። ልቦና ይስጣቸው።ለአባቶቻችን ሊቃውንት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @samsonredagezahagn6147
    @samsonredagezahagn6147 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደሥ የሚል ትምህርት አንቂ ትምህርት ነው wowwww ነው የሚያሥብለው

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 года назад

    በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማወት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ💜👏

  • @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ

    Egziabhier ystiln wd memhrachin ❤️❤️❤️❤️❤️💠💠💠💠

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏 ይሄ ሁሉ የሆነው በምክንያት ነው ደግሞም ለበጎ ነው። ኣምላከ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ጌታችን መድሃኒታችን ኣምላካችን ኣባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኣለም ብርሃን የወንጌል ገበሬ የሆኑ ብሩክ ኣባት ስለሰጠሀን ተመስገን ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ ጻዲቁ ኣባቴ ኣቡነ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ባከበሮት መጠን ክብር ይድርሶት 🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏

  • @AdinaYinges-fq6qi
    @AdinaYinges-fq6qi 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያኑራችሁ።

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ⛪️⛪️⛪️

  • @wesagnwendu
    @wesagnwendu 2 года назад

    ተክለሃይማኖት አባቴ

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 2 года назад +29

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ለመናፍቃን ከሃድያንም ልቦና ይስጣቸው !!! ለእኛውም በሃይማኖት መፅናትም በምግብራችን መቅናትም (ቀና ምግባር ፣ሠናይ ምግባር ) እንዲኖረን በረከተ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ዘወትር ከእኛ ጋ ትሆን ዘንድ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን!!!!

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 2 года назад +21

    እድሜ እና ጤና ለድንቅ የተዋህዶ መምህራን ይሁንልን !!!እባካችሁ EOTC ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ ለወዳጅ ዘመዶቻችን እናሳውቅ አደራ !!!

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 2 года назад

    ክበርልን መምህራችን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    አሜን /፫
    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረደኤታቸው በረከታቸው ይድርብን
    የቅዱሳን አባቶቻችን
    የቅዱሳን ሰማዕታት
    የቅዱሳን ጻድቋን
    ረደኤታቸው በረከታቸው ይደርብን ለሁላችንም 🕯🤲🤲🤲

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 2 года назад +23

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር እኛ ኦርቶዶክሶች ሀዋርያው ፃድቅ አቡነ ተክለሀይማኖትን እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን ምክንያቱም ስለክርስቶስ መከራ ስቃይ የተቀበሉ ናቸው

    • @meklitchernet8346
      @meklitchernet8346 2 года назад +2

      መልስ እኮ አልተሰጠም, ጥያቄው የተክለሃይማኖት በሽታ (በአዲሱ ትርጉአሜ ) ከ እየሱስ ደም ጋር ተስትካክሏል ይሄ እንዴት ይሆናል? ነዉ ::: መፅሐፉ ትክክለኛ ትርጉም አልያዘም ከተባለ ይሄ የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ችግር ስለሆነ ሊቃውንቱ አስተካክለው አዲስ እትም ይስጡን :: የራሳችንን ችግር ማጥራታችን ጥያቄው ከመጀመሪያው እንዳይነሳ ያደርጋል ::

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      @@meklitchernet8346 አልሰማሽማ 😂ምክንያቱም ለክርክር ብቻ ነው የመጣሺው 🤣

    • @mekdeswerku8783
      @mekdeswerku8783 2 года назад

      @@meklitchernet8346 😅 ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ ኣሉ መልስ ተሰጠ እኮ

    • @አርሴማእናቴ-ጨ4ሠ
      @አርሴማእናቴ-ጨ4ሠ 2 года назад

      ከዚ በላይ እንዴት ይመለስ እህቴ መልሰሽ በደንብ አዳምጪ ትንትን አድርገው አስኮምክመውናል እና ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን

    • @meklitchernet8346
      @meklitchernet8346 2 года назад

      @@አርሴማእናቴ-ጨ4ሠ አመስግናልሁ መልሱ ቅን በሆኑ ቃላት ስለተቀመጠ :: እኔን እኮ የከበደኝ የአቡኑ ሞት የሰው የበሽታ ነዉ የጌታ ሞት ደሞ የአምላክ ሞት ለያውም ሰውን ሁሉ ለማዳን የሞተው እጅግ የወርደት እና የስቃይ ሞት ነዉ :: ሐዋርያቱ በሕይወት እያሉ በመጋዝ ተሰንጥቀው, ቆዳቸው እንደበግ ተገፈው ከሞቱትም እንኩአ ሞታቸውን እንደ መአቀል ሞት እቆጥርልሃልሁ የተባሉ የሉም :: እግዚአብሔር የማንንም ሞት እንደልጁ ሞት አይቆጥርም ምክንያቱም ይሄ አግዚአብሔር የሰዋው በግ ነዉ, ስሙም የእግዚአብሔር በግ ነዉ:: አቡኑም ሆኑ ሌሎች ቅዱሳን የኖሩት ሕይወታቸው ወስጥ ነዉ ፅድቅ ያለው :: ስንኖር በፈቃዳችን የምናደርገው እሱ ነዉ ኃጢያትም ፅድቅም:: ሞትንማ ቀኑ ሲደርስ ሁሉ ይሞታል በበሽታም ሆነ በጥይትም ሆነ በእርጅናም ወዘተ :: የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሞት ግን ወዶ ፈቅዶ ነፍሱን በጨካኞች እጅ አሳልፎ ሰጠ ምክንያቱም በኛ ኃጢያት ምክንያት የተፈረድብንን የዘላለም ሞት በዘላለሙ አምላክ ሞት ለመተካት:: ታዲያ ይሄንን የአግዚአብሄርን ታላቅ ሚስጥር እንዴት ክምንስ ጋር ቢሆን 'እንደ' ተብሎ እናመሳስለዋልን :: በሐዋርይቱ ትምህርት ጳውሎስ በሞቱ ለመስለው እመኛለሁ አለ እንጂ አግዚአብሔር የፓውሎስንም ሆነ የማንንም ሞት እንደ ልጄ ሞት ያለው የለም :: ይሄንን እኔ ምን ላድርገው? እኔ አቡኑ ፃድቅ ናቸው ከመባሉ ጋ ችግር የለብኝም, ደግሞስ እኔ ማነኝ ይሄን ቅዱስ ያንን እርኩስ ብዬ ለመፍረድ እና የአግዚአብሔርን ወንበር ለመውሰድ :: ለራሴ ለኑሮዬ ግን ክፉን እና ደጉን ለይቶ ማድረግ እውነት ነዉ ይጠበቅብኛል ::

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን 🙏🏿🥰

  • @Nsartube-2246
    @Nsartube-2246 2 года назад +20

    Amen አባቶቼ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ።ቤተ ክርስቲያን የጥበብ ባህር ናት

  • @haileabebe2393
    @haileabebe2393 2 года назад +2

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለማንኛው ጥያቄ መልስ መኖሩ ይህንን ሚስጥርም የሚያስተምሩ መምህራን መኖራቸው በጣም ይደንቃል

  • @milikataye8697
    @milikataye8697 2 года назад +9

    እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን

  • @IssayasBekeleDemeke
    @IssayasBekeleDemeke 2 года назад +3

    መልካም ትንታኔና የማያዳግም ምላሽ ነው!!!

  • @yieheysalemu6290
    @yieheysalemu6290 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መነግስተሰማያት ያዋርስልን

  • @dikabamartiyaskisbel1985
    @dikabamartiyaskisbel1985 2 года назад +1

    “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።”
    - መዝሙር 31፥18
    “ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።”
    - ማቴዎስ 10፥41

  • @vartoskatim4951
    @vartoskatim4951 2 года назад

    Fetari ybarkh wudu memhrachin tsegawun yabzalh 🙏🤲👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት ድንቅ ትምህርት ነው ሼርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የት ናቹ የተዋህዶ ልጆች🥰🥰🥰ሠምታችሗል ሁሉሽም ታህሳስ 24 ፖሮፋይልሽ በሞላ የተክልዬ ስዕል አድኖ🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @temuyeenatu2330
    @temuyeenatu2330 2 года назад +1

    በእውነት በጣም ነፍሴ ሐሰት አደረገች!
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @sintayehugirma3660
    @sintayehugirma3660 2 года назад

    መምህራን አባቶቻችን ቃለ ሂወት አሰማልን ፡፡ አባቶቼ እነኝህ ሰዎች ተልእኮ የተሰጣቸው ከጥልቁ ቡድን እና በመንግስት ድጋፍ በመዋቅር ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው ፡፡ ነገር ግን እነኝህን ለመመከት ከሊሂቅ እስከ ደቂቅ የሚያሳትፍ እና ዘመኑን የዋጀ ፕላት ፎርም ያስፈልጋል እናም እናት ቤተክርስቲያን ውስጧን ማጥራት አሰራርዋን ማዘመን አለባት ፡፡ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ባጎደልኩ ሙሉልኝ በሳትኩት ይቅር በሉኝ ታናሹ ልጃችሁ

  • @teshomenahome3100
    @teshomenahome3100 2 года назад

    ቁርአን እና ገድል መፀሀፍ አንድናቸው የክርስቶስ ተቃዋሚወች ናቸው ጦኦት ነው

    • @melakutesfaye2433
      @melakutesfaye2433 8 месяцев назад

      የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ያንተ አይነቱ መናፍቅ ነው አባትህም ሉተር ኢሉሚናቲ መሆኑን አትርሳ እናም መናፍቃን ዲያቢሎሳዊያን ናቹ

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ 2 года назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏 ድንቅ ናችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን❤❤አሜን ፫🙏🙏

  • @hemenamen8710
    @hemenamen8710 2 года назад +2

    የጥምቀት በአላችንን ከማክበራችን በፊት የረቀቀውን የጠላት ሴራን ያገጠጠ ያፈጠጠውን የእኩያን ሰወች የደም ማፍሰስን ፍላጎት እግዚአብሔርን በ3ቀን ምህላ በ ቅዱስ ሲኖዶስ ታውጆ በእንባና በልቅሶ አምላካችንን ብንጠይቀው መልካም ይመስለኛል እንደው ፈጣሪ አግዞን በየትኛውም መንደር ደም ሳይፈስ ታቦቱም ላይየ አስለቃሽ ጭስ ቦምብሳይተኮስ በየትኛውም ክልል በደስታና በፍቅር ብናከብር መልካም ነው ።

  • @dadachewtagessa6463
    @dadachewtagessa6463 2 года назад

    አሜን የቅዱስ አበታችን በረከታቾው ይደርብ

  • @tirsitgebeyehu
    @tirsitgebeyehu 2 года назад +1

    ሁሌም ከእምነቴ ጎን ነኝ የምትሉ እስክ በላይክ እኔ ሁሌም ከእምነቴ ጎን ነኝ እናንተስ

  • @muluyechane6253
    @muluyechane6253 2 года назад +2

    አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @haileyesusetefa3624
    @haileyesusetefa3624 17 дней назад

    አሁን አሁን የተረዳውት መምህራችን መጋቢ ሐዲስ ሮዳስን ለመረዳት እለት እለት ጥያቄ እያመጣን ከእውቀት ምንጭ መቅዳት አለብን ጸጋውን ያብዛልን መምህር

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 2 года назад +3

    አባቴ ፃድቁ ተክለ ሀይማኖ ሆይ ሰላም እልሀለሁ የኛ አባት በረከታቸው ፀሎታቸው ይጠብቀን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውይ እዴት ደስስስስ ይላል

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад

    በእዉነት ድንቅ መልስ ትምህር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ለኛም ጠቀመን የመናፍቃን መነሳት የቅዱሳን ክብር በደብ እድናዉቅ ይረዳናል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን እና ካህናትን መምህራንን ሁሉ ይጠብቅልን

  • @getutube6678
    @getutube6678 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ዶክተር ሮዳስ በእድሜ በፀጋዉ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistwolde2085
    @tigistwolde2085 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አኛንም ይበልጥ አንድንጠነክር አድርጎናል

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ዋኖቻችን!!! ተዋህዶ የሰማይ ሚስጢር የሚፈፀምብሽ ተመሰገን አጽናኝ ጌታዬ አምለኬ

  • @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @Eteyzar
    @Eteyzar 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💕💕

  • @leaklil
    @leaklil 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን በርቱን! የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል ይህን ጥያቄ ያስነሳው እንማርባቸው ዘንድ!
    እንደውም መምህር በተለመደው መልኩ ሰፋ ያለ ስለ ቅዱሳን ገድላት ትምህርት እና ትርጓሜ እራሱን የቻለ መራህ ግብር ሰዓት ተሰቶት በቴሌቪዣችን በመደበኛነት ቢሰጥ እላለሁ።

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 2 года назад +4

    Great from great Thanks sir God bless you and your work keep it up

  • @asfawtilahun3675
    @asfawtilahun3675 2 года назад

    በእዉነት በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ፡፡የሀዋሪያት ገድል ለእዉነተኛ ክርስቲያኖች ምሳሌ የሚሆን ሀዋሪያት በክርስቶስ ሰም የከፈሉትን መሰዋትነት የሚያሳይ እኛም ክርሶቶስን ለመምሰል መክፍል የሚገባንን መሰዋትነት የሚያስተምረን ነዉ፡፡ነገር ግን በዚህ ላይ የሚዘባበቱ ካሉ ካለማወቅ ወይም ፈፅሞ ክርስትናን በማጥፋት አለማዊነትን ለማንገስ የቋመጡ ነዉረኞች የሚሉት ነዉ፡፡

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የፃዲቅ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው እረዴታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotdamtew936
    @firehiwotdamtew936 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛ ኦርቶዶክሶች ሀዋርያው ፃድቅ አቡነ ተክለሀይማኖትን እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን ምክንያቱም ስለክርስቶስ መከራ ስቃይ የተቀበሉ ናቸው

  • @temetemdaw5650
    @temetemdaw5650 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በአል ለማክበር ያብቃን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te 2 года назад +5

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማአልን

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 2 года назад

    መጋቢ ሐዲስ ረዢም ዕድሜን ያድልልን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 2 года назад +5

    አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። ከአባታችን ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤት በረከትን ያሳድርብን❤❤❤

  • @samusamu997
    @samusamu997 2 года назад

    ዮናታን የተባለውን ፖስተር(ዳስተር)አመሰግናለው ምክንያቱም ቤተክርስቲያኔን በደንብ እንዳቃት መምህሮቻችንም ተነስተው በደንብ እንዲያስተምሩን ምክንያት ስለሆነን ተዋህዶዬ ኑሪልኝ

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 года назад +2

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!የአባቶቻችን በረከት ይደርብን!

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 2 года назад

    በርቱልን መልካም ነው

  • @abebegena1177
    @abebegena1177 2 года назад +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራኖቻችን! አምላከ ቅዱሳን ሰማያዊ ዋጋችሁን ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @birqigirma3797
    @birqigirma3797 2 года назад +2

    ኦርቶዶክስ ላዳኝ አምላኬ አማሳግናለው
    ማምህር ቃላህዮት ያሳማልን 🙏🙏🙏🙏💞💞

  • @natilukas952
    @natilukas952 2 года назад

    እግዚአብሔር ከዚ ድንዛዜ ያውጣቹ ሰዎች ስለጌታ ዋጋ ቢከፍሉ እንድታመልኳቸው ሳይሆን እንደነሱ ዋጋ እንድትከፍሉ ምሳሌ ነው

    • @Michael12HM
      @Michael12HM 2 года назад

      አምልኮ ምንድን ነው??

  • @5555-b2x
    @5555-b2x 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ናጤና ይስጥልን መምህር አባታችን

  • @genetwork8035
    @genetwork8035 2 года назад +3

    አንዱ ስለሁሉ ሞተ .... እርሱም ክርስቶስ ስለሁላችን ሞተ.

  • @aselefechadego4050
    @aselefechadego4050 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 2 года назад

    Kale hiwot yasemaln memhr rodas tadese

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 2 года назад +6

    እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 2 года назад +1

    መምህሮቻችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ኑሩልን

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 2 года назад

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር መጋቤ ሐዲስ ደ/ር ሮዳስ አሜን🙏 የቅዱሳኖቹ አባቶቻችን በረከት በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏 በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 2 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ትልቅ ትምህርት

  • @bk7202
    @bk7202 2 года назад

    ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ትውልድ ተረት ተረት ትቶ ወንጌል ማንበብ ጀምሮዋል

    • @solomonabebe1321
      @solomonabebe1321 2 года назад

      እግዚአብሔር ማሰተዋልን ይሰጣችሁ ኦርቶዶክስ ማንበብ ብቻ ሳይሆን እንደ ቃሉ ይኖሩታል !!!

  • @tigigetesemane2135
    @tigigetesemane2135 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ አባታችን ስትናገር በጣም ነው ደስያለኝ

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልበእውነት ኦርቶዶክስ አርስዎን የመሰለ ሊቃውንት አላት እድለኞች ነን

  • @bogalebitane6733
    @bogalebitane6733 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።መንግስተ-ሰማያት ጽድቁንም ያውርስልን።

  • @betelhemsolomon7624
    @betelhemsolomon7624 2 года назад

    ጳውሎስ ስማ እኔ ክርስቶስንእንደም ምስል እኔንን ምስሎ እለ የሱን ስም ስለ አምላክ መንግሥት የተሟላ ማስረጃ ግልጽ እልፍል ክብርን ምስጋናን ለእግዚአብሔር ብቻ ስጠ።የ የስስ ገድል መቼ እንማር መዳን በጌታ ብቻ ነው

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 2 года назад

      @Betelhem Solomon፦ እረ እንደማመጥ! አንቺም ቢያንስ የተናገርሽው ይግባስ! ደበላለቅሽው እኮ፡፡ በቅድሚያ ግን አዳምጭ!