Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኪራ እና የሱራ አሳሳቃቸው ሰረአታቸው ማነው እደኔ ደስ የሚሎችሁ🎉❤
መንታ ልጅ መዉለድ ምኞቴ ነዉ
እኔም
Me 🤲🤲
@@በረንታ እኔም
እኔም ምኞቴ ነው ማርያምን ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ፡ይስጥሽ
እስኪመንታልጅ እሚመኝ አላህሷሊህ ሷሊህልጅይስጠን
እኔ የምር❤❤❤❤
እኔ
እኔ ወላሂ አላህ ሀላሌን ስይጠኝ ዋናውን
inem ❤
ሙስሊሞች ኑ ነይታችሁ አበረታቱኚ ቁረአን ነዉ የምለቅከእደነዚህ መታመታዉንልጂ ይስጠን እዳዉ ደስሲሉ መተሳሰባቸዉ እራሱ ደስ ሲሉ
እሽ መልሽ
እሺ ማልሽ 🎉🎉🎉
ወይኔ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች💝💝💝💝ሁሌም ይዛችኸቸዉ ኑ❤❤❤❤❤
ኪራና ሱራ የእውነት ትለያላችሁ በጥሩ እናትና አባት እንዳደጋችሁ ያስታውቃል ስነስርአታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ቢልና ቢፈቅድ ባካል ባገኛችሁ ምኞቴ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንታ መውለድ በጣም በጣም ምኞቴ ነው እንደኔ ምውድ ካለ 🙏🙏🙏👍👍👍
ወይኔ ያረብ መንታ ልጅ ስጠኝ እናተንም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ወየው ደስሲሉ 💯%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ በማርያም 100k እናስገባቸው ሱራና ኪራን ጋይስ❤❤
ወይኔ ኪራና ሡራ የናንተ ልጆች በሆኑ ብየ ተመኘው❤❤❤ፈጣሪ ፍቅራቹህን ብዝት ብዝትዝት ያድርግላቹ አግብታቹ ወልዳቹ ለማየት ያብቃን እስከመጨርሻው ድንግል ማርያም ከነልጅዋ አትለያቹ እንወዳቹሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ የኔ ጣፋጮች እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት❤❤❤
ሱራፌሎች በጣም ተኮለኞች ናችሁ ፍትህ ለኪራዎች😂😂😂
ማሻ አላህ ወንዲማማቾች ስታምሩ አለ እናተን ሳይ መንታ መውለድ ተመኘሁ ቤተሠቦቻችሁ ታድለው መዋደዳችሁ መከባበራችሁ በጣም ያስቀናል ትናንሾቹ አላህ ያሳድጋችሁ
ወይኔ ደስ ስትሉ በማርያም ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ደስ ስትሉ በማርያም አራታቹም የኔ ቆንጆ 😍😍❤❤❤❤❤
ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ ልጆቹን ደግሞ እግዚአብሄር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድጋቸው በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው እና እናንተም ወንድሞቻችን በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ 🤲 ብርቱ ጠንክሮ እንወዳችኋለን 🙏🙏🙏
ወይ እመብረሀን ትጠብቃችሁ በጣም የምታምሩ መንትዬች ናችሁ እናት አባት ጧሪ ሀገር ጠቃሚ ያርጋችሁ ሱራ & ኪራ በጣም እወዳችሇለሁ😘😘😘😘ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ፈጣሪ😍😍
እፍፍፍይ የኔ ዉዶች ሥወዳችሁ እኮ እናተን ካወኳችሁ ጀምሬ መታ ተመኝሁ አሥኪ አላህየ ሥጠኝ ያረብ
ሁልም ከናተ ጡሩ ነግር እንጣብቅልን የኔ ዉዶች ስዎዳችሁ ❤❤❤🎉🎉
የኔማሮች ሲያምሩ እዲግበሉ ❤❤ ኪራና ሱራ ትልቆቾም ትንሾችም ውዲዲ❤❤❤❤
እዉነት ፍቅሩ ከናንተ የወሰዱ ነዉ እደናንተ ፍቅር የወኑ ልጆች ናቸዉ እግዚአቤር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አራት መታዎችፍቅር ናቹ ስወዳቹ
አረ መሻአላ ይማቸች ያልጅ ኣራዳ ክረና ሱራ ዓረቱ የፍቅር ሰዉ የሆናቹ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤
እኔ መንታ ነኝ ሴት እና ወንድ ነን እኔ ያለሁት ስደት ነዉ እናም ቤተሰብ ምን ሆኖ ይሆን ብየ ሳስብ ከቤተሰቡ መሀል የሆነ ነገር ሆኖ ይሆን ብየ አእምሮየ ዉስጥ የሚመጣብኝ እሱ ነዉ አዳዴ ዉስጤ ያለምንም ነገር ጭንቅ ይለኛል ስደዉልለት ግን አሞኝ ነበር ወይም የሆነ ጥሩ ሙድ ላይ አይደለሁም ነበር ይለኛል እና ሲያመዉም ሲጨነቅም እኔን ባያመኝም ባይጨቀኝም ግን የሆነ ዉክጤ ሰላም የማይሰጥ ነገር ይሰማኛል እኔም የሆነ ነገር ከረበሸኝ መጀመሪያ ደዉየ የምጠይቀዉ እሱን ነዉ እሱም እደዚህ ሆኘ ነበር ይለኛል እና መትያወች እናተ መትያችሁ ጥሩ መድ ላይ ባልሆነ ሰአት የሚሰማችሁ ነገር አለ?
ውይ የኔ እናት እኔም ወንድና ሴት መንታ ልጆች አሉኝ ግን ግና ፬ አመታቸው ነው
የምን 10 ነዉ 100 በ100 ሁላችሁም ታምራላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏❤የኔ ጣፋጮች አንደቦቶች ወይኔ እንደት አባታቸዉ ነው የሚያምሩት 😘😘❤❤❤👌
እግዚአብሔር አምላክ ይስድገቻ በጠም ነው ኤምታምሩ ሁለችም እኔም ከ ስደት ተማልሾ መንቶቻን ነው ምኞት ነው ❤ ዳግሞም እግዚአብሔር ይስጣኝልም አምነሌሁ በታሪፍ እወዳችሃሁ ❤❤❤❤
ኡፍ ሁሌም ኑ ያሰቃቺን ሚጭ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ደሥሉ አላህ ለኔም መታይሥጠኝ ያረብ❤❤🎉🎉
ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ ለተመልካች ያላችሁ ክብር ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይይይ እናንተ ልጆች ግደሉን እስከ በሳቅ 😅😅🤣🙄🤣
የእግዚአብሔር ነገር ግሮም ድንቅ ነው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋቹሁ ለቁም ነገር ያብቃቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማሮች ደሰ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤
ኡፉይ የኔ ማሮች 💋💋እነዚህ ልጆች ሡሥ ሆነውብኛል ደጋግማችሁ አምጡልኝ ደሞ ደስ የሚለው ነገር ከነ ስማቸው ራሳችሁን ቁርጥ ናቸውኧረ ደሞ የተረሳ ማርክቸው ከ10/15 ከተቻለ
ሁላችሁም ታምራላትሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 10/10❤❤❤❤ልጆቹን እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድጋችው በጣም ደስ የምትል ናችሁ❤❤❤❤ብርቱ❤❤❤❤
መንታ ልጆች ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን በጣም በጣም ነው የወደድኮቸው
ትመሳሰላላችሁ ገና ሳያቸዉ የናተ ወድም ናቸዉ ብዬ ነበር ዋዋዋ የሰሰዉ መልክ❤❤❤❤❤
ምርጥ ወንድማማቾች እግዚአብሔር የማቱሳላ ዕድሜ ይስጣቸው ❤❤❤❤
ወይኔ አፋቸዉ ሲጣፍጥ🎉🎉🎉🎉😂😂
ዋውሑለቱምአድናቸውደስሲሉአላሕያሳድጋችሑየኔማሮች
እንኳ ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም የሚገርሙ ልጆች ናቸው ደስ ሲሉ የዳንስ ታለንታቸው የሚገረም ነው አድግ በሉ ትንሹ ሱራ ገን ቀልጣፋ ነው👍🥰🥰🥰🥰❤❤❤
Ere ebakachihu 100k enasgebachew...sintu keza belay adel endel...betam des emilu lijoch nachew...😊😊😊
❤❤❤የኔ ማሮች ስታምሩ ለመግለፅም ይከብዳል በርቱ እወዳችኋለው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውይ እኔ መታነው እምወልደው😂🎉ማሪምን😢🎉 ከልጅነት ፎቷችሁ አንድ ናቸው ማሪምን ፈታሪ ይጠብቃች ህሳኖቹም እደጉልን እና አደ ነ ሱራ እደኪራ ምርጥ አስተማሬ እድኮኑልን
ወይኔ ደስ ስሉ በማርያም ያሳድጋቹ❤❤❤❤
ፈጣሪዋ ካስደት መልስ ማታ ምኛትየ ኖውና ኣሳካልኝ((2⃣7⃣))ኣባቴ👏👏👏
እመቤቴን እኔም እንዳንቺ ነኝ ውዴ መድኃኔዓለም አባታችን ያሳካልናል ❤❤❤
ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቀድ ለኔም ምኛት ነው 🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ስታምሩ አዳይነት❤❤❤
ፈጣሪ ፍቅሪ ደስታ ይስጣቹ እኔም የሁሌም ግዜ ፀሎቴ ምኞቴ ማንታ ነው ፈጣሪ ይስጥሽ በሉኝ የኔ ኣበባዎች የኢ/ያ ክባሮዎች❤❤
ወይኔ ከፈገግታቸው ጀምሮ ከአንደበታቸው እሚወጣው ደስ ስትሉ አድስ ተመልካች ነኝ ግን አሁን ላይ እሱን ማየት ሆኖል ስራየ❤❤❤❤
Eweye tebareku fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu kefu hulu ayagenashu ❤❤❤❤
በነገራችሁ ላይ ብዙ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ለናተ ቃል የለኝም ፍቅራችሁ ለሰዉልጅ ያላቻሁ ክብር ይለያል እናተን እያየሁ መታ ተመኘሁ ህፃኖችንም በጣም ነዉ የወደድኳቸዉ እግዚአብር አምላክ ይጠብቃቸዉ እናተም ከዚህ በላይ የሰዉ መዉደድ ይስጣችሁ በደስታ በፍቅር በጤና ያቆያችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ስወዳቹህ ለሰዉ ያላቹህ ክብር ትለያላቹህ ሁላም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤❤❤
እኔም ወደሀገሬ ስገባ መንታ ልጆች መውለድ እፈልጋለሁ እና ምኞቴን አላህ ያሳካልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹህ የኔ ዉዶች ስማቹህ ማች ስለሆነ ነዉ ትላልቆቹህ ጣሪ ያክብራቹህ የሰዉልጅ የመታከብሩትን ነገር በጣም ነዉ የምወድላቹህ ለናተም እደነዚህ የለ ልጅ ይስጣቹህ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ብሌን እዳንስ 😢😢😢😢😢አምጡልን😮😮😊😊😂😂😂
መሸአላህ ደስ ሲሉ ለኔም ከስደት ስመለስ መታልጅ ምኞቴነው አላህ ይወፉቀኝ
የኔ ውዶቺ እኳን ደና መጣቹሁ 70k ገባቹሁ ደስ ብሎኛል ሞቅ ሞቅ አድርጉትና ጉዞ ወደ100k❤❤❤
አረ ክራና ሱራ አባታቹ ተጠራጠሩት ዋይ😮😮የልጂነታቹ ፎቶ ቁሪጥ እነሱ ስለዝ ዲ .ኤንኤ ይደረግ የምትሉ በላይክ😂😂😂😂😮😮😮
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው ሱራ ኪራ ምርጥ ልጆች❤❤❤
ዉይ ደስ ሲሉ እመብረሃን ታሳድጋችሁ በእዉነት መንታ ልጆችን ስወድ እኔንም መርቁኝ 😊😊❤❤❤❤❤
10/10ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ
Yeneme menotete🎉🎉🎉🎉
የኔ ማሮች እድግ በሉ❤❤
አላህ ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ብቁልን ሲያምሩ ማሻአላህ
እናተም መልካም ትዳርን ሰቶችሁ እደናተ መታመታዉን ልጂ ይስጣችሁ የባለፈዉን ቪዶ መታ መወለድ እችላለን ማለትነዉ ያለዉ ኪራ ፈታነዉ ያረገኒ ሁሌም የምተተሳሰቡ ያድርጋችሁ
Wedadachu aygelsim mariyamn merxi agot neh tadile wandimye wedddd❤❤
መሸ አለህ ሁለቹሙ በጠም ነዉ ምተምሩት አለህ ለኔም መንተ መንተ ልጆችን ይወፍቀኝ❤❤❤❤❤❤
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያቹ ጤናና ዕድሜ ይስጣቹ ደሞ ሳገባ መንታ እንዲሰጠኝ ፀልዩልኝ❤❤❤
ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲አይከፈልበት
የኔ ዉዶች ስታምራችሁ አራ ክፉ አነካችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
ማሽ አላህ አላህ ያሣድጋችሁ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዳቹሁ ሰታምሩ ፈጣሪ ይጠብቅቹሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሳቅሙኩ 😂😂የኔማሮች❤❤
inatem iko betam nw mitamiru mashalaha dasi sitilu beretu 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ሱራ ኪራ እናንተን አይቼ መንታ ለመውለድ እናፍቃለሁ😔😔😔
10/10 በዚህ እድሜአቸው አርፍ ዳንስ ነው
Waw dea silu fetari edme ena tena ystachu Snesrat yalachew nachu tlik dereja yedrsachu ewedachwalew hulachu ❤️🙏🏿
የኔ ውዴቾው ፈጣሪ ይጠብቃችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁለኤ ቪደኦ ስሩልን ጴልስ ❤️❤️❤️❤️😂😂😂
በዘር ከመጣ እኔም መንታ እወልዳለሁ እግዚአብሔር መንታ ልጅ ስጠኝ አንድ ወልዳ በሁለተኛው ነበር እናቴእኛን የወለደችውን አሁንም እኔ በሁለተኛዬ እወልዳለሁ ተስፍ አለኝ በዚሁ አጋጣሚ ደግሞ ታላቅ ነኝ❤❤❤❤እወዳችኋለሁ መንታ ይስጠን ለምትመኙ ለሁላችሁም 🙏🙏🙏
10/10ደፍነዋል❤❤❤❤የኔማሩቺአላህያሳድጋቸሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መንታ ወንድ ልጆች እንደናንተ ጨዋ ሰዉ አክባሪ የሰጠኝ ያረብ አሁን ግን አወኳችሁ ወፈር ብሎ ትንሺ ቀይዳማዉ. ሶራ ነጪ ሁኖ ቀጠን ያለዉ ኪራ
ዛሬ ገና መምጣቴ ነው እኔ ልሙት ፕራንኩን አይቼ እጅግ ታምራላችሁ እኔ እንደ ሃሳብ ጎበዝ ዞች ናቸው ግን በመንፈሳዊው ብበረቱልኝ❤❤❤❤👐
indet new yemtmesaselut indih aynet ljoch ystachu betam new ymwedachu❤❤❤❤
ወይኔ ደሥ ሥትሉ አላህ መንታልጂ ሥጠኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤️የኔም ምኞቴ መንታ ልጆች መውለድ እግዚአብሔር ይስጥሽ በሉኝ🙏
ያሰላም ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤በጣም ታምራላችሁ መንታ መውለድ ግን ምኞቴ ነው ልክ እንደናንተ እሚያምሩ❤❤❤🎉😮😮
መንታ በጣም ነው የምወደው በእውነት ስለዚህ በጣም አወዳችኋላው❤😍
ማዳም ጠርታኝ ነውጅ አንደኛ ነበርኩ😢😂ኪራና ሱራ ባለያችሁም ወዳቹዋለው❤
🎉🎉🎉🎉🎉 አላህትልቅደረጃ ያድርሳቹ 4ታቹም ታምራላቹ ቆጆናቹ አትለያዩ ውለዱ ክበዱ እደጉ በቃከፋታንተመኝሁላቹ በዛውዱአአርጉልኝ ለኔም መታእዲሰጠኝ
አራ ውይኔ ቀንቼ ልሞት ነው በመንታውች የኔ ኮልታፋውች❤❤❤❤
Getan mantiya sweed idig balu yene qonjo be xibab bemastawal idagu yenage ababawoch ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ አላህ ያሣድጋችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
Yene widochii bexami tamralachuu hulachinim igzabiher yasadigachuu baxam das tilalachuu ❤❤❤I Love so much❤❤❤❤❤
ወይኔ ስታምሩ የኔዉዶች❤❤❤❤❤
ለናታቸው ይቱብይከፈትላት የምትሉላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ኮልታፎች ስታምሩ አላህ ያሳድጋችሁ 💖💖💖😘😘😘💐💐💐
ስታምሩ ምርጦችየ❤❤❤❤
ማሸአለህ አለህ ያሰደግቹ🌹🌹🌹10 በ 10
ወይኔ ደሥ ሢሉ መንታ ልጅ ምኞቴ ነው
Amelake mayalkebh lene menote aytek bemebte melja menta setgen Amen 🙏🙏🙏
ማሸአላህ ታሚርላቹ ዱአ አሪጉሉኝ በስደት ስማላሲ ማንታ እንዲሰጣኝ
የኪራ እና የሱራ አሳሳቃቸው ሰረአታቸው ማነው እደኔ ደስ የሚሎችሁ🎉❤
መንታ ልጅ መዉለድ ምኞቴ ነዉ
እኔም
Me 🤲🤲
@@በረንታ እኔም
እኔም ምኞቴ ነው ማርያምን ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ፡ይስጥሽ
እስኪመንታልጅ እሚመኝ አላህሷሊህ ሷሊህልጅይስጠን
እኔ የምር❤❤❤❤
እኔ
እኔ ወላሂ አላህ ሀላሌን ስይጠኝ ዋናውን
እኔም
inem ❤
ሙስሊሞች ኑ ነይታችሁ አበረታቱኚ ቁረአን ነዉ የምለቅ
ከእደነዚህ መታመታዉንልጂ ይስጠን እዳዉ ደስሲሉ መተሳሰባቸዉ እራሱ ደስ ሲሉ
እሽ መልሽ
እሺ ማልሽ 🎉🎉🎉
ወይኔ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች💝💝💝💝ሁሌም ይዛችኸቸዉ ኑ❤❤❤❤❤
ኪራና ሱራ የእውነት ትለያላችሁ በጥሩ እናትና አባት እንዳደጋችሁ ያስታውቃል ስነስርአታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ቢልና ቢፈቅድ ባካል ባገኛችሁ ምኞቴ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንታ መውለድ በጣም በጣም ምኞቴ ነው እንደኔ ምውድ ካለ 🙏🙏🙏👍👍👍
ወይኔ ያረብ መንታ ልጅ ስጠኝ እናተንም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ወየው ደስሲሉ 💯%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ በማርያም 100k እናስገባቸው ሱራና ኪራን ጋይስ❤❤
ወይኔ ኪራና ሡራ የናንተ ልጆች በሆኑ ብየ ተመኘው❤❤❤ፈጣሪ ፍቅራቹህን ብዝት ብዝትዝት ያድርግላቹ አግብታቹ ወልዳቹ ለማየት ያብቃን እስከመጨርሻው ድንግል ማርያም ከነልጅዋ አትለያቹ እንወዳቹሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ የኔ ጣፋጮች እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት❤❤❤
ሱራፌሎች በጣም ተኮለኞች ናችሁ ፍትህ ለኪራዎች😂😂😂
ማሻ አላህ ወንዲማማቾች ስታምሩ አለ እናተን ሳይ መንታ መውለድ ተመኘሁ ቤተሠቦቻችሁ ታድለው መዋደዳችሁ መከባበራችሁ በጣም ያስቀናል ትናንሾቹ አላህ ያሳድጋችሁ
ወይኔ ደስ ስትሉ በማርያም ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ደስ ስትሉ በማርያም አራታቹም የኔ ቆንጆ 😍😍❤❤❤❤❤
ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ ልጆቹን ደግሞ እግዚአብሄር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድጋቸው በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው እና እናንተም ወንድሞቻችን በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ 🤲 ብርቱ ጠንክሮ እንወዳችኋለን 🙏🙏🙏
ወይ እመብረሀን ትጠብቃችሁ በጣም የምታምሩ መንትዬች ናችሁ እናት አባት ጧሪ ሀገር ጠቃሚ ያርጋችሁ ሱራ & ኪራ በጣም እወዳችሇለሁ😘😘😘😘ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ፈጣሪ😍😍
እፍፍፍይ የኔ ዉዶች ሥወዳችሁ እኮ እናተን ካወኳችሁ ጀምሬ መታ ተመኝሁ አሥኪ አላህየ ሥጠኝ ያረብ
ሁልም ከናተ ጡሩ ነግር እንጣብቅልን የኔ ዉዶች ስዎዳችሁ ❤❤❤🎉🎉
የኔማሮች ሲያምሩ እዲግበሉ ❤❤ ኪራና ሱራ ትልቆቾም ትንሾችም ውዲዲ❤❤❤❤
እዉነት ፍቅሩ ከናንተ የወሰዱ ነዉ እደናንተ ፍቅር የወኑ ልጆች ናቸዉ እግዚአቤር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አራት መታዎች
ፍቅር ናቹ ስወዳቹ
አረ መሻአላ ይማቸች ያልጅ ኣራዳ ክረና ሱራ ዓረቱ የፍቅር ሰዉ የሆናቹ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤
እኔ መንታ ነኝ ሴት እና ወንድ ነን እኔ ያለሁት ስደት ነዉ እናም ቤተሰብ ምን ሆኖ ይሆን ብየ ሳስብ ከቤተሰቡ መሀል የሆነ ነገር ሆኖ ይሆን ብየ አእምሮየ ዉስጥ የሚመጣብኝ እሱ ነዉ አዳዴ ዉስጤ ያለምንም ነገር ጭንቅ ይለኛል ስደዉልለት ግን አሞኝ ነበር ወይም የሆነ ጥሩ ሙድ ላይ አይደለሁም ነበር ይለኛል እና ሲያመዉም ሲጨነቅም እኔን ባያመኝም ባይጨቀኝም ግን የሆነ ዉክጤ ሰላም የማይሰጥ ነገር ይሰማኛል እኔም የሆነ ነገር ከረበሸኝ መጀመሪያ ደዉየ የምጠይቀዉ እሱን ነዉ እሱም እደዚህ ሆኘ ነበር ይለኛል እና መትያወች እናተ መትያችሁ ጥሩ መድ ላይ ባልሆነ ሰአት የሚሰማችሁ ነገር አለ?
ውይ የኔ እናት እኔም ወንድና ሴት መንታ ልጆች አሉኝ ግን ግና ፬ አመታቸው ነው
የምን 10 ነዉ 100 በ100 ሁላችሁም ታምራላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏❤የኔ ጣፋጮች አንደቦቶች ወይኔ እንደት አባታቸዉ ነው የሚያምሩት 😘😘❤❤❤👌
እግዚአብሔር አምላክ ይስድገቻ በጠም ነው ኤምታምሩ ሁለችም እኔም ከ ስደት ተማልሾ መንቶቻን ነው ምኞት ነው ❤ ዳግሞም እግዚአብሔር ይስጣኝልም አምነሌሁ በታሪፍ እወዳችሃሁ ❤❤❤❤
ኡፍ ሁሌም ኑ ያሰቃቺን ሚጭ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ደሥሉ አላህ ለኔም መታይሥጠኝ ያረብ❤❤🎉🎉
ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ ለተመልካች ያላችሁ ክብር ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይይይ እናንተ ልጆች ግደሉን እስከ በሳቅ 😅😅🤣🙄🤣
የእግዚአብሔር ነገር ግሮም ድንቅ ነው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋቹሁ ለቁም ነገር ያብቃቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማሮች ደሰ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤
ኡፉይ የኔ ማሮች 💋💋
እነዚህ ልጆች ሡሥ ሆነውብኛል ደጋግማችሁ አምጡልኝ ደሞ ደስ የሚለው ነገር ከነ ስማቸው ራሳችሁን ቁርጥ ናቸው
ኧረ ደሞ የተረሳ ማርክቸው ከ10/15 ከተቻለ