//ተከፍሏል// ስውሩ እጅ ዛሬ እነማንን አግኝቶ ይሆን? /እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 85

  • @fani5156
    @fani5156 Месяц назад +53

    የትንሹ ሊስትሮ ተግባር ሚሊየን የሚያሸልም ነው ሽልማት አንሷል።የት እንደሚገኝ ንገሩን እኛ እንሸልመዋለን

  • @user-vo6ov3is8w
    @user-vo6ov3is8w Месяц назад +18

    ሊስትሮ የሚሰራ ልጅ የኔ መልካም እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ኣባት ኣጀት ይበላን ሁሉንም ለሱ ነበር መስጠት የነበረብሸሽ ኣድራሻ ካለ ብንረዳዉ

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Месяц назад

      @@user-vo6ov3is8w ትክክል ተካፈሉ ሣዪሆን ለሱ ያዉም ጨምራ መስጠት ነበረባት

  • @kidu_media
    @kidu_media Месяц назад +19

    የልስትሮ የትንሹ ያንሳል እድግ በልልኝ የኔ ዉድ ልጅ ኡፉ❤ ልጀም ናፈቀኝ አይስደት ሞልቶላይሞላ ድካም ብቻ እስት ቅንነት ያላቹ በእመቤቴ ብላቹ ደምሩኝ ማርያምን ስደት ደክሞኛል

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 Месяц назад +8

    ኢትዮጵያዊ 🎉🎉🎉❤❤❤ ደግነት❤❤❤❤🎉🎉🎉 ኢትዮጵያዊነ መልካምነት ።ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርካት

  • @user-yh1vb9zk4c
    @user-yh1vb9zk4c Месяц назад +3

    ለሊስትሮ የሚሠራው ትንሹ ልጅ የተሠጠው ገንዘብ ትንሽ ነው የበለጠ መሰጠት ያለበት ለሱ ነበር አይዞኮ ፈጣሪ ያሳድግክ

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 Месяц назад +9

    This is Ethiopia people only❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 Месяц назад +4

    የሀገሬ ሰው ባይኖረውም ያለውን ሰጥቶ ለኔ ፈጣሪ ያውቃል የሚል ቅን ህዝብ ነው ቸሩ አባቴ ሆይ ይህችን ሀገር ከተናወፃት ዘረኝነት ነፃ የምታደርጋት ዘመን ቅርብ እንዲሆን ስለበጎ ፍቅርህና ርህራሄ ስትል ዘመኑን ቅርብ እንድታደርግልን እንለምንሀለን

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Месяц назад +1

    EBS ለምታደርጎት በጎ ተግባር እግዚአብሄር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ 🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️ሉላዬ ዛሬ ያደረግሽው እጅግ ደስ ነው ያለኝ እኛ ኢትዮጲያውያኖች ለችግር ጊዜ እንደማንጨካከን ያሳየናል በርቱ ሁሌም የናንተ ፕሮግራም አንዱም አያመልጠኝም ከ USA

  • @user-de4gh4wc9u
    @user-de4gh4wc9u Месяц назад +5

    መልካምነት ለራስ ነው መልካም ሰው አርገኝ❤

  • @atsedeamogneamsal8370
    @atsedeamogneamsal8370 Месяц назад +6

    ምናይነት ደግነት ነው ግን በተለይ ህፃኑ ልጅ አስለቀሰኝ እኮ 😊

    • @user-wc5uh8mj7f
      @user-wc5uh8mj7f Месяц назад

      ወላሂ በጣም ነው አንጀቴን የበላው

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 Месяц назад +5

    ደጉ የአገሬ ሕዝብ ደጉ ወገኔ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-df3ov5nf9y
    @user-df3ov5nf9y Месяц назад +5

    ከሊስትሮው በኋላ ለበርካታ ሰው ሰጥተሻል ሳትጠይቂው ለሰጠሽ ቅን ልጅ ግን ከሌሎቹ የበለጠ ይገባው ነበር አንዳንድ ጊዜ ሚዛናዊ መሆን ያስፈልጋል ።

  • @mickeydi
    @mickeydi Месяц назад +2

    ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው የሰው ችግር እንደራስ ማየት ከዛም የቻልነውን ማገዝ እንደው አደራ ይህነታችን እንዳይጠፋ ያዙት ጠብቁት ምክንያቱም የትኛውም ሀገር ስለሌለ ባህላችን ማነታችን ከወርቅ የነጠረ ነው እሱን ግን ብዙ ጊዜ የምናውቀው የሰው ሀገር ስኖር ብቻ ነው ለካ እኛ ልባችን ሀብታም ነው! ሀብታም የሚባሉት ሀገር ሰዎች ደግሞ ልባቸው ደሀ ነው። 💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @Newton514
    @Newton514 Месяц назад +7

    ህፃኑ ልጅ በደንብ መሸለም ነበረበት

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Месяц назад

      @@Newton514 ትክክል አንጀት ዪበላል ተጨምሯ መሸለም ነበረበት ግን ተካፈሉ አለች

  • @user-cf9ws3gc9n
    @user-cf9ws3gc9n Месяц назад +7

    እቺ ነች Ethiopia 🥹

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Месяц назад +1

    መልካምነት ፈጣሪ ይገኛል ጥሩ ከእዚህ በላይ ያዋደን ፍቅራችን ያብዛልን

  • @user-ky9vc8ik6k
    @user-ky9vc8ik6k Месяц назад +1

    ከሁሉም ትንሹ ልጅ ልቤን ነካኝ ሊስትሮ የሰራት ሰጣት የኔ ልጅ አላህ ያክብርህ😢

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr Месяц назад

    ,አየ ዲሀ ቆራጥ ወላሒ ለሁለቱ ሊሥትሮቺ ብጨምሪላቼው ወላሒ❤❤❤❤,ያም ተበዲሮ ትንሹ ሣጠይቂው ደሥ ሢሉ

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Месяц назад

    ❤❤❤❤ይገርማል ደጋግ ልቦች ሁሌም አሉ
    ተመስገን

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Месяц назад +1

    ወይኔ ትንሹ ሊስትሮው ልጅ አንጀቴን ነው የበላኝ አስለቀሰኝ. ሳትጠይቀው ነው የሰጣት.

  • @lidetytub
    @lidetytub Месяц назад +1

    ደግ እዝብ ፈጣር ሰላሙን ይመልስልን❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Месяц назад +1

    ዋውውውው ደግነት ለራሰ ነዉ ትክክክክል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432 Месяц назад +2

    ዋውውው❤❤❤

  • @user-oq2gz6cs2n
    @user-oq2gz6cs2n Месяц назад

    Hararge people always kind and humble 😍🙏🏾 anyway that little boy deserves a lot 💯😻🙏🏾

  • @user-ox9fi1ot3e
    @user-ox9fi1ot3e Месяц назад +2

    ይቺናት እምየ❤ሐገሬ❤❤❤❤❤

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz Месяц назад

    ማርያምን የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ እሩህ ነው ካለው የሚያካፍል❤❤❤❤❤❤

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Месяц назад

    በስምአም ህፃኑ ሳይጠይቃት ሰጣትኝ የኔ ውሻየ እድግ በልልኝ❤❤❤❤

  • @BezaBrhanu
    @BezaBrhanu Месяц назад +3

    የሁለቱ ሊስትሮዎች ከሌሎቹ የጥፍ እጥፍ ይገባቸዋል

  • @Seadaahmedsiraj
    @Seadaahmedsiraj Месяц назад

    ማሻአላህ ደስሲሉ እንደኔ ተመስጦያየው 🎉😭🥰

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤

  • @assafa35
    @assafa35 Месяц назад +2

    This is the best 🥰🥰🥰

  • @fetyahamid2988
    @fetyahamid2988 Месяц назад +1

    Hi ebs betam naw ker yalgn mekenyatum lesteo lege lemen birrun lesu alsetachwetem

  • @sariyefikrsew
    @sariyefikrsew Месяц назад +1

    Tinish seto bizu magegnet ayi Ethiopia 😢❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Месяц назад +1

    ተከፍላል 👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tc7ly7qg3n
    @user-tc7ly7qg3n Месяц назад +2

    ❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Месяц назад

    ማሻአላ መልካሞቹን ያብዛልን

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 Месяц назад

    Ethiopia 🇪🇹 koo biyya namin isaa gaarii❤❤❤

  • @Eamiwase
    @Eamiwase Месяц назад +1

    ህፃኑ ግን እውነት እንዴት እንዳሳዝነኝ

  • @BisratalexKassa
    @BisratalexKassa Месяц назад +1

    ይሄን ህዝብ ነው በብሄር ከፋፍለው በጦርነት የሚጨፈጨፈው

  • @SeadaSeada-oy6my
    @SeadaSeada-oy6my Месяц назад +1

    3 lje yayazewun sewuya erdute ebs wochi

  • @user-hk7hi2qo8e
    @user-hk7hi2qo8e Месяц назад

    Wow my Ethiopia 🇪🇹 😢

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena Месяц назад +1

    Yene enati ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @zinashethiopia502
    @zinashethiopia502 Месяц назад +1

    አረ ማስታወቂያ ቀንሱ እሁድን በኢቢየስ ነው እሁድን በማስታወቂያ ነው ፕሮግራም ጀምሩ ተመልካች እንዳታጡ ቅድሚያ ለተመልካች

  • @user-sq4ne9fk1j
    @user-sq4ne9fk1j Месяц назад

    ውይ የሀገሬ ሰው 😢😢😢

  • @happyman3387
    @happyman3387 Месяц назад

    ትንሹ ልጅ ሊስትሮ የሚሰራው ebs ላይ በእግድነት ይቅራብ እንደዚህ አይነት ትውል ኢትዮጵያ ትፈልጋለች ይቅርብ በአስቾካይ ለምን ለብዙ ተደግዎች ት/ምርት ይሆናል ይቅርብ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Месяц назад +1

    Masken Yahgra kalalw laye Yamykefle

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 Месяц назад +1

    ብሩ ግን ማነሱ 😏

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @6s8f7d
    @6s8f7d Месяц назад +1

    Jeleteto gin menem negeger atechelem

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Месяц назад

    ለህፅኑ ዪጨመረዉ መልሰሽ ካገኝሽዉ ሸልሚዉ ተካፈሉ ማለትሽ አጥፍተሻል

  • @tsegazeabzemichael3784
    @tsegazeabzemichael3784 Месяц назад

    ግን ለምን ቀይ የለበሰችውና ሊስትሮ ምሰራ ልጅ እንደ ለሎቹ እኩል አይሸለሙም? አሁንም ተመልሰሽ መስጠት ኣለብሽ። ? ? ?

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 Месяц назад

    Ebs no sad day for people in gofa 260 people died

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o Месяц назад

    ወይኔ መሙሽ ሸጠይቀው ኢንቺ ኡፍፍፍፍፍ

  • @abelb5604
    @abelb5604 Месяц назад

    ኢትዮጵያዊ መሆኔን I'm proud ለዚኸ የወኸ ኸዝብ ደባ እንጂ ጥይት አይገባውም ነበር ግን ፍሺሺቱ የአብይ መንግሥት በጓሳ እከፍፍለ ይገላቸዋልል

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Месяц назад

    ebs❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-me3kp4kf2f
    @user-me3kp4kf2f Месяц назад

    Wow agarre korabishalewo🥰🥰🥰😍😍🥹🥹🫡🫡🫡

  • @DubbelaGirma-ir3ft
    @DubbelaGirma-ir3ft Месяц назад

    ኤሄን ሊስትሮውን ልጅ ebs lay አቅርቡት

  • @anisamitiku4676
    @anisamitiku4676 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Месяц назад +2

    ለልጁ ጫማ ለሚጥርገዉ ጨምረሽ ሰተሽዉ ቢሆን ሣትጠዪቂዉ ነዉ አዉጥቷ የሰጠሽ

  • @6s8f7d
    @6s8f7d Месяц назад

    Defar nesh shay teyalesh enda 😂😂

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q Месяц назад

    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👍👍👍👍

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y Месяц назад

    ወይኔ ትንሹልጅ

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Месяц назад

    እንዴ 😢 ebs ለምን ስለ ጎፋ ህስቦች ምንም አትልም😢

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g Месяц назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Месяц назад

    ፕሮግራማችሁ አሁን አሁ የሚገርም አካሄድ እየሄደ ነዉ ጥንቃቄ አድርጉ ሀገሬን የሺ ዘመን እንዳላት እየነገራችሁኝ መልሳችሁ የዳኝነት ስረዓቱ ከ500 ዓመት በኋላ ታደርጉታላችሁ ማስታወቂያችሁን መርምሩ ታሪክ ይሰንደዋል።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +3

    ልጁ ሳትጠይቂው ነው የሰጠሽ የበለጠ ይገባዋል እንጂ እንዴት ታካፍያቸዋለሽ ተሳስተሻል ሃብታም ሊሰጥ እንዴት አንቺ ትሰስቺያለሽ It’s not fare Shame Shame Shame

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Месяц назад

      @@asnabelayneh7228 ትክክል ተካፈሉ ስትል በጣም ነዉ ያዘኩት ጨምራ መስጠት ሲጋባት ተካፈሉ

  • @rashade9200
    @rashade9200 Месяц назад

    Yihenaw Yehagaresaw Walahi Yetim Hager Bitzoru Inde Ethiophia Aynet Hizb Atagenyum.Inya Ethiophiawi Bamahonachin Tadilenal.Lijituwagin Latinishu Listro Sari Lij Birun Asanesech Bryan's 1 shi bitseciw Arifneber Qoxebshbexam

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian Месяц назад

    ኡትዮጱያ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tossatube.
    @Tossatube. Месяц назад

    ገጠሬም ሁን ከቴሜ ያገር ቤት አኗኗር የሚመችህ ከሆነ ጎራ በል…
    www.youtube.com/@Tossatube.

  • @MasiDajane
    @MasiDajane Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AkliluMitiku
    @AkliluMitiku Месяц назад

    ❤❤❤

  • @kidejaumer7655
    @kidejaumer7655 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-de7gs2gb7v
    @user-de7gs2gb7v Месяц назад

    ❤❤❤

  • @bedria-cs1lh
    @bedria-cs1lh Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EtaWorkubogale
    @EtaWorkubogale Месяц назад

    ❤❤❤❤