🔴 የልጅ እናት ነኝ ይቅር ባሉኝ አለች ታንከባለላ ሊፋተችሁ ከንቱ አልሆነም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 236

  • @temerali
    @temerali 4 месяца назад +33

    ሙስሊም እህትወንዲሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ እዉቀትንም ይጨምርላችሁያረብ

    • @samerasamer3870
      @samerasamer3870 4 месяца назад +1

      አሜን. ሃገራችን ለዘላለም ትንር

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 4 месяца назад +1

      አሚን ❤❤❤

    • @حجابيعزتي-ب4ه
      @حجابيعزتي-ب4ه 4 месяца назад

      @@temerali አሚንንንንን

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 4 месяца назад

      እነሱ በሌሉበት የነሡ ያሥቀመጡትን የነሡ የሆነ እቃ አትንኪ ኧኔ የነሡ ነገር አልነካም የመታውቂ ነገር አትንኪ ለሌላ ግዜሽ 😥😪

    • @ስወደው
      @ስወደው 4 месяца назад

      @@temerali 💯❤💪

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 4 месяца назад +17

    ወላሂ አለማሰተዋል እዳ ነዉ እኔ ክርሰቲያን ነበረኩ አሁን ሙሰሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ ግን አንድም ቀን ቁረአን ያለቦታዉ እኮን አሰቀምጨ አላዉቅም ነበር ልጂቱ ክፋት አሰባ እዳልሆነ ግልፅ ነዉ እያቀፍችዉ ነበር ቁረአኑን ያረቢ ሂድያን ይሰጥሸ

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 4 месяца назад +13

    ሀድያ ወላይታ የሚባሉት አገሮች ህዝቦቹ በጣም በጣም የዋሆች ቅኖች ናቸው እኔ ብዙ ቦታ አይቻቸዋለሁ ክፋት አያውቁም አላህ ይጠብቃቸው

    • @bintahmed6655
      @bintahmed6655 4 месяца назад +3

      እውነት ነው ክፋት የለባቸው ግን ገገማ ናቸው ነገሮችን አያሰላስሉም ሁለም ግን አደሉም

    • @Zabo-A16
      @Zabo-A16 4 месяца назад

      Awo tikikl 👍👍

    • @ስወደው
      @ስወደው 4 месяца назад

      ​@@bintahmed6655😁😂

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 4 месяца назад +37

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረከኝ እኛ እኮ አንድም ቀን የሌላን ሀይማኖት አንነካም❤❤❤❤❤❤❤

    • @AelmGetachew
      @AelmGetachew 4 месяца назад +2

      አትነክም ያቃጠላቹት መፃፍቅዱስአይደለም

    • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
      @ኢትዮጲያዊነኝEthio 4 месяца назад

      ትቀልጂለሽ

    • @حجابيعزتي-ب4ه
      @حجابيعزتي-ب4ه 4 месяца назад

      ዝበይ ማን አቃጠለ ​@@AelmGetachew

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 4 месяца назад

      Balegen kasadege yegedel ..Alu edach ayentu new Anbebi Anbebi mehayem😊

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 4 месяца назад

      ዝም ብትሉ ይሻላል አሀንመ በሙሀመድ አፍቹሁ አይቀደደ ፀጥ ብትይ የይሻልሻል ​@@VuvoY16-xd3wk

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 4 месяца назад +6

    መሻአላህ ጀጎኖች ናቸሁ ለደናችን መቆም አለብን

  • @TigestTsegaye-f5p
    @TigestTsegaye-f5p 4 месяца назад +2

    ጎበዝ አሲያ የኔም ሀሳብ ነው ከሚመጣው አስከፊ ነገር ቆም ብለን እናስብ አገራቺን ውብ ናት ልዩነታቺንም። እባካቹ ሁላቺንም በጋራ እንፀልይ ሁላቹሁንም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Fcf-rt1fy
    @Fcf-rt1fy 4 месяца назад +6

    ያረብ ሂዲያ ይስጣት ዱአ አርጉላት

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh 4 месяца назад +8

    አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢሥላም

  • @Muntaha-s7s
    @Muntaha-s7s 4 месяца назад +8

    እውነት ነው

  • @Emuremla
    @Emuremla 4 месяца назад +2

    አሳዘነችኝ ወላሂ የኔ ውድ አናዳኝ ነበር

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 4 месяца назад +3

    በቃ ይቅርታ እናድርግላት ያኡመተልኢስላም ለሶምአላህ ሂድያይስጣት

  • @EsraelWegene
    @EsraelWegene 4 месяца назад +3

    ትክክል ወድሜ እግዚአብሔር ለሞቱት ወድሞቻችን እና አባቶቻችን እናቶቻችን እግዚአብሔር ነበሰቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፈልን እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @KalidhajiKalidhaji
    @KalidhajiKalidhaji 4 месяца назад +9

    ህድያ ይስጣት ዱዓ ኣሩጉላት

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 4 месяца назад +2

    መሻአሏ እህትወዲሞቸ አሏህ ይጠብቃችሁ እኳን አልገደላችሇት ያኔ ሀይማሀኖታችንን ግን አይኩ ማስጠንቀቂያ ይሆናል አበጃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @TenaWorku-u1k
    @TenaWorku-u1k 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እኛ ኢትዮጵያ ስንዋደድ ነው ምያምርብን እኛ ብሔር እምነት አንነካም ባላቹበት ሰላም ሑኑልኝ ያገሬ ልጆች

    • @KedjaYmam-kn6cy
      @KedjaYmam-kn6cy 4 месяца назад

      @@TenaWorku-u1k እዳች አይነቶቹን ያብዛልን ግን ወላሂ ስንት አይነት ሠው አለ

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ 4 месяца назад +7

    ባለማወቅሺ አለፍሺ ወላሂ ማንም ሰው ባላወቀው ነገር አይቀጣም የኔ እህቴ ዱጋሜ እዲሞክሪው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 4 месяца назад +3

    በጣም አዝነናል በጎፋ ህዝብ እልቂት አላህ መፅናናትን ይሰጥልን

  • @ማጋልራያ7045
    @ማጋልራያ7045 4 месяца назад +1

    እዉነት ነዉ👍👍

  • @سميرهسميره-د8ج
    @سميرهسميره-د8ج 4 месяца назад +1

    ያአላህ በጣምነው ያሳዘነችኝ ያረቢ አላህ ሂድያይስጥሽያረብ አላህይጠብቅሽ 🌷🌺

  • @مريمال-ص7ر
    @مريمال-ص7ر 4 месяца назад +7

    ነገ ደሞ ሌለቹም መተቹ እሱወን ምን አረገቸት ምትሉ አጠፉም ቱ እኔስ ልቤ እንደተሰበረም ነው ወለሂ😢😢😢😢😢

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 4 месяца назад +1

      አላወኩምአለቺይቅርታአለቺነብያቺንሰለላሁአለይሂወሰለምመስጊዲዉስጥሽቱንየሸናዉንሰዉአስተምረዉበይቅርታአልፈዉታል

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 4 месяца назад +2

    ይህ ነገር እንዲስተካከል ያደረጋችሁትን ጥረት ጀዛኩም አላህ ኸይር !!!

  • @ZakiyaShemsu
    @ZakiyaShemsu 4 месяца назад +2

    ማሻአለህ ❤❤❤❤ አለህይጨምርልቹሁ እህት ወንዴሜች

  • @SeadaSeid-y2p
    @SeadaSeid-y2p 4 месяца назад +1

    ይመችህ

  • @ZiyadaKedir-c1o
    @ZiyadaKedir-c1o 4 месяца назад +2

    😢😢😢 ወይኔ ወላሂ አጄቴን በላችኝ

  • @AlkhorAlkhor-g1r
    @AlkhorAlkhor-g1r 4 месяца назад

    ኢንወዳሃለን ሙባዬ 🎉🎉🎉

  • @toyiba-ur2ty
    @toyiba-ur2ty 4 месяца назад +2

    አላህቀጥተኛዉንመገድይምረሽ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 4 месяца назад +3

    ከአንገት ገንበስ ማለት የትህትና ምልክት ነው ማንም ለማን አይስግደም

  • @LonaLona-xs9nl
    @LonaLona-xs9nl 4 месяца назад

    አሳላሙ አላኩም ዋራማቱላህ ዋ ባርቃቱ ባያታራ ታናጋሩ ባጣም ጡሩ አዳራጋችሁ ላልጅቱዋም አላህ ቃልብ ይስጣት

  • @samiba8699
    @samiba8699 4 месяца назад +1

    ትክክል አውነት❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይመሰገን አውነት ወንድም አሜን አሜን አሜን

  • @Rayt-gh5hs
    @Rayt-gh5hs 4 месяца назад +2

    እሷ ይቅርታ ጠየቀች ሙስሊሞች ግን ሲሳደቡ አትቆጧቸዉም ተጠንቀቁ ሰላም እንቁላል ነው እንክብካቤን ይሻል

  • @kakokalo500
    @kakokalo500 4 месяца назад +2

    አኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልጂቷ ሚስኪን ነች ወላሂ በዚህ መልኩ መሆን የለበትም ነበር ግን ነገሩ ተካበደባት😢😢አኔ ሚስኪን

    • @ElhamElham-jq1fi
      @ElhamElham-jq1fi 4 месяца назад

      ተካበደ ተይጂ ባክሽ ኢስላም ኮ ነው ህይወታችንን የምንሰጥለት ገባሽ

  • @zebibaendris-t9x
    @zebibaendris-t9x 4 месяца назад +2

    አሡየ አንደኛ ነች ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን❤❤

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 4 месяца назад +1

    አለሀምዱሊለ ሙሱሊም ሰለም❤❤❤ ጀዘከለከይሪ ወዲም ኢሂቶች❤❤❤

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 4 месяца назад +1

    ማሻላህ ውንድም እና እታችን አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zaytu-q3q
    @Zaytu-q3q 4 месяца назад

    አለሕ ይጠብቀቹህ ምክንየቱም ይቺ ልጅ አውቀነው ጊን አንድ ዎድማቺ ጥሩ ነገሪ ነው አለሕ ይሪክ በአንደንድ አፈ ክፉት በፈጠሩት ነገሪ መሪበሽ የለብን ጊን ኢኔ አተቅም መለት አልቺልም የኢስለ ጥለቸ ከሎነ በቀሪ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 4 месяца назад +2

    አይ አሪፍ ነው ሰው ጥፋቱን ካመነ የሰው ልጅ ይሳሳታል

  • @bintahmed
    @bintahmed 4 месяца назад +10

    ይቅርታ ማለት መቀበልም ትልቅነትነው ሰብስክራይብ አርጉኝ ተውግን እህቶቸ እኔም እህታችሁነኝ

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 4 месяца назад +2

    አሏህ ሂድያ ይስጣት ግን ክርስትያን ወንድሞች ወገኖቻችንን አስተምሩ ኢስላምን መካት ዋጋ ያስፈልጋል ስለዚህ ማስተማር አለባችሁ ከዚህ ተግባራራችሁ ተቆጠቡ ሌላው ለደቡብ ህዝቦች አሏህ መፅናናትን ይስጣችሁ ግን በሞቱት ደግ ሆኑ አይባልም ሁሉም አሏህ ነው የፈጠርን አሏህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም ባለማወቅ ነው አሏህ ይቅር ይበላት ሁላችሁንም አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 4 месяца назад +2

    ሰላቀፈችዉ ግራ ገብቶኝ ነበር

  • @ZuhuraAli-x7n
    @ZuhuraAli-x7n 4 месяца назад

    አሰላሙኣለይኩም ያጀመኣ ሙስሊም ሁሌም ሰላም ነው አላህ ሰላም ያድርገን

  • @zeinabjamal8108
    @zeinabjamal8108 4 месяца назад +1

    ያስያ ጮኸት ሀያ የት አለ

    • @ስወደው
      @ስወደው 4 месяца назад

      ስትጮህ አህያ ትመስላለይ ቱ 😡 ቀስ በይ ሠከን ።

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 месяца назад +1

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😢😢😢😢

  • @Al-qz4kz
    @Al-qz4kz 4 месяца назад +2

    Hulachumi geta yibarkachuu Tabarku Wodajoche❤❤❤❤❤❤❤

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 4 месяца назад +1

    ግን ተሳድቤ ነበር ይቅር ይብርልኝ ያረቢ

  • @م1دينهايمير
    @م1دينهايمير 4 месяца назад +2

    አላሁ ሁላችንንም ይቅርበ
    ይበለን

  • @junalynroquero-y1i
    @junalynroquero-y1i 4 месяца назад +2

    አሰላምዋለይኩም ወንድሞቻችን አላህ ሰላማቹ ያብዛልን👍

  • @AsnaAbdilaziz
    @AsnaAbdilaziz 4 месяца назад +2

    በእናታቹ ተዋት በቃ ለአልሐ ብላቹ ተዋት❤❤❤❤❤❤

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u 4 месяца назад

    ያጋጥምል እህቴ በዚ መማር አለባት

  • @ShemsuJemal-iy4yf
    @ShemsuJemal-iy4yf 4 месяца назад +1

    ኡፍ የኔ እህት አንጀቴን በላቹ ፊትም ገምቻለው በስተት እንደሆነ

  • @Meera-z1t
    @Meera-z1t 4 месяца назад

    ሞጣን ይጠየቅ የሰው ጨካኝ ነው እሰይ ያለ ጨካኝ ነው በብሄር በሀይማኖት የማይገባበት የለም

  • @rjr4j-mq3do
    @rjr4j-mq3do 4 месяца назад +1

    ማሻአሏህ. በጣም ደስ ነው ያለኝ አለኸይር ነው አሏህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን አሁንም ትክክለኛው መንገድ እስልምናነው አትሸወዱ ትምህርት እንወሳሰድ እንመካከር አሏሀ ይጠብቃችሀ ጉሩፕ ከፍተን ብንመካከር ጥሩ ነበር.
    አህተመችሁ ከመከተል ሙከረማ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 4 месяца назад +2

    ተናግሬአለሁኮ በመፀሀፍ ቅዱስዋ የለመደችው ነው በፅሀፍ ቅድስዋን ይዛ ስለምትወዛወዝ ለማንኛው ልጅቷ ቃልዋን ከሰጠች ቡሀላ ተረዳሁት ነገር ቢኖር ሆን ብላ ህዝበ ሙስሊምን ለማስከፋት ብላ ያደረገችው አይመስለኝም እንደው ባለማወቅ እንጅ ለማንኛውም ጥፋትዋን አውቃ ይቅርታ መጠየቋ መልካም ነው ትምህርትም ይሆናታል

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl 4 месяца назад

    ተይቅሬታ በላይ ምንም የለም ሚስኪን ስታሳዝን ደምሩኝ ውዶችየ በቀንነት ቤተሰብ አርገኝ

  • @bemnetNuguse
    @bemnetNuguse 4 месяца назад

    ነጭ ለባሿ ይቅርታ ለአጠራሬ ስምሽን ስለማላውቅ ነውና በጣም አመሠግንሻለሁ ንግግርሽን አድምጬ መልካም ንግግር ነውና እኛ ሀበሾች መገለጫችን መከባበር ነውና ስለፈጠራችሁ አምላክ መስመራችንንአንልቀቅ

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m 4 месяца назад +2

    አላወቀችም ልጅቷ ትክክል ናት

  • @afas-uj5fk
    @afas-uj5fk 4 месяца назад

    አሁን እህት ወንድሟቼ በአረብኛ ተነገሩ ለምን ለእህተችን ወይንም በሌሎቹ ችግር እዴአይደረስ ለአረበች ቀይቅርተ እዴጠየቀች ✅✅

  • @fgghDffc
    @fgghDffc 4 месяца назад +2

    የኔን ገዘብ የበሉትንም እደዝሐ ብታጋልጠልኚ እሕሕሕ

  • @Jamila30Jamila30
    @Jamila30Jamila30 4 месяца назад +1

    የኔውድ ሰታሳዝን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 месяца назад

    ይቅርታንም ይቅርባይነትም መቀበል ትልቅነት ነው

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 4 месяца назад

    አሳዘነችኝ ያአላህ 😓💔

  • @SeadaSeid-y2p
    @SeadaSeid-y2p 4 месяца назад

    እይዞሸ

  • @ዜድሻነኝወለየዋ
    @ዜድሻነኝወለየዋ 4 месяца назад +1

    በቃ አይዞሺ

  • @AhmedMuhammednur-m1l
    @AhmedMuhammednur-m1l 4 месяца назад

    አትደረቡባት እያዳመጥን ነው

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    ሌሽ የኛን ሀይማኖት በሙዚቃ እያረጉ እሚዘቀዝቁት እነሱ ለምን አይጠየቁም ፍትህ ለሀይማኖቶ 1ሰከንድ እምንተነፍሰዉ በሀይማኖታችን ነዉ ልቦና ይስጠን

    • @amaamm2154
      @amaamm2154 4 месяца назад

      እንደዚህ የሚያደርጉትን እንቃወማለን

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m 4 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቅሽ አስያ

    • @GenetShikur
      @GenetShikur 4 месяца назад

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕

  • @Jamila30Jamila30
    @Jamila30Jamila30 4 месяца назад +1

    እነትና ክዝች ትማሩ ጥፍታችሁን እሰልምናን የነካ እደዝህ ነው

  • @fathimarak8693
    @fathimarak8693 4 месяца назад +1

    👍👍🥰🥰🥰👏

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew 4 месяца назад +8

    ስለተቃጠለ መፃፍቅዱስ እንደዝችኛው ልጅ መጥታይቅርታእንድትል እንጠይቃለን😭😭😭

    • @Amina-u1g
      @Amina-u1g 4 месяца назад

      አወትጠይቅ አይቀረላትም

    • @Amina-u1g
      @Amina-u1g 4 месяца назад

      የናንተንምኮሠትነኩአንወደምእህቴ

    • @alihamdulilahforeverything4476
      @alihamdulilahforeverything4476 4 месяца назад

      ወሬኛ ታድያ ለምን አታስጠይቆትም ፈሪዎች ሀቅ ብኖራችሁ አይደል

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ 4 месяца назад

    ይች ከቱ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @yordanostayee
    @yordanostayee 4 месяца назад

    Tbreku.🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🙏

  • @Sine-fe8jt
    @Sine-fe8jt 4 месяца назад

    አጃን ነው መቁረጥ ያለ አለ

  • @Muntaha-s7s
    @Muntaha-s7s 4 месяца назад +3

    መስኪን

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 4 месяца назад

    ግን የኢትዮጵያ ሙስሊም አርብ አገር ያለን የኢትጵያን አንድነታችሁን ብታስቡ አሪፍ ነው

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 4 месяца назад +1

    ኢበለመወቅከሆነቺጊርዬለምአቢሺር😢

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 4 месяца назад +1

    አብሽሪ ይቅርብለናል ነገርግን ሌላድበርለምታልፉ

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 4 месяца назад

    በቃ.ትውት.አርጋት..አዘናችን.በዛ.የሰሞኑ.እንባ.ይብቃን.አሞናል.የሰው.አይማኖት.አትንኩ.😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤ሙቤ.አከብረአለው.ሹክረን.

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m 4 месяца назад +2

    እዉነት ብለሃል ወንድሜ ይሄን ሞጣ የሚባል ሠዉም ከተቻለ ቢጠየቅ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 4 месяца назад +1

    ሞትን እሚያመጣው አላህነው ግን ቁጣ መሆኑን አትዘንጉ ወንጀልበዛ አሥታውሱ ሁሉም እራሡን ይጠይቅ እባካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimim9982
    @mimim9982 4 месяца назад +1

    ሀራም አሌኩም ልጅቱዋ ለክፋት አይደለም እባካችሁ የስውን ዘንብ አትውስዱ መዝሙሩን ከፍታ ነው አቅፍ የዘመረችዉ ስለዚህ የስው ዘንብ አትጥረጉ አጀንዳ ይዛችሁ አስለቀስችኝ ወላሂ ልጁ የተናገረው ትክክል ነው የሞቱትንም ነፍሳቸውን ይማርልን ❤❤❤

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 4 месяца назад

    እኳን

  • @izone-xm8ry
    @izone-xm8ry 4 месяца назад +1

    ፍጣሪ፡ልቦነይስጣት፡በስምት፡ሊሆን፡ይችላል፡ይቅርብለንሻል፡ትምህርት፡ይሁንሺ

  • @بحرالدينحسين-ث7ذ
    @بحرالدينحسين-ث7ذ 4 месяца назад

    አዎ እስልምናን የሚያሳድቡት የኢስላም አስተማሪ መሳይ ከእውቀቱ ነፃ የሆኑ ባለ ሚዲያዎች
    ( አክቲቭስቶች) እና ባለ ቲክቶኮች ናቸው ። ያሱና ቤተሰቦች ከነፋሳ ሁሉ አትንፋሱ።

  • @Cat_rone
    @Cat_rone 4 месяца назад +2

    Edew manni enmen😢😢

  • @umuasiyah706
    @umuasiyah706 4 месяца назад

    yene nat miskn nat wellahi gn yengna musilmoch ati chokiluu 1Aaiya ymt bale setiyo na muhe yemibale sewyo ewnt ente li dinachin bilachu ayedlm 😢😢

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 4 месяца назад

    አፈር መሪት ብሉ

  • @AlhmdulilahRebilalmin
    @AlhmdulilahRebilalmin 4 месяца назад

    አላህ ይቅር ባይ ነዉ ይቅር ይበልሽ አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል

    • @KedjaYmam-kn6cy
      @KedjaYmam-kn6cy 4 месяца назад

      @@AlhmdulilahRebilalmin የኔ ማር ለካፊር ከአሏህ ዘንድ ይቅርታን መጠየቅ ክልክል ነው ረሱል ለአቡ ጧሊብ ዱአ ሲያደርጉ አላህ ከልክሏል ባይሆን አላህ ይምራሽ /ህ ማለት የሰቻላል

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 4 месяца назад +1

    አይ አሲያ እስልምና በዚህ ልክ የሚወነጀለው እኮ ዛሬ የተጀመረ ጉዳይ አይደለም ግን መቼም ሃቅነቱን መገደብ አልተቻለም አልሃምዱሊላህ!

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 4 месяца назад

    ይከሰስይህሰው

  • @LonaLona-xs9nl
    @LonaLona-xs9nl 4 месяца назад

    እኔ ም ካናንታአላይችምራን, አድስናኝ እኔ ንም ጨ ምሩኝ ካናንታ ምጋባት አላቅባትም ያላባርያ ናኝ

  • @AshaSani-jl6ru
    @AshaSani-jl6ru 4 месяца назад

    Yaa rabi kiya 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sofie-vv5wo
    @Sofie-vv5wo 4 месяца назад

    አላይጠብቂሺአስይ

  • @MeskeremMammo
    @MeskeremMammo 4 месяца назад

    TAGE YIBARKACHUU TABARKKKKU 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 месяца назад

    ሁሉም ዝግት አርጋችሁ ሳታዝረዝሙ አጠር እርጋችሁ ቁም ነገር ማቆም ነው ለምን ወደሌላ ፈጣሪ ወደ ማይፈቅደውን አትሁኑ ቋጩት

  • @Sarsartades
    @Sarsartades 4 месяца назад

    Besemam meder koshasha edezeh lejetan tasekayat alachu edezeh yasekayachu😢😢😢😢

  • @JulfaMohammad
    @JulfaMohammad 4 месяца назад

    yetesasat.sew.ykrta.yetyeke.sew.ykrta.yderegletal❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 месяца назад

    😢😢😢ጉድ

  • @Aster-sz6ss
    @Aster-sz6ss 4 месяца назад

    Tabarak.wudi.ihite❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yagarelij🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 4 месяца назад +2

    ጥጋበኞች በአንድ ወር ደሞዝ እከካቸውን ያራግፋሉ ከዛ በኢስላም ሀገር ኢስላምን መሳደብ ይጀምራሉ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 4 месяца назад

      Aybalmen sijemer ye enantem eko yezaw gefet kemashe nachun 1 ye ETHIOPIA muslim tefat bisera ena ande yeareb cerstyan tefat bisera yemitaserubet bota enqan yelyayaln areb selone becha endehenante befistal tederarebo aytaserm atashakabetu enzntem shent bite new yemetatebut wrlachum ande nachu muslim selonachu esky lemen befistal eyalbzsuwachu derarebew eser bite talwachu tergagu yemigermeshe yesawedi neguse bite leseratgenet yrmiserut alafiwchu eko cersteyan nachew muslim seloneshe menem yetedergelshe yelemen so METEF TALKUG TEBELO YAZUG LEKEKUG AYBALMEN MIZANAWE ENUN

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 4 месяца назад

    አሳዘነችኝ

  • @NimcoYasiin-y4q
    @NimcoYasiin-y4q 4 месяца назад

    ❤❤baka ❤❤❤❤❤❤ Ethiopian lazalmi tunure faxre salmi yawrdelni asyah faxre yixabkichu