የኢህአፓው ኮኮብ የብርሀነ መስቀል ረዳ የመጨረሻ ሰአቶች [ Sheger Times Media] ከታሪክ ማህደር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 34

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 4 месяца назад

    ይሄ ታሪክ እጅግ ሠለቸኝ።

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 года назад +2

    ለዚህ ልዩ ዝግጅት ምስጋናዬ ከፍተኛ ነው🇪🇹

  • @meserettesfaye8628
    @meserettesfaye8628 Год назад +4

    አሁን ላለነው ትውልድ የተረፈ የተሳሳተ እሳቤ የዘረኞች መነሻ ለነፃነት በሚል አገሪቱን ለዘረኞች ያመቻቸ ከተማሩት የኢሀፓ አባላት መሀይም የሆነው መንግስቱ ይሻል ነበር በሀገራዊ እሳቤ

  • @debreworktefera9462
    @debreworktefera9462 2 года назад +2

    ብርሃነ መስቀልወጣቱን በየሜዳውነው ያሰጨረሰውምን ቁምነ ገር አለው

  • @ዲያስፖራኢትዮጵያ
    @ዲያስፖራኢትዮጵያ 5 лет назад +15

    ኣዎን ለነደዚህ ኣይነቱ ጀግና ትውልድ ባየንበት ዘመን ያሁኑ ትውልድ በዘር አና በሃይማኖት ሲጋጭ ማየት ምን ያህል ኣገራችን ቁልቁል አንደወረደች ነው የምረዳው ። አነ ብርሃነ መስቀል ለኣንድ ቀንም ሆነ ሰኣት ከምንሊክ ጋር ያዙኝ ለቀቁኝ ሲሉ የሰማንበት ታሪክ የለም ለወጡበትም ዘር ሲከራከሩ ኣለሰማንም ኢትዮጵያ አንዳሉ ለኢትዮጵያ ዘመረው ኣልፈዋል ይህን በኣደባባይ ሃውልት ተሰርቶላቸው ትውልድ አንካን አንዳይማር ትልቅ ሻጥር ኣለ ፣ንሊክ ስም አንደሚያጠፉ ሁሉ ኢሕአፓን ስም የሚያጎድፉ ትውልድ ክፋት አና ምቀኝነት የሚያስተምሩ ነው ያጋጠመን

    • @estifanosteshager8587
      @estifanosteshager8587 4 года назад +1

      ተማሪው አይደል ዋናው ጥፋተኛ

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 11 месяцев назад

      ያም ሆነ ይህ እስካሁን ያለው የአገሪቱ ትርምስ በ1ኛ ደረጃ ረድፍ ከሚጠየቁቱ የስልጣን ጥማተኞች ከነሱ ውጭ ና በላይ ጠካራ ፓርቲ እንደሌለ አድርገው ነው ራሳቸውን የሚቆጥሩት ዋናዎኢሀፓዎች ናቸው

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 11 месяцев назад +1

    ይሄ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ ስንቱን ሙሁር ና ወጣት ጭዳ ያደረገ ፓርቲ ነው አሁን አገሪቱ ላለችበት መከራ እልቂት መፈናቀል የአንደኛውን ደረጃ የሚይዝ በታሪክ ተጠያቂ ነው

  • @DessieMengeste-rr4ht
    @DessieMengeste-rr4ht Год назад

    እውነት ነው የወደቁትን ታጋዮች ታሬክና እውቅና የተርሳው

  • @GoytaDembiya
    @GoytaDembiya 5 лет назад +5

    Hero! Rest in Peace brother.

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 года назад +3

    ታዲያ ለምንድነው ኮነሬል መንግስቱ ሀይለማሪያም
    አገራቸው እንዲገቡ የሚፈቀድላቸው ?
    የሞቱትንነፍስ ይማር::: :
    ወይ ይች አገር ስንት ጉድ ልዛለች
    ሁላችንም እግዚእብሔር ይቅር ይበለን💔💚💛🙏🏽

  • @abebealebachew2820
    @abebealebachew2820 2 года назад +3

    እርማቶች፣
    ፩፣ ኤርትራ አንድ አመት የቆዩት ለስልጠና ሳይሆን የሻዕቢያ አመራር ስበብ አስባብ እየፈለገ አሲምባ እንዳይገባ በመከልከሉ ነበር።
    ፪ኛ፣ የተጠለፈው አውሮፕላን ከባህርዳር አ:አ ሳይሆን ከእ: አበባ ወደ ባህር ዳር ነበር የሚበረው።
    ፫፣ ብርኀነመስቀል በድርጅቱ አመራር ቁጥጥር አልዋለም። ሌላው አመራር ጌታቸው ማሩ ነው።
    ዝግጅቱ ብዙ መስተካከል ይኖርበታል።

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 5 лет назад +8

    አይ ሀገሬ ስንቱ ወጣት ስንቱ የተማረ በከንቱ ተቀጠፈብሽ ? በጣም የሚያሳዝን ህሊናን የሚያደማ ህይወት እንደዋዛ በአንዲት ብጣሽ ወረቀት የሚቀጠፍበት የተረገመ ዘመን ነበር. እስቲ አሁንም ማስተዋልን ይስጠን.

  • @survivalbelay8838
    @survivalbelay8838 4 года назад +7

    አዎን በወጣትነታችን ቀዳማዊ ሃይለ ስላሰ ዩኒቨሪሲቲ ከገጠር መጥተን አፍላ አእምሮአችንና ጉልበታችን ለትምህርት ሳዮሆን ለ ርብሻዉና እንቅስቃሰዉ አዋልን ፡፡ ዉብ አእምሮዎች ተደመሰሱ ርብሻው ኢትዮፕያ ለደርግ መንገስት እንድትጋለጥ አይነተኛ ድልድይ ሆነ፡፡
    ኢ ህ አ ፓ ና መ ኢ ሶ ን ለሎችም ተናኮሩ ......... እያለ እያለ አገሪትዋ ላይ የመጣው ጉድ የምታዩት ነው ፡፡ እውነት የተማሪዉ እንቅስቃሰ ለኢትዮፕያ ጠቅምዋል ነዉ የምትሉኝ????????

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 2 года назад +1

    ትግራይ አይደለም የተወለደው ደሴ ነው ::
    ያደገው አጎቱ ቤት ሳይሆን የእናቱ አባት አያቱ ቤት ነው ::የሚጠራውም በአያቱ ስም ነው ::

  • @hiwathiwat9263
    @hiwathiwat9263 4 года назад +2

    ምስኪን ሲያሳዝን ሞቱ በጣም ነው ሚቆጨው።😭

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 года назад +1

    አረ ስንቱ ቤት ይቁጠረው

  • @derejearegash362
    @derejearegash362 4 года назад

    ሌላ ቢያነበንበው

  • @enatabate333
    @enatabate333 5 лет назад

    አወይ አሜሪካ አለቀ ማለት ነው?

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 3 года назад

    ነወያኔ ትርክት

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 5 лет назад

    Berhanmeskel Koshasha WORADA Siregna Sew Nebere Ene Abebe Kesun Guadegnochun yasared ye Ejun new Yagegnew ye Metefo !!

    • @semung2513
      @semung2513 4 года назад

      Could you please elaborate his wrong doing.

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 4 года назад

      Ye tenkuai zer u don't know Egziabher I don't blame u tenkuai ye tenkuai lij

    • @yaredyared3338
      @yaredyared3338 4 года назад +1

      @@semung2513 Ante Kemalam Agami yenkulale Kekaye lije Kemalam Tigre Enakachulan Bokbuaka Agami Banda Ye Banda Zer yenkulale Kekaye lije Kemalam Tigre Ye Ethiopia Telate Nachu Agami 👌 ❗

    • @yaredyared3338
      @yaredyared3338 4 года назад

      @@serenityshalom7387 Ante Bushti Agami yenkulale Kekaye lije Kemalam Tigre Enakachulan Ye Ethiopia Na Hezebochwa TELATE Nachew Bokbuaka Leba Agami 👌‼️

    • @ezanadesta412
      @ezanadesta412 4 года назад +1

      @@yaredyared3338 ante ye tenkuai lij ye buda zer when we fight for 800years in dogali gurae sehati metema adwa etc with arab turk Italian etc ur tenkuai ancestors anyways long story short u gonna see before u dead for the vicious circle with u so last solution with u tenkuai zer with ur hate for hundreds years sooner or later last solution is coming ante yetenkuai lij bushti

  • @BZETNEWS
    @BZETNEWS 2 года назад

    ብዘት ገጠር ኣይደለም ከተማ ነው ገጠር ኣለው
    ወረዳ በዘት ሰብዓ ዳሞ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 4 года назад

    90%ቱ ገበሬ በሆነበት ሀገር ስለ ላብ አደር ማውራት

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 3 года назад +2

    I think this guy came from the same place where Weyane’s came from. I curse him and his generation. They brought started the abomination!