Alemneh Wasse ሰበር!የትራምፕ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025
  • КиноКино

Комментарии • 44

  • @MekbebMekb
    @MekbebMekb 18 дней назад +2

    the Best journalist አለምነህ ዋሴ

  • @מנטסנוטבלאיי
    @מנטסנוטבלאיי 18 дней назад +1

    አለምለህ ዋሴ ጎበዝ ጋዘጠኛ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @AdmasuAlemu-p5t
    @AdmasuAlemu-p5t 18 дней назад +3

    አለምነህ ዋሴ ትራንፕን ፈጣሪ አረከዉ ተረጋጋ

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 18 дней назад

    Esayas is a matured and humble journalist. Keep it up!

  • @biniamteklay1649
    @biniamteklay1649 12 дней назад

    Betam gobez

  • @abby87877
    @abby87877 18 дней назад

    አለም የሁልጊዜም አድማጭክ ነኝ ምልክታህ ሁሌም ይገርመኛል አደንቃለው 👏👏👏

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 18 дней назад +2

    አለምነህ ትራምፕ ሺ አመት ይንገስ ለኔ በግሌ ሁሌም አንደኛ ነዉ ለአለም ሚዛን አስፈላጊ ናት አሜሪካ በሀይልነታ መቀጠል አለበት አሜሪካ ከነግድግለታ ከነጠፋታም ቢሆን ለአለማችን አስፈለጊ ናት

  • @makiredi
    @makiredi 18 дней назад +1

    ሜተ ፍሬድሪክሰን

    • @makiredi
      @makiredi 18 дней назад

      ነው ስሟ

  • @TewoderosAtetegeb
    @TewoderosAtetegeb 18 дней назад

    አለም ላንተመ ለኢሱ ሰላማቹ ይብዛ መቼም እኝህ ሽማግሌ 1 ታሪክ ሳይሰሩ ይወርዳሉ ማለት በጣም የዋህነት ነው መቼም አሜሪካ የምትባል መርዝ ሀገር መጥፊዋ ይደርስ ይሆን ሁሉንም እናየዋለን

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt 18 дней назад +2

    ዝህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SinodosBalher
    @SinodosBalher 18 дней назад

    Selame aleme ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር ።

  • @negagenife3760
    @negagenife3760 18 дней назад +2

    Mette Frederiksen
    Prime Minister of Denmark

  • @BT-fp7lb
    @BT-fp7lb 17 дней назад

    ሜቴ ፍሬክድሪክሰን ትባላለች

  • @MuhammadOmar-i5t
    @MuhammadOmar-i5t 17 дней назад

    Scandinavian countries are Denmark, Sweden, Norway, Finland and Iceland.

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 18 дней назад +1

    ዓለም እናመሰግናለን 🙏🏿

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 17 дней назад

    የዴንማርክ ጉዳይ ከኔቶ አንቀፅ 5 አንፃር እንዴት ይታያል?

  • @HundumaTesfaye
    @HundumaTesfaye 18 дней назад

    አለም አሜሪካ የፓናማ canal የመውረስ አለምአቀፍ ህጋዊነት መፍት

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 18 дней назад

    በ ፑቲን አልጨክንም ማለቱ ዕኮ እኔም የምሰራዉን አዉቃለሁ ማለቱ ነዉ ለካ።

  • @robelmedekesarobel8636
    @robelmedekesarobel8636 18 дней назад

    Go head Alem please

  • @millionshiferaw2341
    @millionshiferaw2341 18 дней назад

    GO trump Ethiopians support the great America,it is correct both Panama and Green land shall be on thr hands of USA!
    Asab port land is also belonges to Ethiopia!

  • @demerebacha9808
    @demerebacha9808 18 дней назад +1

    አሜሪካ ታድላለች አገሩን የሚወድ መሪ አግኝታለች
    አሉ አይደል በህፃንነታቸው ያመለጠቸውን ህዝብን እያፈናቀሉ ሣይክል የሚነዱ
    አሜሪካ ትቅደም

  • @חגוסאסראט
    @חגוסאסראט 18 дней назад

    አለምነህ በነበርክበት ዘመን ሰለግሪናዳ በአመሪካ መወረሯን ዜና አልሰራህም አልሰማህም ግሪናዳ በኢት/አቆጣጠር 76/77ዓምወራ አሊያዘችም መንያሣስባል መጀመሪያስ

  • @berhanuketema3392
    @berhanuketema3392 18 дней назад

    ኣለምዬ የምወድህ ! የመሰለ መንግስቱን 101 fm ውስጥ ግባበትና ኣዋዛው ፡ ጠዕምና ለዛ እንድኖረው ኣድርግ! D.J.Trump ባይመረጥና ናትናሁ(Israel) ነጥራ በኣሻናፊነት ባትወጣ ኖሮ የኣለም መልክ የሚሰቀጥጥ ነበር! ስለነዝህ ስለነዝህ ሁለቱ ሁሌ ጥሩነታቸውን ሌላ መስማት ኣልፈልግም ! ብሳሳቱ እንኳን እናርማለን እንጅ!

  • @BekeleYalew
    @BekeleYalew 18 дней назад +1

    እኔእምልህ አለም ይህ ሠው ነገደግሞ አሜሪካ ከግብጽጋር ባላትቀረቤታ የአባይ ወንዝን ግብጽ በከፊል ወይ ሙሉለሙሉ ማስተዳደር አለባት ቢሉ ኪንግ ሊያሠኛቸው ይችላል ማለትነው?

  • @biniamteklay1649
    @biniamteklay1649 18 дней назад

    ሜተ ፊረዴሪክስን
    Mette Frederiksen

  • @MinewerAli-gq4vw
    @MinewerAli-gq4vw 17 дней назад

    የአሜሪካ ኘሬዝዳንት ለአይሁዶች ከፈጣሪም በላይ ነው ያለ አሜሪካ እርዳታ አስራኤል ምንም ነች

  • @SamuelSertse
    @SamuelSertse 18 дней назад

    😮😮

  • @FNeway
    @FNeway 18 дней назад

    ክራኮቭ ሳይሆን ካርኪቭ ነው የሚባለው።

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 18 дней назад

    ሩሲያ ጋር አያጋጫቸውም ጋሸ?

  • @esabellalala
    @esabellalala 18 дней назад

    ትእቢት የሤጣን መገለጫ ነዉ

  • @ZelealemYeneneh
    @ZelealemYeneneh 18 дней назад +1

    ይሄ አዋቂ ነኝ ባይ ግለሰብ ስለ ሀገሩ ሕዝብ ስቃይና መከራ አንድ አይተነፍስም የዶናል ትራፕን አድራጊ ፈጣሪነት እየወጣ ይበጠረቃል አሜሪካ ህግ ያላት አገር ናት ፕሬዴዘንት እንደፈለገ የሚፈነጭባት አገር አይደለችም

    • @Nigusse74
      @Nigusse74 18 дней назад

      ዩቱቡን የሞሉት ፋኖ ፋኖ እያሉ ሚቀደዱት ናቸው አደል!እዚህ ማን አሰረህ...

  • @tesfayzegeya5649
    @tesfayzegeya5649 18 дней назад

    We're Is he zalenski.

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 18 дней назад

    አያሌው ሞኙ
    ሰው አማኙ (2)
    ይህ ዘፈን የተዘፈነው በጣሊያን ወረራ ግዜ አርበኛ የነበረ አያሌው ኃየለ ስላሴ ወደ ስልጣን ሲመለሱ አያሌው በሰላም አልገባም ብሎ ሲያስቸግር ኃይለ ስላሴ አትታሰርም ግባ ብለው ቃል ገብተው ሲመለስ እና እጅ ሲሰጥ ቃላቸውን አጥፈው ተፈርዶበት ስለተሰቀለ
    አያሌው ሞኚ ሰው አማኙ የሚለው ዘፈን ተዘፈነበት ። ከሚስት ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም።

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  18 дней назад

      "አያል ሞኝ ሰው፤ ሚስቱን ለሰው የሚያሰው" የሚል ግጥም አለ ብዬ ነው።

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 18 дней назад

    እንግዲህ እኛ መራጮች ስናዝን እናንተ ከሩቅ ተቀምጣችሁ መልአክት ወደ ነጬ ቤተመንግስት የገባ ያህል ጮቤ የረገጣችሁ ይህ አምባገነን ዘረኛ ሴይጣን ገና ወደ ህዳሴ ግድብም ስለሚመጣ ለሚመጣው ሁሉ ተዘጋጁ::

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 18 дней назад

    የተከበርከው አቶ አለምነህ ስለትንታነህ እናመሰግናለን ፡ እነዚህ አሜሪካኖች በዓለማችን ላይ በበላይነት እድመ ዘለዓለማቸውን ለመኖር የሚያደርጉት ማንአለብኝነት ነው ።
    ስለዚህ እኛም ታላቋን ኢትዮጵያ ሀገራችንን በአፍሪካ ቀንድ ላይ ታላቅ ሀገር እና ታላቅ ህዝብ ሆና መጭውን ዘመናትን እንድታወቅ እና የበላይ ሁና እንድታይ ከታላቋ እስራኤል ጋር በማንኛውም መንገዶች አንድ ላይ በመስራት የስዊዚን ካናል ከግብፆች እጅ በማስጣል በመላው አፍሪካ ላይ ልክ እንደ አሜሪካን የበላይነት ይዘን መቀጠል አለብን ።ለዚሁ ተግባር ደግሞ አሁን ላይ የኢትዮጵያ መንግስታችን ቁመና አስተማማኝ ነው ብዬ አምናለሁ።

  • @286solomon
    @286solomon 18 дней назад

    አሁን ይሂ ሰው ጋዜጠኛ ነው የሚናገረውን በካርታ ማሳየት የማይችል ድኩማ

    • @esabellalala
      @esabellalala 18 дней назад

      ይሄኔ አንተ sentence,አሥተካክለህ የማትፅፍ ነክ .

  • @HundumaTesfaye
    @HundumaTesfaye 18 дней назад

    አለም አሜሪካ የፓናማ canal የመውረስ አለምአቀፍ ህጋዊነት መፍት