//የቃጠሎ ፍልሚያ// "..ጉሮሮዬ ላይ የሚሮጡ ሰዎች አሉ..." 🤣🤣 ዛሬ ትንሳኤም ተንገበገበ /እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 415

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 10 месяцев назад +184

    ለምንድነው ግን ታዋቂ ሰወችን ብቻ የምታቀርቡት?ትሱዬ እንወድሀለን እዝቃለን❤😂

    • @kabteshlebanon9425
      @kabteshlebanon9425 10 месяцев назад +3

      😂😂😂እንዝቃለን😂

    • @HelanZewdu
      @HelanZewdu 10 месяцев назад +3

      Eko

    • @MeseretLegese-im8dw
      @MeseretLegese-im8dw 10 месяцев назад +2

      Eko

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 10 месяцев назад +1

      😂😂ዛቅ አርገው አላለም

    • @mayamuller8741
      @mayamuller8741 10 месяцев назад +3

      እየተመዘገቡ እኮ ነው እራሳቸው ሲናገሩ አልስማሽም ውዴ

  • @NebaAsrat-hd7eb
    @NebaAsrat-hd7eb 10 месяцев назад +41

    ፀዲዬ እንደዚህ አይነት ጨዋታ አዋቂ ነች እንዴ ደግሞ እኔ የሚያስቀኝ የማዝናናት ተሰጦ ነው ያላት ማለት የሚሰማትን ሁሉ ነው የምትናገርው ከፍታሽ ከፍ ይበል ትወናውም ጭምር መስከረም አበራን የምትከታይት ይመሰለኛል የወደፊቷ መስከረም❤❤❤❤❤❤

  • @Beza-qi9wp
    @Beza-qi9wp 10 месяцев назад +27

    በጣም ደስ ነዉ ያለኝ የፆም ምግብ ሰለሆነ respect 🙏 #EBS TV❤😊

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 10 месяцев назад +32

    አይ ተሱ እዘቃለን ስትል በሳቅ ነዉ የምገለኝ ደብሮኝ ነበር እዘቃለን ዘና አረከኝ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 10 месяцев назад +49

    አለምሰገድ እና መኮንን ላከን በአንድ ይቅርቡ እምትሉ በላይክ😂😂❤

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g 10 месяцев назад +7

    ሰራቹለት እኳን ጀግኖች ቤተሰብ ማለት እዲህ ነው❤❤❤❤❤❤አይ ጀዝበዲን ዛሬም ደገምከው እኳን የስ ስቱን ስታቃጥል ኖረሀል❤❤❤❤

  • @ሙናየመራቢቴዋ
    @ሙናየመራቢቴዋ 10 месяцев назад +40

    ይህን ፕሮግራም ግን ከትንሱ ሌላ ሌላ ሰው ቢመራው የው ebs ን ባግዳድ ነው የምናደርገው 😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 10 месяцев назад +23

    የዘመን ድራማ እንቁዎች በጣም ነው የምወዳችሁ በሚቀጥለው ሲምን እና አዲን ወይም አዲን ከካራክተር ባሏ ጋር አቅርብልን።በርቱ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 месяцев назад +41

    የተንሱ አድናቂ👍👍👍ሁላችሁንም ስወዳችሁ❤❤❤

  • @Ethio2127-px2nh
    @Ethio2127-px2nh 10 месяцев назад +85

    ለምንድን ነው ታዋቂ ሰው ብቻ
    የምታቀርቡት

    • @elsanegussu7889
      @elsanegussu7889 10 месяцев назад +2

      Eregtgna negn bezu nuro kezh belaye yakatlachew dehawoch yeflgutal gen ensu tawaki becha selmkblu yehonal 😢 eski ketawaki sewoch wotachehu hezbun asatfut

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 7 месяцев назад

      ​@@elsanegussu7889filagot enji tawaki silehonu bicha ayidelem yefelge sew dewlo memezgeb yichilal

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 9 месяцев назад +1

    እኔ እዚህ ውድድር ቢያቀርቡኝ ሳሀኑ ራሱ እጠቡኝ አይልም ራሱ የሚቃጥል ነገር በጣም ነው የምወደው😊

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 10 месяцев назад +10

    አይ ትንስሽ እዝቃለን እንዝቃለን😂😂😂 ከነአክቱ እኮ ነው ደስ የሚለኝ ትንስሽ እንዝቃለን

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 10 месяцев назад

    የምር ዘመን ላይ በጣም ነው ነበር የምወዳችሁ❤❤❤ አንድ ላይ ስላያዋችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 10 месяцев назад

    ኧረረ ዛሬ ጎብዘኃል ትንሱ የማህበረሰብን ጥያቄ በማክበርህ ትመሰገናለህ ጎበዝ ሲቀጥልም ትልቅ አክብሮት ትቸራለህ ልጆችህ ይደጉልህ ትዳርህ ይባረክ ኧረ ሽወዳ አትክልት አሳይተህ ወደ ችክኑ ተወረወርክ

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 10 месяцев назад +10

    ማቀዝቀዣውን ሶያ ሚልክ የአኩሪ አተር ወተት ማድረግ ትችላላችሁ እና በድንች ቺፕስም አስሞክሯቸው

  • @Yimam-g1x
    @Yimam-g1x 10 месяцев назад +3

    ጎሮሮላን የሚሮጡት እንዴት ቢደፍሩት ነዉ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @የማያልቅውፍቅር
    @የማያልቅውፍቅር 10 месяцев назад +12

    ትሱ ካተውጭ እሄን ፕሮግራም እሚያዝናናን የለም ❤❤❤

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 10 месяцев назад +27

    እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን
    ሲጠብቃው ነበር 😂😂😂😂

  • @zyenbaahimedzyenbaaimed3009
    @zyenbaahimedzyenbaaimed3009 10 месяцев назад +25

    እንደኔ ሰደት መረረ ያለው ማነው ሀገር እንዳለገብ ሀገር ሰላም የለም እረ መላደረገ ደከመኝ 😢😢😢

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 10 месяцев назад

      Ayizosh yene inat 😢😢😢

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 10 месяцев назад

      እኔ እህትሽ 😢😢💔💔

    • @Senlaqw123
      @Senlaqw123 10 месяцев назад

      እኔ እህቴ አብሶ የረመዳን ስራ😢

    • @SnaietDame
      @SnaietDame 10 месяцев назад

      Ayzhoe egzber amelke be rtateten yesethe

    • @Aman5153
      @Aman5153 10 месяцев назад +1

      እህቴ እዉነቱን ልንገርሽ እዛ ጦርነት ምናምን እያሉ ምያወሩት ዉሸት ነዉ በ እርግጥ ጥቅት ቦታ ግጭት ልኖር ይችላል ነገር ግን ሰላም ነዉ ከሞላ ጎደል ሀገርሽ ከናፈቀሽ ማንም አይከለክልሽም መምጣት ትችያለሽ

  • @ፀዳለማርያምፀዳለማር-ኈ1ጐ
    @ፀዳለማርያምፀዳለማር-ኈ1ጐ 10 месяцев назад +20

    በጣም የምወዳቸው ተዋናዮች❤❤❤

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g 10 месяцев назад +16

    ዘመን ድራማ ቢቀጥል ባይ ነኝ❤❤❤ስወዳቹ❤❤❤❤

    • @zeritutube
      @zeritutube 10 месяцев назад +1

      ደራሴዉ ሞተ ማን ያስቀጥለዋል😢😢😢

  • @ethio5184
    @ethio5184 10 месяцев назад +4

    ይገርማል ዘመንን ድራማ እንዴት በጉጉት አየው እንደነበረ 3 አቹሁም ትችላላችሁ እንደዛሬው አይለያቹህ እናተን ዛሬ ላይ ሳይ ወደሀላ ብዙ ነገር አስታወስኩ

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 10 месяцев назад +3

    እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለሁ አይዞህ ትንሱዬ እንዝቃለን እያልክ ዛሬ አዛቁህ😂😂😂😂😂

  • @HaregwinHaregwinbezsbh
    @HaregwinHaregwinbezsbh 10 месяцев назад +10

    ይች ልጅ ብዙም ሜካፒስት አለችም ብዙም አትታይም ትመቸኛለች❤

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 10 месяцев назад +1

    ፀዲና እስኬ ስወዳችሁ❤❤ ትንሱየ ፈታ ነው ያደረከኝ😂😂😂

  • @ፀዳለማርያምፀዳለማር-ኈ1ጐ
    @ፀዳለማርያምፀዳለማር-ኈ1ጐ 10 месяцев назад +9

    እኔ በጣም ተናድጄ ነበር ዶሮ መስሎኝ

  • @የሩቅሰው-ለ6ፐ
    @የሩቅሰው-ለ6ፐ 10 месяцев назад +2

    ዋው ደስ ይላል ጎበዞች ፆም ማክበራችሁ

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 10 месяцев назад +1

    በናታቹ ዘመን ይቀጥል😢❤

  • @masstuassefa8086
    @masstuassefa8086 10 месяцев назад

    ትንሱ ግን በቀኝህ በኩል ያለ ሰው በጣም ተጠቃሚ ነው ብዙ ጊዜ አና አያየህ
    በተረፈ አንደኛ!

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 8 месяцев назад

    ፀዲም ማሰተዋልም ዘመን ድራማ ላይ ነበር የታወቁት አሁን ላይ ያሉበት እዉቅና ደረጃ ግን የሰማይና የምድር 😢😢😢😢

  • @RivoniaShakwane
    @RivoniaShakwane 10 месяцев назад

    ሀይ ትንሱ በጠም ነው ምወድህ ጌታ እድሜህን እንዴ ማቱሰል ያርግልህ

  • @GirumAshine-k3l
    @GirumAshine-k3l 10 месяцев назад

    Tansayee tamchunylachu .ya Zotar adnqiii nay .. yabale agrfaa lij❤❤❤❤

  • @hayu684
    @hayu684 10 месяцев назад

    ጸዲ ጎበዝ ማስተዋልን እና ብርርክቲን 😮😮😮😮😮ትንሱ አልመጣም ብለው ነው አሉ አስረህ ቢሆንም አምጣቸው

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md 10 месяцев назад +16

    እኛ የመዳም ቅመሞች የማንጠየቅበት በምን ምክንያት ነው☹️ ፍትህ ለኛ ለታዋቂ ብቻነው ቻሌጁ🤣

    • @rarecell4924
      @rarecell4924 10 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @seaditube-x9c
      @seaditube-x9c 10 месяцев назад

      እኛ ቪዉ ለመስጠት ብቻ ነዉ የሚፈልጉን😂😂

    • @TigstRoby
      @TigstRoby 10 месяцев назад

      ​@@seaditube-x9cትክክል

    • @HaaTttmmee-sq5md
      @HaaTttmmee-sq5md 10 месяцев назад

      @@seaditube-x9c 🤣🤣🤣

    • @zeritutube
      @zeritutube 10 месяцев назад

      እረ በጭራሽ አልሞክረዉም ብጋበዝም ሆሆሆሆሆ😂😂

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 9 месяцев назад

    ዋዉ ጎበዞች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g 10 месяцев назад +2

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ትሳኤ ስቱን አስለቅሰሀል እስካሁን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @زمزمزمزم-ح1ك
    @زمزمزمزم-ح1ك 10 месяцев назад

    በውነት በጣም እምወዳት ልጅ

  • @AbenezerDemissie
    @AbenezerDemissie 9 месяцев назад

    ፀድዬ በጣም ነው ማዳንቃት

  • @TigiSisiay-u3h
    @TigiSisiay-u3h 10 месяцев назад +5

    ትንሱ መንግስታችንም እንዳንተ ወረድ ብሎ የህዝቡን ቃጠሎ በየደራጃው እየቀመሰው ቢመራን ምን አለ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደሆነ አንመራም አንል

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 10 месяцев назад +1

    በጣምነዉየምንወዳችሁትሱየዛሬዉይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beetyube
    @beetyube 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አዋ ፆም ምግብ 👌👌👌👌

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 10 месяцев назад

    ኧራ ትንሱ በሳቅ ገደለኝ ፀዴ እሰኬ በጣም ምውደቹ እንዝቀሌሌሌሌንንን😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🔥

  • @bitanyatefera7292
    @bitanyatefera7292 10 месяцев назад +6

    Nahome fonti and rachu pls

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 10 месяцев назад +2

    ወይኔ ዘመንላይ እከታተላችሁነበር❤❤❤❤❤

  • @fanafana9137
    @fanafana9137 10 месяцев назад +2

    ወይኔ እኔም አማረኝ እነሱ ሲጎርሱ እኔ አፌ ውሀ ሞላ ምናለ ብቀምስው

  • @BTcyber01
    @BTcyber01 10 месяцев назад +3

    ኣንድ ሁለት የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ብታመጣልን እደት ጥሩነበር ፖለቲካቸው እደዛ እደሚቃጥል ቢያውቁት

  • @HayateSeid-em1qh
    @HayateSeid-em1qh 3 месяца назад

    ፀዲ የኔ ቆንጆ 💋💋

  • @በፂየተዋህዶልጅ
    @በፂየተዋህዶልጅ 10 месяцев назад +9

    ዛሬ አንደኛ ነኝ 😂😂😂

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 месяцев назад

    እሰይ ደግ አደረጉህ ትንሱ 😁😀😀😁 የመዛቁን ዉጤት አየኧዉ አይደል እንዴት እንደሚያቃጥል ክክክክክክክክክክክ

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 10 месяцев назад +3

    የዘመን ድራማ ትውስታዋች❤

  • @SamsunTsgia
    @SamsunTsgia 10 месяцев назад +1

    ትንስዬ. እባክህን. ከቻልክ. ሰሚ. ብቻውን. ጋብዘው. በትርፍ. እዝቃለን. ይመችክ

  • @Ferah-w8b
    @Ferah-w8b 10 месяцев назад +36

    ነገር እና ቃሪያ እየቆዩ ነው እሚያቃጥሉት

  • @FeruzaMuhamd
    @FeruzaMuhamd 10 месяцев назад

    Sintu gn betam kebadi new ye habash hizbi besusi yemotu silahonu .izawu endayi motubi wendime sila mowodinew❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesmichael3450
    @yohannesmichael3450 10 месяцев назад +9

    Ebs በጣም ታሳዝናላቹ ሙሰና ያለወ ዋናው ebs ውሰጥ ከአርቲሰት በስተቀር ሌላ ተራ ሰው አታቀርቡም አዘጋጆቹ ኮምሸን ያገኛሉ ማለት ነው።

    • @AbebaTilanhun
      @AbebaTilanhun 10 месяцев назад +2

      ታራ ሰው አይባልም እሺ 😢

    • @AmbashaAddisu
      @AmbashaAddisu 10 месяцев назад +9

      ሲጀመር ተራ ሠው አይባልም ሲቀጥል ደውላችሁ ተመዝገቡ ብለዋል መሳተፍ የፈለገ መደወል ነው በነሱ ምርጫ አይደለምኮ ሆሆ ዝም ብላችሁ ሰው አትውቀሱ እነሱ የደወለን ያቀርባሉ::

    • @ሰሚራዲኖ
      @ሰሚራዲኖ 10 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉❤😊​@@AbebaTilanhun

    • @atiiananaatiianana4919
      @atiiananaatiianana4919 10 месяцев назад +1

      ዝም በል በዚህም ብሆን ይለፍለቸው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤እንዝቃለን እንዝቃለን!

  • @meronjo
    @meronjo 10 месяцев назад +7

    ከባሌ በላይ እንኳን ምንም አያቃጥለኝም😅

  • @NetsanetTekle-hj4ul
    @NetsanetTekle-hj4ul 10 месяцев назад +4

    ፀዲዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @Fikirte-q4h
    @Fikirte-q4h 10 месяцев назад

    ወይ ጉድ ትንሳኤ እንዝቃለን እንዝቃለን ቀረና በሉ ብሉ ብሎ አረፈ ፠

  • @misganawayele
    @misganawayele 10 месяцев назад +1

    በጣም የሚወዳት አርቲስት ናት!!!

  • @betetewahedo23
    @betetewahedo23 10 месяцев назад +8

    ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያን ማስከፈት ነውና subscribe ማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🙏

  • @InnocentBambooForest-vy2oh
    @InnocentBambooForest-vy2oh 9 месяцев назад +1

    እንዝቃለን

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 10 месяцев назад +1

    በጣምየምወዳቸውተዋናዮች❤❤😮😮

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 10 месяцев назад

    ዘመን 🎉ናፍቆትና ሂዊየ❤ ሰወዳችሁ

  • @reduhabeshawt4153
    @reduhabeshawt4153 10 месяцев назад +2

    ዶሮ ተወደደ ብላችሁ ነዋ በአበባ ጎመን የቀየራችሁት ወይስ ፆም ስለሆነ ነው አሪፍ ለውጥ ነው 😂😂😂😂

    • @abaybilal6221
      @abaybilal6221 9 месяцев назад

      ፆም ስለሆነ ተናግረዋል

  • @Hiraatube299
    @Hiraatube299 10 месяцев назад +1

    adey ly demo endet desss endamitilegn tseduye ❤❤❤ gen koy lmn ayasnetisachewm miyakatl ngr miyasnetisw sew eko alee 😂😂

  • @Zeha562
    @Zeha562 10 месяцев назад +11

    የዛሬው ይለያል እንዴት ደስስስስስስስስ እንዳለ ዋውውውውውውው

  • @Taredan77
    @Taredan77 10 месяцев назад +2

    ደግነቱ የአበባ ጎመን መሆኑ ነው እንጂ በዶሮ አጥንት ቢሆን ኖሮ 😅😅😅 አትችሉትም😅😅😅

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 10 месяцев назад +1

      እኔ ዶሮ መሥሎኝ አደለም እዴ😂

    • @Taredan77
      @Taredan77 10 месяцев назад

      @@MeklitTube-vx6hq 😂😂😂አስመሠሉት በዶሮ ቢሆን ኖሮ በቀላሉ አይጨርሱም ነበር ።

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 10 месяцев назад

      @@Taredan77 አይዋ ግን እኔ አላቅም የአበባ ጎመን🙈

  • @bereketgirma1344
    @bereketgirma1344 10 месяцев назад

    Datan be fiker nw mewodaw I love it❤

  • @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
    @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ 10 месяцев назад

    ዋውውው ንካን ደና መጣችሁልን የዘመን ድራማ ውዶች ስታምሩ ስወዳችሁ እኮ

  • @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho
    @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho 10 месяцев назад

    እንዝቃለን እንዝቃለን ትንሱ😍😄😄😄😄😄

  • @madi2644
    @madi2644 10 месяцев назад

    ስወዳቸው፡፡፡፡እስክድርና፡፡ፀደይማሮችየ

  • @amanuel18h
    @amanuel18h 10 месяцев назад

    እንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂 ትንሱ ❤❤

  • @taricakne1
    @taricakne1 10 месяцев назад +2

    😂😂😂😂ዛሬ በሳቅ ዘና ብያለሁ አይ ትሳሄ ፈራው አላለም😂😂😂

  • @TigistBefekadu-t1w
    @TigistBefekadu-t1w 10 месяцев назад +8

    እኔን አሣትፉኝ ብሩን ለተቸገሩት ቤሠቦቼ ልስጣቸው በድርቅ እና በጦርነት😂😂😂

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 10 месяцев назад +6

    ከተዋቂ ሰወች ውጪ ሌላ ሰው ጋብዙ የምትሉ ኮመንቶች የትኛውም ሰው ደውሎ መመዝገብ እንደሚችል ተናግረዋል እኮ ሶ ካልደወሉ ምን አርጉ ነው የምትሏቸው ሆ

  • @Elihanan5999
    @Elihanan5999 10 месяцев назад +1

    አስቀሯት እውነት ኢቢስ

  • @ቡርቱካን-ዀ9አ
    @ቡርቱካን-ዀ9አ 10 месяцев назад +2

    በጣም ነዉ ተዋናይ መሆን የምፈልገዉ ዳሬክተሮች ይሂን ሚሴጅ የምታዩ ከሆነ እባካችሁ ካስት አድርጉኝ ❤❤

  • @kidshealthTGSHBDU
    @kidshealthTGSHBDU 9 месяцев назад

    ፀዲ የሰው ልክ!!

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 10 месяцев назад

    3ቹ፡ቆንጆች❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 10 месяцев назад +1

    ወይኔ ፀድየ ስወድሽ የኔ ደርባባ ❤❤😂😂

  • @Maruessie
    @Maruessie 10 месяцев назад +5

    የኔ ጥያቄ ግን ይሄ ነገር ለጤና ጥሩ ነው ?

    • @TsgeredaSeyfu
      @TsgeredaSeyfu 10 месяцев назад

      ያስፈራኝ እሱ 😮😂😂😂

  • @yodibayu933
    @yodibayu933 10 месяцев назад +5

    አይ ትንሱ በሳቅ ነው የሞትኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ffffffffffffffffffffffffff-n3g
    @ffffffffffffffffffffffffff-n3g 10 месяцев назад

    እንዝቃለንንንንንን

  • @kedirsolomon5293
    @kedirsolomon5293 10 месяцев назад

    እዝቃለን እስቃለን

  • @mesaytades4638
    @mesaytades4638 10 месяцев назад

    በትክክልአብረዉይቅረቡ

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 10 месяцев назад +1

    ከዶሮው አበባ ጎመኑ ሳይቀል አይቀርም

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 10 месяцев назад

    እኛም እኖዳቹሀለን❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 10 месяцев назад +2

    እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን 😅😅😅😅

  • @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
    @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ 10 месяцев назад

    ውይይይይ ትሱዬ እዝቃለን ስትል ዛሬ አካፈልኩ 😅😅

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 10 месяцев назад

    በዚህም እንዳይቀርባቸው ነው

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 10 месяцев назад +14

    እኔ ግን ለምን ከባለቤቴ ጋር አልቃጠልም መ ጥቸ ይፍቀዳል ወይ 😄😄like

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 10 месяцев назад

    ደግጎመን ማረጋችሁ

  • @selamyohannis9520
    @selamyohannis9520 10 месяцев назад

    ውሃ ቢጨመርበት አሪፍ ነበር

  • @Anwaryoutybe
    @Anwaryoutybe 3 месяца назад

    የእውነትየዛሬውቃጠሎአዲሎአለው

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 10 месяцев назад +1

    ትንሱ 😂😂😂😂❤❤❤ እንዝቃለን እንዝቃለን ።🎉

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 10 месяцев назад

    ፍቅር ብቻየን እያዎራኝ ነው ዱአ አርጉልኝ ልጂቱን እንድሠ------------?

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 10 месяцев назад

    እንዝቃለ እንዝቃለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 10 месяцев назад +1

    ዉድድሩ ብዙም አይደለም የአበባ ጎመኑ የማቀዝቀዝ ባህሪ ስላለዉ እንደጨዋታዉ ህግ አልሄደም አላደመቀዉም ብዙም አይደለም በኔ እይታ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 10 месяцев назад

    እንዛቃለን ይላል አይ ትንሳኤ ይች እንዝቃለን እንዝቃለን ያስቀኛል 😂😂😂

  • @fauziyafauziya1340
    @fauziyafauziya1340 10 месяцев назад

    ግንኮ እያረፉ ባይበሉ ይሻላል ባደየ ቶሎ መጨረስ ይሻላል