ኮምፒውተር ላይ እንዚህን ካላወቃችሁ በብዙ ነገር ወደኋላ ትቀራላችሁ | Computer in Amharic

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 авг 2024
  • ኮምፒውተር ላይ እንዚህን ካላወቃችሁ በብዙ ነገር ወደኋላ ትቀራላችሁ,Computer in Amharic
    #ComputerinAmharic
    #computer
    #computershortcutkeys

Комментарии • 123

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Месяц назад +18

    ገና ጀማሪ ነኝ ልምምድ ላይ ግን በግልፅ ነው ያዘጋጀኸው እናመስፕግናለን !!ስለኮምፒውተርም ስልጠናውን ከመጀመርያው ብታስተምርም አሪፍ ነው ለጀማሪዎች ይሆነናል!!በርታ

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  Месяц назад +1

      ruclips.net/video/cG6HG4zc-4M/видео.htmlsi=6Id48BsszLRQ76r7

  • @user-vh5ub2gz7q
    @user-vh5ub2gz7q Месяц назад +3

    ትምርትህ በጣም ጥሩ ነው ግን ለጀማሪ ይከብዳል ምክንያቱም ስለምትፈጥን ብቻ ዝግ ብለህ ብትናገር ጥሩ ነበር እውነት እድሜ ይስጥህ።

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Месяц назад +5

    በጣም አሰፈላጊ የሚጠቀመንን ነው ያሳኸን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  Месяц назад

      🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @alemayehutekle9791
      @alemayehutekle9791 Месяц назад

      በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን በርታ❤❤❤

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Месяц назад +3

    እናመሰግናለን ለሰጠን ትምህርት

  • @nigistbogale8834
    @nigistbogale8834 Месяц назад

    ተባረክ እውቀትህን ያብዛልህ ❤ ንፁህ ልብህን ይጠብቅልህ! በጣም የሚጠቅም ነው ፍትፍት አድረገህ ነው ያካፈልከን

  • @tadessegebrewolde6668
    @tadessegebrewolde6668 Месяц назад +2

    Great lecture, brother appreciated you a lot. The kind of person we need to educate our community.

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Месяц назад +1

    so impressive education you have delivered great education and thank you so much for such great work

  • @asmarechmellese6598
    @asmarechmellese6598 Месяц назад +3

    Thank you
    ለጀማሪ ተማሪ ትንትኔው መልካም ነው :: በትንሹ ቢሆን ለማወቅ አይከብድም ::

  • @melakuyibeltal9254
    @melakuyibeltal9254 19 дней назад

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 Месяц назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው ቀጥልበት እባክህ ።

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  Месяц назад

      አመሰግናለው።🙏🙏🙏...እሺ👌

  • @MerkinehWaltore
    @MerkinehWaltore 14 дней назад

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው አመሠግናለሁ ።

  • @user-xy6qb1iz7v
    @user-xy6qb1iz7v Месяц назад

    እናመሰግናለን ። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ።

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 Месяц назад +2

    ጥሩ ነው እንደኔ ቀስ እያልክ በትንሽ በትንሹ ብታስተምር እርግጠኛ ነኝ በጣም ተፈላጊ ነው በአንዴ እንኮን ለመያዝ ከበድ ኤሚል ይመስለኛል

  • @Tadeleshe
    @Tadeleshe Месяц назад +2

    ወንድማችን ጥሩ ነው ያዘጋጀኸው ቪዲዮ። ሆኖም አንተ ያልካቸውን ስራዎችን በሙሉ በቀላሉ " ማውስ" በመጠቀም right and left click በማድረግ መስራት ይቻላል። አንተ የዘረዘካቸውን commands በሙሉ ማጥናት አያስፈልግም

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  Месяц назад +5

      ይቻላል ወንድሜ👌 ግን ብዙ ሰአት ኮምፒውተር ላይ የምታሳልፍ ከሆነ ለፍጥነት ይረዳል።በጊዜ ሂደት ደ'ሞ አብዛኛውን መሸምደድ ሳይጠበቅብህ ይዋሀድሃል።

  • @merongetachwe5054
    @merongetachwe5054 Месяц назад +2

    Thank you! Very helpful.

  • @user-nj4di4gh3y
    @user-nj4di4gh3y Месяц назад +1

    ኣሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-qb4yh9kk3z
    @user-qb4yh9kk3z Месяц назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት!
    እናመሰግናለን

  • @worekalem.mekuriaw5811
    @worekalem.mekuriaw5811 Месяц назад

    My brother thank you so muche good education kep up it god bless you

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 Месяц назад

    you are so nice person, very helpful and more than enough

  • @getkeffa8823
    @getkeffa8823 Месяц назад +2

    ወንድማችን አመሠግናለሁ አትቾክል

  • @ZenebeScience
    @ZenebeScience Месяц назад +1

    በርታልኝ ጀግናዬ

  • @tesfadenisa8510
    @tesfadenisa8510 Месяц назад

    Like betargu bezu sew gare yedersal
    Thank you

  • @zerihunabebe3728
    @zerihunabebe3728 Месяц назад +1

    Go on

  • @user-Hiwi
    @user-Hiwi 7 дней назад

    Thank you bro keep it up.

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Месяц назад +1

    በጣም የሚጠቅም ትምርት ነው አመሰግናለሁ ግን ትፈጥናለህ ለአዲስ ተማሪ የሚከብድ መሰለኝ::

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Месяц назад +1

    ተባረክ!

  • @emabetestifanos8990
    @emabetestifanos8990 Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ 6:56

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 Месяц назад +1

    Thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527 Месяц назад

    Best lecturer !

  • @Hugrsg
    @Hugrsg Месяц назад

    very helpful, thanks

  • @panaden1811
    @panaden1811 Месяц назад

    Great demonstration. Pls try to show hands on console buttons either by animation or by images.

  • @bobameno1982
    @bobameno1982 Месяц назад +1

    በርታ ወንድሜ

  • @AfewerkGebru
    @AfewerkGebru Месяц назад +1

    አመሥግነናል

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Месяц назад

    Thanks

  • @user-ol3pn6zd8b
    @user-ol3pn6zd8b Месяц назад

    Enameseginalen wendimachin tinsh stabrara fitnet Kens yiketa

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 29 дней назад

    ትንሸ ቀሰ በል አመሰግናለሁ
    ❤❤❤❤

  • @tesfayegebremariam6847
    @tesfayegebremariam6847 13 дней назад +1

    ለጀማሪዎች ከመጀመሪያው በምን ላይ ልናገኝ እንችላለን በተለይ power point,word & Excel?

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  13 дней назад

      ሁሉም ላይ ቪዲዮ ሰርቻለሁ፡፡

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Месяц назад +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @shimelisgashawbeza7137
    @shimelisgashawbeza7137 Месяц назад +1

    Thank you

  • @SeadaAdem-m7t
    @SeadaAdem-m7t 23 дня назад

    የዋሳፕ ግሩፕ ቢኖር ደስ ይል ነበር

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p Месяц назад

    tebarek,

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 17 дней назад

    Betam gobez nehe ketrlbet ebakehen wendime kes beleh setnager rega beleh astemer atchenk lelaw teru temehert new gobez gobez le antem Tena gulbet fetari yesteh!!!!

  • @ehtageghoufikadu736
    @ehtageghoufikadu736 22 дня назад

    ❤❤❤

  • @tesfadenisa8510
    @tesfadenisa8510 Месяц назад

    Enamesgnalen Betam tefetnalehe kes blehe betastemer 🙏

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be Месяц назад +1

    አምላኬ ይባርክህ

  • @azitube4198
    @azitube4198 Месяц назад

    Thank you.

  • @tiruselamkefyalew5278
    @tiruselamkefyalew5278 Месяц назад

    አኘል ኮፐተር እነዴት ነው የምንጠቀመው እሱን ብታስረዳን አሪፍ ነው ወንድም:

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be Месяц назад +2

    Tankyou v

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 Месяц назад

    ተባረክ ወንድም
    itm እሚለውን ቃል በአማረኛ ብታብራራልን ??

  • @atalegoshe4500
    @atalegoshe4500 Месяц назад

    10q bro.

  • @birtukantafese1922
    @birtukantafese1922 21 день назад

    አድናቆት ( COC ) እንዳላልፍ ያደረገኝ ኮምፒውተር ባለመቻሌ ነው የደሃ ቤተሰብ ነኝ ከ2ሺ9 ዓ,ም ጀምሮ ረዳት አጋጅ በማጣቴ እስቲል እሰካሁን ትምህርቴን እንዳቋረጥኩኝ ነው ባለኝ አቅም ኮምፒውተር መማር እፈልጋለሁኝ ::

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Месяц назад

    በጣም ጎበዝ ለጀማሪ በጣም ይረዳል ኦንላየን ላይ ማስተማር ብትጀምር?

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  Месяц назад +1

      አሺ አመሰግናለው።🙏ጀምራለው።👌

  • @SefaRedi
    @SefaRedi Месяц назад

    እነመስነለን

  • @SeadaAdem-m7t
    @SeadaAdem-m7t 23 дня назад

    የዋሳፕ ቻናል ከፍተህ ብታስተምር ደስ ይለኝ ነበር

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Месяц назад

    🤩

  • @angelhailu1484
    @angelhailu1484 Месяц назад

    Haw to use Excel

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 Месяц назад

    አቀራረብህና አገላለፅህ በጣም ጥሩ ነው ግን ትንሽ ፍጥነትህን ብትቀንስ ለአዲስ ጀማሪዎች ለመረዳት ይቀላቸዋል ካልሆነም ደጋግመው ማዳመጥ ይችላሉ::
    አንተ ግን ጥሩ የማስተማር ችሎታ አለህ
    ተባረክ

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  Месяц назад

      አመሰግናለው በጣም።ተገቢ አስታየት ነው ተቀብያለው።🙏

  • @yohanamengistu2108
    @yohanamengistu2108 Месяц назад

    Bereta

  • @MdJdu3gdvue-sg5oh
    @MdJdu3gdvue-sg5oh Месяц назад +1

    ❤❤❤❤😂

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be Месяц назад

    thero

  • @AMANUELALEMU-yp4eq
    @AMANUELALEMU-yp4eq Месяц назад +1

    Print screen yemilew keyboard lay yetale?. lelaw demo tab key yetal?

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  Месяц назад

      ke backspace belay...prt sc

    • @AMANUELALEMU-yp4eq
      @AMANUELALEMU-yp4eq Месяц назад

      @@adnakottube6912 aggnichewalew ameseginalew

    • @AMANUELALEMU-yp4eq
      @AMANUELALEMU-yp4eq Месяц назад

      ወንድሜ የጠየኩን ትኩረት ሰጥተህ ስለመለስክልኝ እያመሰገንኩክ፡፡ ፍቃደኛ ከሆንክ
      1ኛ፡-የዩትዩብ ቪዲዮች ላይ ሰዎቹ በአፋቸው የሚናገሩትን ወደ ወርድ የሚቀየርበትን አሰራር ብታሳየኝ፡፡
      2ኛ፡- እኔ ደሞ የማወራውን ወደ ሪከርድ የሚያደርግበትን አሰራር ብታሳይገኝ ከይቅርታ ጋር፡፡ እኔ ደግሞ አንተን
      ለማበረታታት ሰብስክራይብ አረግሃለው እናም ከሌሎች ጋር አስተውቅሀለው፡፡

  • @tomw6504
    @tomw6504 Месяц назад +1

    How to remember this all ?

    • @frehiwotafework5309
      @frehiwotafework5309 Месяц назад +3

      Make a note and practice he teaching free God blessed him

  • @eliafekad800
    @eliafekad800 Месяц назад

    Good job

  • @andargachewalmaw4924
    @andargachewalmaw4924 23 дня назад

    Cable connect adrge hotspot share lemadreg embi alegn, yalmokerkut setting software mnamn yelem. If any solution?...

  • @zewidituhaile
    @zewidituhaile Месяц назад

    ታስተመራላችሁ ወይ በተለይ መጽሐፍን እስከ ህትመት ድረስ ማዘጋጀት እፈልጋለሁ

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 Месяц назад

    I am laptop user too it's working for laptop too ?

  • @zewidituhaile
    @zewidituhaile Месяц назад

    እኔ መማር እፈልጋለሁ

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal Месяц назад

    demsu trat yegolwal ayesmam

  • @ayenewsisay4183
    @ayenewsisay4183 Месяц назад +1

    ይቅርታ ለአፕል ላፕቶፖች አይሰራም ለነሱም ብትሰራልን

    • @SelamFasika
      @SelamFasika Месяц назад

      yhe be window aynet yiwesenal hulum window lay ayseram

  • @alemayehumulatu5356
    @alemayehumulatu5356 Месяц назад

    ትምሕርትህ ጥሩ ነዉ፣ ግን ትቸኩላለህ። ተማሪዉ እየተገበረ እንዲከተልህ እረጋ በል።

  • @SeadaAdem-m7t
    @SeadaAdem-m7t 23 дня назад

    የዋሳፕ ግሩፕ ቢኖር ደስ ይል ነበር

  • @wubanetenehbiru2321
    @wubanetenehbiru2321 Месяц назад

    Thanks