ዉሎ ከሙዚቃ ግጥም እና ዜማ ደራሲ ባለብዙ ሙያ ባለቤቱ ሀብታሙ ቦጋለ ጋር ከእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 56

  • @ayobanesb8850
    @ayobanesb8850 4 года назад +15

    He is genuine and honest respect and be blessed with ur family.

  • @dr.kassahungashu
    @dr.kassahungashu 4 года назад +9

    ያልተዘመረለት ነገርግን እድሜውን ሙሉ እየለፋ የሚኖር ጀግና ነው ።

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ሀብቴ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ኡፍፍ የኔ ጌታ አፉ ሲጣፍጥ የልጁ አላህ ያሳድግላቹ

  • @aelmazkassa2395
    @aelmazkassa2395 4 года назад +3

    ከታምራት ደስታ አንለያይም አልበም ላይ ምርጥ ችሎታህን በግጥም አሳይታህል ሀብትሽ ግን ከዛ በኃላ የችሎታህን ያህል አልሰራህም

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 4 года назад +2

    እንዲ በቁማቸው ማመስገን ይሻላል ከሞቱ በኋላ መጮህ ትርጉም የለውም ሀብታሙ ረጅም እድሜ ይስጥህ።

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад +1

    ይህንን የመሰለ ምርጥ አዕምሮ ባለቤት የሱን ልምድ ፣የሂወት ውጣ ውረድ ለማየት አይደለም 11 ደቂቃ 4 እና 5 ሰዐትም አይበቃውም ።እንዲያው ባትነካኩት ነበር የሚሻለው ።

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 4 года назад +2

    ለምንድነው እናንተ አይነት ባለሙያዎች የምትደበቁት እረ ሀብትሽ ብዙ መስራት የምትችል ልጅ ነህ በርታ የራስህ ሾዎ ሊኖርህ ይገባል ምንም ሳይሰሩ አይደል ይህው አይናችን ላይ የሚቀልዱት እረ በራስህ እጠብቃለው ምርጥ ባለቤት አለችህ በጋራ አዲስ ነገር እንጠብቃለን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተስብ

    • @jhon.n.paulos
      @jhon.n.paulos 4 года назад

      Exactly..🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @shemelesyakob2538
    @shemelesyakob2538 Год назад

    ሀብትሽ የምር የምር በጣም ነው ቀጣዩን ስራዎችን በጉጉት ሳልጠብቅ ሰለ እስካሁኑ ማመስገን እፈልጋለሁ።
    እኛም አለንልህ።
    ሰላሙን ያብዛልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ

    ስላየውክህ በጣም ደስ ብሎኛልህ

  • @Joberaw
    @Joberaw 4 года назад +5

    በጣም አፈጣጠናችሁት እንደዚ አይነት ትልቅን ሰው ረጋ አድርጎ ነው ኢንተርቪው ማድረግ!::

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 года назад +1

    Wey gud wow endezih aynet sewoch eyung eyung yemaylutn aeakiwochinm mamtat tru new .

  • @menenkinfu6373
    @menenkinfu6373 4 года назад +1

    ስላየውክ ደስ ብሎኛል
    ብዙ ሚወራለት ሰው ነው

  • @mikiyastsegai209
    @mikiyastsegai209 4 года назад +2

    ትልቅ ሰው ነው ከሰይፉ በፊት ታዎቂ ነበር ብዙ ስራዎችን ይሰራ ነበር ድሮ ድሮ በዚህ ሁኔታ ማየቴም ወድጄለታለው በርታ 🙏

    • @haniwill521
      @haniwill521 4 года назад

      Very Gifted, , Mmultitalented, Smart, intellectual, Hardworking, Respectful, Polite, Friendly, Person Can't, again CAN "NOT" Compared With One Damest Person in Ethiopia, IS NOT FAIR AT ALL, AND VERY DISRESPECTFUL, SEIFU , Doesn't have, any skills at all Cannot even handle his own One job properly, that talk show stage deserve for so many skillful ,educated, talented, young people . !!!!

  • @bayobayo782
    @bayobayo782 4 года назад

    ሀብትሼ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የምር
    በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ ፍቅር ልጅ አለህ ፈጣሪ ያሳድግልህ

  • @ethio1news
    @ethio1news 3 месяца назад

    በጣም ነው የምወድክ ጀግና ሰው ነክ

  • @kirubellobe3141
    @kirubellobe3141 4 года назад +1

    The journalist should have been more respectful to Habte😏 he is a legend! We have at most respect for you Habtamu bogale! Big ups to you!

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 года назад +1

    እንኳን ድህና መጣችሁ አስፍው እራሂል

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 4 года назад +1

    OMG yewnete selayehute dess belogale habetamu bogal yewnete Ethiopia Yale ayemslgem nber long life

  • @ደህናመሆንደህናነገርነውተ

    ስላየን በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ኢቢኤስ

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 4 года назад +1

    Waw arifi new wlo adar.
    Kemr yaget matebu siyamr.

  • @markanchekolbudejene8646
    @markanchekolbudejene8646 4 года назад +2

    ጋዜጠኛው ግን የሚጠበቀውን (የሚገባውን) ክብር ሰጠተህ አይደለም የጠየከው

  • @አሏህወኪልያርብ
    @አሏህወኪልያርብ 4 года назад +1

    ውሎ ሀሪፍ ነው

  • @markanchekolbudejene8646
    @markanchekolbudejene8646 4 года назад

    ከረጅም ጊዜ በዋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛላል

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 4 года назад +2

    ውሎ እንደኔ ሚመቸው

  • @etmtube5797
    @etmtube5797 4 года назад

    ሀብታሙ ቦጋለ ከረጅም ግዜ በኃላ

  • @dagialax
    @dagialax 4 года назад

    ዋው ከሰይፍሻ ጋር ይሰራ ነበር ድሮ etv ላይ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 года назад

    Andinet Amare clasmeet nebern Yeandsefer lijoch nen. Nice to see you

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    Happy to see you

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 4 года назад

    ሀብትሽ ምርጥ ሰው

  • @tedeyasaye6024
    @tedeyasaye6024 4 года назад +3

    Habetesh selayewuhe des belognal gezewu gin atere ebs

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад

    ፍፁምን እኔ የማውቀው በወላይታ ሶዶ ልደታ ቤተ ክርስቲያን ሲያገለግል ነበር እመ አምላክ ወደ ቤትዋ ትመልሰው ትላንትና አጎንብሶ እንዳልዘመረላት ዛሬ በጭፈራ አለም ውስጥ ገብትዋል ያንተ የይድኔ ጓደኛ በመሆኑ ደስ ቢለኝም ወደ ፈዘን አለም መግባቱ አላስደስተኝም ልደታ ማርያም ወደ ቤትዋ ትመልሰው ፍፁም

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Год назад

    ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ አብይ የሚባል ጨካኝ እና ክፉ የአጋንንት ውላጅ ላይ ጣላት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @nitsuhabebe8190
    @nitsuhabebe8190 4 года назад

    Ende lefateh yematnor yaltekefeleh lij neh egziabeger yerdah

  • @Koki1993
    @Koki1993 4 года назад +1

    Respect❤️❤️❤️

  • @YosefBirhanu-c1q
    @YosefBirhanu-c1q 18 часов назад

    habiteshi lesra new emfelgeki ebaki aweragn

  • @eyerusalembogale7186
    @eyerusalembogale7186 4 года назад

    jegna sewu

  • @hiwottesfaye2005
    @hiwottesfaye2005 4 года назад

    Yes yes that is true

  • @munanur3478
    @munanur3478 4 года назад

    where r u been lost am happy to see u

  • @esubalewtesfaye2539
    @esubalewtesfaye2539 4 года назад

    ABTESH TEKEKEL YE AGERACHEN ART TESFA ,,,,

  • @hanannegneyeholaneduakebet1913
    @hanannegneyeholaneduakebet1913 4 года назад

    Maroche enanten kalayew ehud ehud aymeslegnm

  • @selambarchi3982
    @selambarchi3982 4 года назад

    Weyne habtsh silayewh des blognal le sint amet behala

  • @nastenaste8232
    @nastenaste8232 4 года назад

    😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @dovedaddy1488
    @dovedaddy1488 4 года назад

    ❤️❤️❤️😘

  • @esmizeesmize531
    @esmizeesmize531 4 года назад

    እንዴ በጣም ፈጠነ በሰላም

  • @toibatube4253
    @toibatube4253 4 года назад

    ሶስተኛ

  • @samerajamal2855
    @samerajamal2855 4 года назад

    ዋው

  • @bakavelirizla8015
    @bakavelirizla8015 4 года назад +2

    አምስት መቶ ስራ ነግሮት ሲያበቃ አሁንም ምንድነው ስራህ ይላል እንዴ? ዥልጥ

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 года назад

    hi

  • @ethiocodingcafe9888
    @ethiocodingcafe9888 4 года назад

    የአንድሮይድ መተግበሪያ (Application) አሰራር በአማረኛ !!!
    ruclips.net/channel/UCasq2zk4Qb6jLRS_LRxGDAQ

  • @seadawoloyewa8906
    @seadawoloyewa8906 4 года назад

    Selme

  • @meheretabachamyelew3147
    @meheretabachamyelew3147 4 года назад

    i think he smoke cigarette and can see face deviation,,,,,,God please help him

  • @rayakobo9096
    @rayakobo9096 4 года назад

    ዋው

  • @tigistgetachaw5819
    @tigistgetachaw5819 4 года назад

    ዋው