አርሰናል - ቶተንሃም ፦ ለአርቴታ እና ለአንጅ እጅግ ወሳኝ ደርቢ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 42

  • @melkamutarekegn4019
    @melkamutarekegn4019 13 дней назад +19

    አሌዝ አንተን በጣም ከመውደዴና ከማድነቄ የተነሳ መፅሃፍ ታሳትማለህ ብዬ ግን በጉጉት የምጠብቅህ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ትክክል ነኝ በእውነት ሁሌም እልሃለሁ ከአንተ በጣም ገና ብዙ እጠብቃለሁ እንጠብቃለን ምክንያቱም ከንተ ብዙ ያልተነገሩና የተደበቁ እንቁ ቁምነገሮች እንዳሉ ይሰማኛል በስፖርቱም ከስፖርቱም ውጭ ብቻ ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ፡፡

    • @sisayandualem
      @sisayandualem 12 дней назад

      በሀሳብክ እምስማማ የአሌዝ አድናቂ ነኝ

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 11 дней назад

    Alazar❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh 13 дней назад +3

    You deserve more than 100k subscribers … Congrats 🍾 🎉

  • @MaykMkonn
    @MaykMkonn 13 дней назад

    ትህትና ግሩም ነው አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤

  • @chalachewmersha
    @chalachewmersha 13 дней назад +2

    you are the honest sport journalist

  • @elyasgirma9654
    @elyasgirma9654 13 дней назад +3

    የእንግሊዝ ምርጡ ደርቢ ከየትኛውም ደርቢ በላይ የደጋፊወች ጥላቻ ያለበት በፌንስቤሪ ሃይብሪ ኢዚልንግተን ሆነ በሰቨን ሲስተር ጎዳና የተቃራኒ ቡድን ማልያ ለብሶ መጎዝ ጥሩ ቦክስ የሚያሸልም ብቻ ይህን የደርቢ ጨዋታ ለአፉት ዓመታት በክፍታም በዝቅታም ስላየሁት እጅግ እኮራለሁ London forever red 🙌

    • @Wabi368
      @Wabi368 13 дней назад

      ጅል ​@@Nana-sk7us

    • @lemlemumulat9957
      @lemlemumulat9957 13 дней назад

      its not gonna be the best derby in english we have livmun this is english derbi arstot is london derby

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 13 дней назад +1

    አርሰናል አሁን ሊቨርፑል ከዚህም በኃላ ነጥብ ሊጥል ስለሚችል ግዴታ አሁን ያሉበትን ጨዋታዎች ለማሸነፍ ይገደዳል ነጥብ የሚጥል ከሆነ ግን ከዋንጫ ፉክክሩ እራሱን ያገላል ማለት ነዉ :: አንጅ ፖስቴኮግሉ ደግሞ ከተሸነፉ ጫና ዉስጥ ስለሚገቡ ግዴታ ጨዋታዉን ማሸነፍ አለባቸዉ ለሁለቱም ቡድኖች በጣም ወሳኝ ጨዋታ ነዉ
    IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eagleeye1829
    @eagleeye1829 13 дней назад

    Alazar egirkuasin ante tentin lelochu yadamtu ene entinaaaaaa..... you are genius !!!!

  • @teklabtesfation5213
    @teklabtesfation5213 13 дней назад

    ድንቅ ኣቀራረብ እናመሰግናለን ኩቡራን❤❤❤

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 13 дней назад +1

    አሊዞ አንጀት አርስ ነህ ታዉቃለህ አይደል? አንደበትህ ይጣፍጣል የንግግር ለዛህ ይማርካል። አንዳንድ ጊዜ ሲመስለኝ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ሆኖ አገኘዋለዉ። share like comment አድርጉ ሳትል ስራህ በራሱ ድምፅ አዉጥቶ ይናገራል። የዛሬዋን ጨዋታ አርሰናል አሸንፎ ምናልባትም ካይ ሀቨርዝ አስቆጥሮ በሱ ላይ ሲነሱ የነበሩ reservationኦችን በጥቂቱም ቢሆን መልስ ቢሰጥ ደስ ይለኛል። በደስታ ያንተን የነገን ትንታኔ ስለ አርሰናል እንድታወራልን የኛው መድፈኛ አሸንፎ ለትንታኔህ ጓጓዉኝ።

  • @demekeTeshome-h2p
    @demekeTeshome-h2p 13 дней назад

    አላዛር እኔ አንተን በጣም ነው የማደቅህ ስፓርትን እንደት አድርገህ ቀምመህ እንደምታቀርበው አላውቅም በጣም እንወድሀለን እናደቅሀለን ለማንኛውም ቶትነሀም 3ለ2 ያሸንፋል dstv ከመሄድ የአንተን ትንታኔ ማዳመጥ ያስደስተኛል እሽ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 13 дней назад

    Aliss zizuu ❤❤❤

  • @WondeMinte31
    @WondeMinte31 13 дней назад

    የኔ አንደኛ አሊዞ በጣም የማደንቅ ጋዘጠኛ ነህ በርታልኝ

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 7 дней назад

    ❤❤

  • @Abiel_30
    @Abiel_30 13 дней назад

    ምርጡን ጨዋታ በምርጡ ጋዜጠኛ ቀርቦልናል.....አሊዝ በርታልኝ አክብሮቴ ልክ የለውም

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤ ኮንግራ አሊዝ

  • @AmanuelKiros-s4o
    @AmanuelKiros-s4o 13 дней назад

    Aliz ክበርልኝ የሁልጊዜ አድማጭ እና አክባሪህ

  • @HayatAsefa-g4m
    @HayatAsefa-g4m 13 дней назад

    ማይ አርሴ ዛሬ do or dai ነው የሚሆነው በየትኛውም መንገድ ማሸነፍ አለበት አለበለዚያ በአርቴታላይ ያለን ጥርጣሬ እግር አውጥቶ መሄድ ይጀምራል

    ያው የጉዳት ጉዳይ እንዳለ አውቃለውም እረዳለውም ያሳስበኛልም ግን ምንም ይሁን ምን win win አከተመ
    London is forever red❤

  • @abdlhamidmohamed-w8l
    @abdlhamidmohamed-w8l 13 дней назад

    ❤🎉

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 13 дней назад

    Alazar😍

  • @getachewbiru4208
    @getachewbiru4208 13 дней назад

    ጤና ይስጥልኝ አላዛር እና ምሳ እንዴት ናቸሁ ዛሬ አርሰናል ያሸንፋል አርሰናል 3vs 1 ቶተንሃም ጌታቸው ብሩ ነኝ ከደቡብ ዕዝ

  • @EmanuelGodoro
    @EmanuelGodoro 13 дней назад

    🎉🎉

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @strive-j7r
    @strive-j7r 13 дней назад +1

    "አርሰናል የstructural ችግር አለበት"😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 structure የሌላቸውም ስላሉ ደስተኛ ነን😂😂😂😂😂😂

  • @mubeozil1419
    @mubeozil1419 13 дней назад

    ኤሄን የፍት መሲመሪ እዜ ለወጨ መፎከከር አይቺሊሚ 1ኝ አበሪት እየሰት መትሌን እደዚ ዎሮዴ ኦድገርድ ሙሉ አቅሙ አተመለሰሚ ቶሰርድ የቀድሜ ጨረሺነቱ አቶተሊ በዚ ከቀጠለ ቶፒ 4 የሠገሊ

  • @AsterTadele-s1t
    @AsterTadele-s1t 13 дней назад

    The son of asgedom

  • @jud2121
    @jud2121 13 дней назад +1

    ቶተንሀም 2 - አርሰናል 1

  • @markcapa337
    @markcapa337 13 дней назад

    Tilku netb Le arsenal draw new

  • @Mdenu-jz3df
    @Mdenu-jz3df 13 дней назад

    Comone supors

  • @Nuradis-ko3yh
    @Nuradis-ko3yh 13 дней назад

    ስለ ማጎር አውራ በናትህ

  • @Mdenu-jz3df
    @Mdenu-jz3df 13 дней назад

    Tottenham 2 1arslal

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 13 дней назад +1

    አርሰናል ዛሬ ይሸነፋል ዘንድሮ በየትኛውም መስፈርት ቢሆን አንድም ዋንጫ አይበላም እመኑኝ
    ደጋፊው ህፃን ተጨዋቾቹ ህፃናት ክለብ ሕፃን Viya Totnham

  • @Sami_gunner
    @Sami_gunner 13 дней назад

    ruclips.net/video/YFldo7cgymA/видео.htmlsi=oLz-NlrPHRTF-SBS

  • @riyadyasin700
    @riyadyasin700 13 дней назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @petrosmusse7848
    @petrosmusse7848 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤