የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ | ትምህርት 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 49

  • @alemthayebaye4674
    @alemthayebaye4674 3 года назад +4

    ጌታ ዘመነዎት ሁሉ ከነቤተሰባቸው ተባረኩ

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 года назад +2

    አሜንንንንንንን ተባረክልኝ ፓስተርዬ

  • @eyasugennsabinchamo4418
    @eyasugennsabinchamo4418 2 года назад +2

    pastor tebarek,,slante getan ameseginalew.

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 2 года назад +1

    Amen, very touchy emotional session.

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ፓስተር እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርክህ

  • @SolomonLambamo-h6g
    @SolomonLambamo-h6g 5 месяцев назад

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፓ/ር

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 3 года назад

    Tebarek bebzuuu🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hirutfeyisa4080
    @hirutfeyisa4080 3 года назад

    pastor geta abezeto yebatkih tebarekelen

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 3 года назад

    ተባረክ ፓስተር!!!

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 3 года назад

    God bless u more and more.

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 3 года назад

    እናመሠግናለን ፓስተርዬ አብራቹሁ በዚህ እራእይ ላይ በገንዘብ በፀሎት በምክር በጉልበት የምታገለግሉ ሁሉ በጌታ ስም አመሰግናለሁ ብሩኳን ናቹሁ ትልቅ እውነት ተረድቼ በማላውቀው መንገድ የእግዚአብሔር ቃል እየተረዳሁ ነው ምክርን ማስተዋልን የሀጢያትን ክፍት ተምሬበታለሁ።

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 3 года назад

    God Bless You Pastor

  • @amsalberehanu5535
    @amsalberehanu5535 3 года назад +5

    መጋቢው በአገልግሎትህ በጣም ጠቅመኸኛል እግዚአብሔር አንተን ቤተሰብህንና አገልግሎትህን ይባርክ

  • @nahusenai
    @nahusenai 3 года назад +2

    4:48
    ማለዳ ኡሁሁ
    ማለዳ አሃሃ
    ሁልጊዜ አዲስ ነው
    ታማኝነትህ ብዙ ነው

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 года назад

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ቃልህን ስለገለጥክልን እናመስግንሃለን ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ ኑሮህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ዘመንህ በጌታ እየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ።

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 3 года назад +1

    Tebarek paster geta ybrkh

  • @selamawitsolomon9964
    @selamawitsolomon9964 3 года назад

    ድንቅ የሆነ በመንፈስ ቅድስ የተሞላ ትምህርት።

  • @kedestbekele3476
    @kedestbekele3476 3 года назад +2

    Thank you Pastor and Tegest. God is your rewarder!

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 3 года назад

    Pastor May God bless you for your Prayer for God intervention Love from Eritrea 🇪🇷

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 3 года назад

    Asfshye tebarek .wed brother of mine.from Calgary..

  • @chichi2468
    @chichi2468 3 года назад

    God Bless you more and more through Jesus Name🙏🙏🙏

  • @mericha05
    @mericha05 3 года назад +1

    Amen 🙏

  • @binyamberhanu7947
    @binyamberhanu7947 3 года назад

    Geta Zemenehen Yebarek Getan sele ante bareken pastor ur blessed.

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 года назад +1

    Tebarka pastor Asfaw

  • @luladayalamrewe8787
    @luladayalamrewe8787 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ዛሬም ኢትዮጵያ ላይ የምመክሩት የክፍዎችን ምክር ከንቱ ያድርግ አሜን ጌታ ይባርክ የድል ሰው ሁን መንፈሱ ያበርታ አሜን

  • @chotalama8924
    @chotalama8924 3 года назад +3

    ተባርክክክ.ፓስተር

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 3 года назад

    ጸጋው ይብዛልህ ፓስተር

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 3 года назад

    May the Lord bless you and your family Pastor. 🙏🙏

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 3 года назад

    Ameen 😘😘🙏🙏

  • @peace2all51
    @peace2all51 3 года назад +3

    Amen amen Amen!!!! God bless you!!

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 года назад

    Bezhi zemen Igezabheri leiygna enkuwan sexen sile Ante Igezabheri yimesgen

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 3 года назад +1

    በምድረበዳ ያተረፍኩት ይህ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 3 года назад

    Thank God for his servant. Thank you so much Pastor.

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር Год назад

    🙏🙏🙏🙏🥰

  • @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ
    @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ 3 года назад

    pastor be blessed.. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mengeshahabeshaw9456
    @mengeshahabeshaw9456 3 года назад

    GOD Bless you more and your ministries Pastor, we are blessed, Praise GOD

  • @getutessema5555
    @getutessema5555 3 года назад

    Ammzeng songs &teaching!Be blessed Pester.

  • @chotalama8924
    @chotalama8924 3 года назад

    Ameeeeen

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 3 года назад

    Taberakilgn pastor

    • @habetamutsegeye3384
      @habetamutsegeye3384 3 года назад

      ፕስቴር ጌታ ዘማህን ይባርክ ታበራክልኝ ፕልስ በፕድእፍ አድርገህ ለክልን ከሰውዝ አፍርከ ሐብተሙ ፀጋዬ ፕልስ ፕስተር አደረ ።

  • @kidist56
    @kidist56 3 года назад

    እውነቱን ስለምታስተምረን አመስግኜሀለሁ። የሀጥያት ትንሽ የለውም። ከመንፈስ ቅዱስ የሚያርቀንን ክፉ መንፈስ መተባበር የለብንም።
    በእኛም በኦርቶዶክስ ባስልዮስ የፃፈው የልመናና የምንልጃ ፀሎት ላይ ውዳሴ አምላክ የየእለቱ እነዚህን መዝሙር
    ሰኞ መዝሙር 6 ማክሰሰኞ መዝሙር 24(25). ረቡዕ መዝሙር 37(38) ሐሙስ መዝሙር 50(51) አርብ መዝሙር 69(70) ቅዳሜ መዝሙር 85(86) እሁድ መዝሙር 120(121) ከምልጃ ፀሎት በመቀጠል በየእለቱ እንፀልየዋለን።
    መድሐኒአለም ይባርክህ። በብዙ ሁሉም ክርስትያን እየተባረክን ነው።

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 3 года назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እባክህ ኖት እንፈልጋለን ፒዲፍ ወይም ሀንድ አውት በተለይ ስእሉ አስተማሪ ነው

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 года назад

      የጊዜ ማነስ አለኝ ትንሽ፤ ሲመቻችልኝ አስታውቃለሁ። ተባረኪልኝ

  • @peace2all51
    @peace2all51 3 года назад +2

    By the way, it says Live but it is not

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 года назад

    ፓሰታር ናታን የእሱ የዳዊት ልጅ አይደለም ውይሲ ሌላ ናታን ነው????

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 года назад

      ነብዩ ናታን ሌላ ሰው ነው፤ ልጁ አይደለም

  • @hailebekele2610
    @hailebekele2610 2 года назад

    amen

  • @abigailm9115
    @abigailm9115 3 года назад +1

    Amen

  • @nejattefera1882
    @nejattefera1882 3 года назад

    Amennnnn