የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ ። የ80 ባሏ ወንድሟ ነው ወይስ አይደለም ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ‪@gojotubee‬ ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬

Комментарии • 500

  • @gojotubee
    @gojotubee  День назад +50

    ክፍል 1 ቪዲዮ 👇👇
    ruclips.net/video/D_E40wKtbMg/видео.htmlsi=Hpd70Yt-zYlnuycf
    ክፍል 2 ቪዲዮ 👇👇
    ruclips.net/video/5bSrQ8CQMpw/видео.htmlsi=5uYLACrmPKu83y09

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 День назад

      selamk bezet yibeliln wude wendimachin mikiachen

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 День назад

      mikiye pelis teyqehm bihon asawuqegn laschegireh be Egeziabiher fqer be internashinal metaweqiya menjja feqad mawutat yichalal. Ayichalm?? pelis 🙏 mikiachen tebaberegn yegna wude wendimachin

    • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
      @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ День назад

      ሌላቀንም ከስር አስቀምጥ የሳሮንን ክፍል 1ፈልጌ አጣውት

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf День назад +43

    ልጁቱ እንደፈራችው ሆነ 😢😢😢😢. ይሄው ከትዳር በፊት ግንኙነት የምታድርጉ ከዚህ ተማሩ 😢😢😢. ይሄ ሲጀመር ሀራም ነው. 😢😢😢.

  • @saedabdallah7463
    @saedabdallah7463 День назад +19

    አጥብቆ ጠያቂ የእናቱን ሞት ይረዳል አሉ

  • @GenetBekele-b1v
    @GenetBekele-b1v День назад +17

    ይቺ ምን አይነት ልጅናት ብድሩን ታገኘዋለች እንዲህም እያለች የእስዋን ልጆች አሳድጋለሁ እያሉ ነው ታበሳጫለች ልብ ይስጣት አባትየው በርታ ልጆችህን አሳድግ አይዞህ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 День назад +20

    ሁለቱም ባልና ሚስት የነበሩ ልጆች ያሳዝናሉ ሳያዉቁት የተፈጠረነገር ስለሆነ ምንም አይነት ሀጥያት ያለባቸዉ አይመስለኝም እባክህን አረጋጋቸዉ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😢እግዚሐብሄር ከዚህ ነገር ሰውረን😢ባይወልዱ ንስሀ ይገባሉ አሁን ልጆች እዴትነው እሚሆኑ😢😢በጣም ያሳዝናል

    • @AsAs-qi5jt
      @AsAs-qi5jt День назад +1

      በጣምም 😢😢😢😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 День назад +14

    ሚኪ ምን ያድርግሽ አጣራልን ብለሽው ነው ያገዛችሁ ያለፍው ባለማወቅ ሆነ አሁን ግን እያወቃችሁ ብትቀጥሉ እግዚአብሔር ማስቀየም ነው በቃ ተለያዩና በመነጋገር ልጆቻችሁን አሳድጉ

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q День назад +39

    ልጅቱ ክብር የላትም ለእናትዋ ራስዋ ወዳ ፈቅዳ ያገባቹ ልጅ ምን አርጊ ነው ምትላት

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 День назад +18

    እናትየው ተበቀሉዋት እያወቁ ነው ዝም ያሉት ጥፋቱ የወላጆቻቸው ነው

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 День назад

      ቲሽ ወሬ ቀድማ ሄዳ የተጋደመቹ😅

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    ፈጣሪያችንም አይፈቅደውም እህትና ወድም ተጋብቶ መኖር ሳታውቁ የሆነው እስካሁን ንስሀ ግቡ፡ ልጃችሁን እየተጋገዛችሁ አሳድጉ

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 День назад +8

    ሚኪ ዬ ከልጁ አትለየዉ አፅናናዉ፣ልጅቷ ጋጠወጥ ናት ፣እናትየዉ ልጆቹን በፍቅር አሳድጊ እግዚአብሔር ነዉ የፈጠራቸዉ ባይፈልጋቸዉ አይፈጥራቸዉም ተጠንቅቀሽ ለ አባታቸዉ እናት ሁኚዉ

  • @tayeaboye7116
    @tayeaboye7116 День назад +13

    ሳምሪ ለእናቷ ክብር የሌላት ባለጌ ናት

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k День назад +13

    በጣም ያሳዝናል እሔ ነዉ አባት ወይም እናት ያለማስተዋወቅ እና አለመናገር እሔንን ያመጣል አዝኛለሁ

  • @lilly1425-f2o
    @lilly1425-f2o День назад +21

    ሚኪ አትሳሳት እንጂ ክርስቲያን መስለኸኝ ወንድም እና እህት አይጋባም።

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi День назад +3

      በየትኛው ሀይማኖት ነው የሚፈቀደውና እህትና ወንድም ጋብቻ ?

    • @neimasani5818
      @neimasani5818 21 час назад

      ሌላው ሀይማኖት ይፈቅዳል እንዴ ከመናገር በፊት ቆም ብለን እናስብ ከመኖቃቀር

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud День назад +10

    እናትዬዋ ደሞ አንቺነሽ ይላሉ እህ እያወቁ ሳይነግሩዋት😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 День назад +13

    ታድያ ወንድምሽን ኣግብተሽ ልትኖሪ ነው በይ እግዚኦ እንበል ልጅትዋ ጤና ኣይደለችም ወንድምሽ ከሆነ መለያየት ነው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 День назад +11

    ሚኪዬ እግዚአብሔር ነው ያወጣህ እኮ አንተንም እግዚአብሔርን አታ መሰግንም ❤❤❤❤

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f День назад +36

    ባይሆን ጥሩ ነበር በሰላም ልጆቻችውን ያሳድጉ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 День назад +17

    ልጅቷ የአእሮ ደሀ ነች እናቷ አልደቀሉ ምን አርጉ ነው የምትለው መጨረሻውን ያሳምረው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o День назад +10

    😢😢😢ኡፍ ሲያናድድ በእመቤቴ😢😢😢የአባቶች በሄዱበት መውለድ ውድ
    ጤቱ ይከ ነው😢😢😢

  • @OumarNuur
    @OumarNuur День назад +7

    ልጅቷ ባለጌ ነች ለናቷ ክብር የላትም እናት አልዳረቻት

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 День назад +9

    በጣም የሚያማል ታሪክ ነው ወንድም አገባ የደም እህት ነው። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 День назад +9

    ልጅቱ በጠም በሌጌ ነት ለእናቶውም ክብር የለትም በእውነት የክርስትና እማናትም አይፈቅድም

  • @yshetsfaya1323
    @yshetsfaya1323 День назад +16

    አይ ወድምሺን አግብተሺ ለመኖር አሰብሺ ትንሺ እንኳን አታፍሪም ሳታውቂው ወድምሺ መሆኑን አብረሺ ኖርሺ አሁን ወድምሺ መሆኑን እያወቅሺ እንዴት በትዳር አብረሺ ለመኖር ታስቢያለሺ በስመአብ

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f День назад +10

    አይዞህ የኔወንድም ያጋጥማል አትናደድ ለልጇቻቹህ ስትሉ መኖር አለባቹህና እናታ ጥፋተኛ ናቸው ገና 3ወር እርጉዝ እያለች ያቁ ነበር ያን ግዜ ቢነግሯት ጥሩ ነበር በህክምና ታስወርደው ነበር አሁን ምንም ማድረግ አይቻልም ልትዋደዱ ትችላላቹህ ግን አሁንም ወንድምና እህት ናቹህ ና ብስጭት አያስፈልግም በንዴት በሽተኛ ሁኖ መቅረትም አለና ❤❤❤❤❤

    • @alyahar
      @alyahar День назад

      እናት ምንም ጥፋት የለባቸዉም ለምን እርጉዝ ወና ካወቁ ቢነግሮትም ያዉ እናቶን ከመዉቀስ ወደዋላ አትልም በራሶ መንገድ ለማረጋገጥ ወሰነች እየዉ ዉጤቱን አገኝች በናበኩል ቢወን እዬ ዉጢት ሰላማችዉን የምትነሳ ይመስለኛል ፈጣሪ ይጨመርበት ❤

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff День назад +8

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😔😔😔😔😔😔😔😢😢😢😢😢እጂግ፡በጣም፡አዘኩ፡ቆይ፡ቤተሰብ፡ልጂ፡ሳይፈጠር፡በመጀመሪያ፡ዚም፡ብለው፡ልጂ፡ከተፈጠር፡በሁዋላ፡፡ቤቴ፡ሰብን፡ፈጣሪ፡ይጠይቃቸው፡ያውንት💔💔💔💔💔💔😔😔😢😢😢

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 День назад +8

    ሚኪ ወደገደለው ግባ አታጓጓን ከዚህበላይ
    ይገርማል ወይኔ ያሳዝናል እሄም አለለካ ያሳዝናል

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    እናትሽ ምን አረጉሽ ከማርገዝሽ በፊት ቤተሰበችሽ አታስታዋዊቂም ጉድ ራስሽ አይደለሽ ጋዜጠና ጠርተሽ አጣራልኝ ያልሹ 😮😢😢

  • @wina-663
    @wina-663 День назад +9

    እናትዬዋን ነበር ማለት እንዴት መናገር አትችለም ነበር እዴ እያወቁ እንዴት ትውልድን ያቆሸሻሉ😢😢😢😢😢

    • @user-xz2eu1wo2g
      @user-xz2eu1wo2g День назад +3

      ከእናትዋ ተደብቃ እኮ ነች ያረገዘት ካረገዘት በሃላ ለእናትዋ ተናገረት እናቴዋ ምንም ስህተት የላትም ልጁቱዋ ነች ጥፋተኛ።

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre День назад

      በዝሙት እኮ ነዉ የረገዘችዉ መቼ ተጋቡ

    • @wina-663
      @wina-663 День назад

      @@user-xz2eu1wo2g ኦ ነው እዴ

    • @wina-663
      @wina-663 День назад

      @@Murshida.KadirShukre የጉድ ሀገር እናትዬዋ መሰሉኝ እኮ

  • @tru1614
    @tru1614 22 часа назад +7

    እናቲቱ ያወቁት እርጉዝ ከሆነች ቡሀላ ምን ያድርጓት በዚያ ላይ እውነት ይሁን ውሸት አላወቁም ሰለዚህ እናቲቱን መውቀስ ተገቢ አይደለም ልጅቱ ለናትሽ ክብር ስጭ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ День назад +5

    ባይሆን ጥሩ ነበር ብያንስ እኮ ልጅ ባይኑረቸው ጥሩ ነበር ለመለያየች አይከብድም ነበር አሁን ግን ይከብዳል በስላም ልጆቻችውን ያሳድጉ ነበር እና ለልጆቻቸው ስትሉ ራቅ ያለ ቦታ አሳድጋቸው ምክንያቱ የስነልባና የምባል አለ ለመናገረ ለልጆች አሁን ስአቱ አይደለም ❤❤😢

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ😭😭

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 День назад +8

    እናቲት.ናትጥፍተኛይቱ.ለምን.አትናገርም.ነበር.በፊት😢😢😢😢

  • @bizu831
    @bizu831 День назад +9

    እናትዬው ግን መናገር ነበረባት

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 День назад +4

    እኔ እኮ የጋዜጠኛው አጀባ ያስገርመኛል ልጆቹ ምንም አላደረጉም ሳያውቁ ተጋብተዋል ልጅ ተፈጥሮዋል ወደሁዋላ መመለስ አይችሉም ልጆቹን በሰላም ያሳድጊ ሀደሬዎች እኮ ከቤተሰብ ወጭ ባዳ አያገቡም ታዲያ ምን ተፈጠረ ምንም

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce День назад +5

    ልጂቱ በራሷ ጥፋት እናቷን መውቀስ ምን አስፈለገ ባለጌ 😢

  • @hwuliat6579
    @hwuliat6579 22 часа назад +3

    ሚኪየ በርታ የኛ ጉድ መቼም ቢሆን አያልቅም ተዘርዝሮ አላህ ልቦናችንን ወደ ቀናው መንገድ ይምራልን

  • @meazasibhatu8849
    @meazasibhatu8849 День назад +3

    ሳምሪ ልክ አይደለችም ለናትሽ ክብር የለሽም ራስሽ ወደብ የገባሽኑ እሳቸውን ጥፍኣተኛ ኣታድርጋቸው

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv День назад +2

    እደው ያዲስ አበባ ሰው ጉዱ መቸ ነው የሚበቃው😢😢😢የወላጆች ድብቅነት ነው የሁሉ ጣጣ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 День назад +3

    እናትየው በጣም ተኮለኛ ናት ታወቀች ነበር ዝም ማለትዎ ለንብረት ስትል የልጅዎን ሂወት አበላሸችው

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b День назад +2

    እውነት ነው ሳያቁ ምንም አይደል አውቀው ግን ከባድ ሀጥያት ነው ውንድሚ ይች አለም ስንት አመት ይኖራል ወንድሚ ከሆነችም እህት ከሆነች በፍፅም እንዳትቀጥል ወንድሚ አይገባም እግዚአብሔር አይወድም

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson День назад +2

    ይህች ሴትዮ እያወቀች ነዉ ዝም ያለችዉ ምክንያቱም እራስሽ ነዉ ፈልገሽ ያመጣሽዉ እንዳትናገራት ሁሉ ትከለክላታለች እግዝአብሔር የሥራዋን ይስጣት አይዞአችሁ ፡

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 День назад

      ከእርግዝና ቦሃላ ነው አወቀች ነገረች ሆደ ወሰጥ የለወ ልጅ ምን ላደረገ ብላ ነበሩ ያውም 2መንታ ልጅ ነው አላላች እናትዮ ምንም ጠፉት የላቸውም

  • @احمدعاي-ظ5د
    @احمدعاي-ظ5د 23 часа назад +2

    ልጅቷ ባለጌ ክብር የላትም እናት 😢😢

  • @kbb7400
    @kbb7400 23 часа назад +2

    እዉነቱን ታወቅሸ በኃላ ልጆቹን ጤነኛ እንዲያደርግልሸ ፀልይ ተሳይ

  • @MakdaTeklemariyam
    @MakdaTeklemariyam 20 часов назад +1

    የሳምሪ እናት የሳምሪ አባት መጀመሪያ ሲያገባት ልጅ ያለው አልመሰላትም ካገባት በኋላ ሉልጅ አሐኝ ሲላት አባታቸውን ከግታዋለች ወይም ገድላዋለች።
    ሚኪ ይህን ስራ ስትጨርስ ወደ ሰውየው አሟሟት ብትቀጥል ደስ ይላል።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 23 часа назад +5

    አዝኛለሁ ቤተሰብ ተጠያይቀን እንጋባ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 22 часа назад +2

    ልጁቱ ለእናቱ ክብር ይኖረሽ እማ ትክክል ናችው ደግሞ እሱ ላንቺ ብላ ነው በእርግዝናሽ ብነግርሽ ምን ታረጊ ነበር

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up День назад +3

    ሚኪዬ ሲጀመር እናትየዉ ሲተኙ አላዩ እናት በኔ በኩል ጥፋት የለባቸዉም ካረገዘች ከሰሙ ምን ታርግ እናት ልጄ ትሙት አትል ፈጣሪ ይወቀዉ እግዲ

  • @bizu831
    @bizu831 День назад +5

    የሳምራዊት እናት ክፉ ናት በፊት እያወቀች ብትነግራቸው ይሄ ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር ክፉ አናት

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 День назад

      በትክክል

    • @belibeli8619
      @belibeli8619 20 часов назад +1

      ያወቁት እኮ ከፀነሰች ቡሀላ ነው ምን ማለት ነው ሳይጋቡ እኮነው የፀነሰችው እናትዮዋ ምን ታድሪጋት😮

  • @meazamamo9830
    @meazamamo9830 22 часа назад +3

    ሴትየዋ ታውቃለች እንደናቴናት አለ እንደ እጀራናት አይደለችም አለ ሴትየዋ ለሀብት ብላነው የደበቀችው

  • @Murshida.KadirShukre
    @Murshida.KadirShukre День назад +3

    ይሄ ሁሉ የዝሙት ዉጤት ነዉ በጋኙበት ከገኙት ሁሉ መጋደም አኡዙቢላህ😮😮😮😮😮😮

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg День назад +3

    ልጁኮ እንደ እንጀራናት ሳይሆን እነደናት ነው ቀረቤታችን አለ የሚያቀው ነገር አለ ማቨት ነው

  • @ifrahmohammedabdella2213
    @ifrahmohammedabdella2213 День назад +10

    Debrezeyt ❌️bishoftu ✅️
    Naziret ❌️Adamaa ✅️ its oromiyaa ZEnd

    • @user-tz9km3ud1c
      @user-tz9km3ud1c День назад +1

      akkasti itti imii❤❤❤

    • @madinaganaso2814
      @madinaganaso2814 День назад

      Yes that is correct

    • @JKGedlu
      @JKGedlu День назад

      ደብረ ዘይት፤ ጌታ ኢየሱስ ወደአብ ያረገበትና፣ በምጽአት ጊዜ የሚመለስባ ምድር ናት።
      ናዝሬት፤ ያደገባት ከተማ ናት።
      በእነዚህ ስሞች መሰየማቸው ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም።

  • @su3adkelifa563
    @su3adkelifa563 21 час назад +2

    ከእንደዚህ ያልለ አጋጣሚ ፍጥር ይጠብቀን ፣😌😌😌

  • @JKGedlu
    @JKGedlu День назад +3

    በየቦታው የምትፈለፍሉ ወላጆች በተለይ ሾሮች ከዚህ ተማሩ፤

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 День назад +2

    በጣም ያሳዝናል አለመተዋወቅ የወላጆች ችግር ነው ልጆቻቸውን ያለማስተዋወቅ ይኸን ችግር ያመጣል አሁን ተርጋጉና ልጆቻችሁን ተርዳድታችሁ አሳድጉ ባልና ሚስትነታችሁ እዝህ ላይ ይቆማል እሱ ምን ያርግሽ

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 23 часа назад +2

    ፈጣሪዬ ሆይ ምድነዉ ምታሰማኝ አረ ፈተናችን በዛ ይቅር በለን እግዚዮ ማርና ክርስቶስ

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 23 часа назад +2

    ውይ ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች በጣም ትዳርዋን ትወዳለች ታከብራለች ምን መደረግ እንዳለበት አላውቅም ቤተሰቦችስ ምን እያላችው ነው ? እኔ በጣምም አዝኛለሁም ደንግጫለሁም ፈጣሪ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @እሙካሊድአህመድ
    @እሙካሊድአህመድ День назад +2

    ከኒካህ በፊት መልከስከስ ይሄ ነዉ ዉጤቱ እኔ እናቲቱ አሣዘኑኝ እና ባልየዉ ይች ልጂ ተብየ ወንበደ ባለየ ነች እናቷን ኤያዋረደች

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 День назад +4

    ሚኪዬየኔውድበርታ አላህይጠብቅህበርታእራሥህጠብቅህ😊😊😊አባትህደናኒቸውውይ❤❤❤ላይክአርጉኢሺ😊😊

  • @wondimeneh
    @wondimeneh 22 часа назад +2

    "የተደበቀ ነገር ጐርጉርሽ " የምትለው እናትየው ምን ለማለት ነው ? እናትና ልጅ የደበቁት ነገር ያለ ይመስለኛል !

  • @abebazeru1023
    @abebazeru1023 День назад +4

    እሔ የናትየዉ ስራ ነው ሀት እዳይካፈል ብላ ነዉ

  • @meremaymuse2354
    @meremaymuse2354 День назад +1

    ይአጥይት ዉጤት ሞት ነዉ ይላል ይእግ/ር ቃል ከጋብቻ በፈት አይጥይት ነዉ

  • @MyPhone-b5d
    @MyPhone-b5d День назад +2

    እውነት ሳይሆን ትረካ ይመስላል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 День назад +2

    😢😢😢ያሳዝናሉ 😢😢😢😢ከባድ ነው

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح День назад +1

    ወላሂ ልጅቱ መሰሪናት እናትዮዋ። ወላህ ቃላት ያንሰኛል ልጅቱ እደዚህ እያለቻትኳን ልጆቹን አሳድጋለሁ እያለችነው አይናት እናት ሺአመት ትኑርልን። ስለናት ቃላት ያንሰኛል ልጅቱግን ባለጌ ናት እናትን ያክልነገር

  • @ethiopiaberhe592
    @ethiopiaberhe592 День назад +1

    ምን እናትዋ ላይ ትፈርዳለች እራስዋ ወንድሜ ቢሆን አብረን እንኑር እያለች ።እናትዋ ትክክል ናቸው ልጅቱ ችግሩን ፈጥራ በእናት ታስብባለች ።ጭንቅላትዋ ማሰብ አይችልም ።የናትየው ሄደው መጠየቃቸው ጉዳዩን አወጣው ብላ የተቆጨች ናት ስለዚህ ነው እናትዋን የምትዳፈር ብልጥ ናት።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe День назад +3

    የልጆቹ ስም በተደጋጋሚ ባትጠራቸውስ ምን አለበት ግን? የልጆቹ ቀጣይ ሂወት ባታባላሽባቸው መልካም ነበር ማፍርያዎች ናቹ በቃ?🤔🤨🙄

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 День назад +3

    በይሆን ጥሩ ነው አብሺር ውድ

  • @Tigiset-ko4fm
    @Tigiset-ko4fm 23 часа назад +2

    ❤አንቺ ልጅ ምነው እዲ ሰሬት አልባ ሆንሽ እዳቺ አይነት ልጅ አይስጠኘ በጥፊ ነበር አይንሽን ማጥፉት ነበር እናትሽ ማለት እኮ ባለውለትሽ ናት ማፈሪያ መሃይም ነሽ በዝ ስነመግባርሽ ገና ይቀጣሻል ፈጠሪ

  • @yeshiengda4347
    @yeshiengda4347 День назад +2

    ሳታውቁ ተፈጠረ ከታወቀ በኃላ መለያየት ነው የሚሻለው ግን እናትሸን አክብሪ ባለጌ ኘሸ በክርሰትና እምነት አይፈቅድም ይቺ ልጅም እናትቱን በጣም ወራዳ ነች

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p День назад +1

    በጣም አዝናለሁ እንዳይሖን ተመኝቼ ነበር በጣም ያማል አሁን ሕፃናቱ ምን ይሖናሉ አጎቴ ነው አባቴ ነው የሚሉት

  • @ሰብሰክራይብ
    @ሰብሰክራይብ День назад +1

    መጀመረያ ከንግግረ ሰረአት ያጅ ከዛ የምፈልገወን መናገረ ነወ ግን እናት እንድ ሀ አይወራም😢😢

  • @SaraEthiopia-b1t
    @SaraEthiopia-b1t 22 часа назад +2

    የተረገመች ልጀ እናት ለመሆን እናትቨን አክብሬ

  • @amsalemeaza9386
    @amsalemeaza9386 День назад +3

    በስነሥርአት አላደገችም፣ ታረሚ።

  • @احمدحسين-ت1ط1ت
    @احمدحسين-ت1ط1ت День назад +1

    በጣም ያማል ኡፉ ኣይዛሹ ሁሉ ነገረ ፈጣሪ የፈቀደ ነዉ የምሆኖ😢😢😢😢😢😢😢

  • @GeniMar-l6b
    @GeniMar-l6b 20 часов назад +2

    ልጅቷ ሲጀመር የእናቷን ምክር የማትሰማ ሲጀመር አርግዛ በሆዷ ልጅ ይዛ የመጣችው እራሷ እናቷ ምን ታርጋ ሲቀጥል እያወቀች ጋዜጠኛጋ ሄዳ የቀባጠረችው እራሷ አሁንም አገባዋለው ከባሌ አልለይም ትላለች ፈጣጣ ደሞ በእናቷ ታሳብባለች ተማሪ ሆና እናቷ ስትመክራት እራሷ ፈልጋ ነው ወንደሟ ቢሆንም ባይሆንም አናቷን እረግጣ የናቷ እርግማን ነው አሁንም አታፍርም ባለቤቴ ትላለች አይን ይብላሽ

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 День назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳቹሁ፣

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn День назад +3

    ወይይ ፈጣሪይኤ ጉድ ነው ዘድሮ

  • @weto3354
    @weto3354 День назад +1

    ሌሎች ያሳዝናል ነው እንጂ አንቺ ምን ጎደለብሽ ወንድም ማሰብ ተስኖናል ህጻኖች ምንም አያውቁ😢

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 День назад +2

    ይሄ ሁሉ የወንዶች ልክስክስነት ነው ያባት እዳ ለልጅ ልጆቹ ተቀጡ በጣም አዝናለሁ

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre День назад

      የባትየዉ ጥፋት እንደለ ሆኖ እነሱም እኮ በዝሙት ነዉ የወለዱት አለህ ይጠብቀን

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 22 часа назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ፣ሊጁ፣አሣዘነኝ፣ወላሒ
    ያሣዝናል😢😢😢😢😢😢

  • @tejineshdababorta4820
    @tejineshdababorta4820 День назад +4

    Anchi betam balege lije nesh rasish tenkelkilesh bametashiw enatshin menager aydelem aiynan mayet atechyem
    Yebalegenetsh tig degemo wondemeshin ahunem betidar enketel tyalesh?
    Men yemeder gud nesh?

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 День назад +2

    እናቲቱ ድሮም የምታዉቅ ይመስለኛል

  • @marysam9193
    @marysam9193 День назад +1

    እባካችሁ ለቤተሰብ ሳታሳዉቁ ፋቅረኛሞች ሌላ ነገር ዉስጥ አትግቡ መጨረሻ ላይ ህይወታችሁ ከሚበላሽ ወይም ከምታለቅሱ !!!

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw День назад +1

    በጣም. ነው ያዘንኩት ባይሀን ደስ ይለኝ. ነበር ከሆነ. ምን ማርግ ይቻላል እግዛብሄር. ያበርታችሁ. በጣም. ከባዲ. ነው

  • @FtyGhh-hm4gl
    @FtyGhh-hm4gl День назад +3

    ልጁትዋ ግን የራስዋ ሃጥያት ለናትዋ ትቀስራለች ፀበል ተፀበሉ ንሳሃ ግቡ እና እግዚ አብሔር ታረቁ ከወንድምሽ ልትኖሪ ነዉ እንዴ😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 День назад

      እናትየውኮ እርጉዝ መሆንዋ ነግረው ማስወረድ ነበረባቸው

    • @FtyGhh-hm4gl
      @FtyGhh-hm4gl 8 часов назад

      @@askualaregawi2963 እህቴ ማስወረድ ሰዉ መግደል እንደሆነ ኣታቅም

  • @hannakonjo48
    @hannakonjo48 21 час назад

    ካሁን በላይ ላለው. እኳን ታወቀእጅ. ምናይነት ናት. እሱ ጎበዝ እህቴነሽ እያላት

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב День назад +1

    እነቶ በጣም ነቀርሳ ነት እነቲቶ ነት እንደዚህ እያውቀች እሰኪውልዱ የጠበቀችው በጣም ባለየሰው ነት ደግሞ ተቁሰላቸው ላይ ደግሞ ትደበድባታለች እዝጎ ማርና ክርሰቶሰፀበል ውሰዳቸው በእነትህ እንዲርጋጉ 😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopiaberhe592
    @ethiopiaberhe592 День назад +1

    እናት ሲነግሩሽ አለመናቅ ነበረብሽ አሁንም ሚስትህ ነኝ የቆጨሽ ብር ማጣት ነው ወይስ የልጆቹ ነገር።

  • @Habesha28
    @Habesha28 День назад +1

    ልክስክስ ወላጆች የሚያመጡት ችግር ነው ነውራምንነቱ የ አባትየው እንጂ የልጆቹ ወይም የልጅልጅቹን ሃላፊነት መስጠት ትክክል አዬደለም።

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    አረ ሚኪ ያች ካሰር የያዛት ሴት እዴት ሆነች?? ባሎስ😢😢እኔስ የሰው ክፉውን ባልሰማ😢

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 День назад +1

    ሚኪየሠላምህ ይብዛለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞህ በርታ❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 День назад +1

    እናት ተንኳል አለባት በልጆ ቅናት አለባት

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla День назад +1

    እንዴ ሚኪን የጠራሽው አንቺ እሱ ምን አደረገ መጣራቱ ለበጎ ነው በቃ ተራርቃቹ ኑሩ

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 День назад +3

    Wondimowa bayihon emaritalehu 🙏✝️🛐✝️🛐✝️

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h День назад +1

    አቺ እዲጣራልሽ ፈልገሽ ነዉ ሚኪ ጋየሄድሹ ምን ያሪግሽ ባይሆን ጥሩ ነበር ከሆነ በዃላ ወድምሽ ተቀብለሽ መኖር ነዉ

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 23 часа назад +2

    😢😢😢wayiii gud

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu День назад +4

    ለምን ካልተመረመርንብለሺ በውጠሺው አሁን ሸርሞጥሞጥ አይረባም

  • @haayatijimaa
    @haayatijimaa День назад

    ጥፋታችሁ ከአባታቸው ልጆች ምንም ጥፋት ያለባቸው😢😢አይ ጉድ ኢትዮጵያ ያልተሰማ ነገር አንዳንድ ወንዶች ዘልዛለች እንደዚ ነው ያያቸው