Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሪፍ አካሄድ ላይ ነው ያለኸው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
ምን ያህል ፈጣሪ እንደባረከህ ታውቃለህ ??አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ
ማኔ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ማኔእኛ የሰው ልጆች ፈጣሪያችንን አምላካችንን አንመስለውም ፈጣሪን የሚመስል ምንም ነገርየለም ታላቁ አምላክ አላህ በተከበረው ቃሉ እንደዚህ ይላል :- እንደርሱ ያለ ምንም ነገር የለም እርሱ ሰሚና ተመልካች ነው ። ለምሳሌ ፈጣሪይሰማል የሰው ልጅም ይሰማልነገር ግን እዚጋር የፈጣሪመስማት እንደሰው ልጅ መስማት አይደለም፣ የፈጣሪማየት እንደሰው ልጅ ማየት አይደለም። መስማት ሚለው በስም ብቻነው እንጅ በሁኔታና በአኳሃን ይለያል
ለምሳሌ አንተመስማት የምትችለው ባጠገብህ በቅርብህ ላለድምፅ ነው ለምሳሌአንተ ቦሌሰፈር ሆነክ መገናኛ ሰፈርሆነው የሚያወሩትን የሁለትጓደኛሞችን የእርስበርስ ንግግር መስማት አትችልም አየክአይደል ያንተመስማት የተገደበነው የፈጣሪመስማት ግንእንደዛአይደለም በአለምላይ ያሉፍጡራኖቹን ድምፅ በሙሉይሰማል ያንዱድምፅ ካንዱጋር አይምታታበትም እየውልክ ማኔፈጣሪ ከፍጥረተ አለሙበላይ ሆኖ በዚህአለም የሚከናወነውን ነገርበሙሉ ይከታተላል ከዛፍላይ የሚወርደውን ቅጠልእንኳ ያውቃል እንኳን በፍጡርና በፈጣሪ መካከል መመሳሰል ሊኖር ይቅርና በፍጥረታት መካከልራሱ መመሳሰል የለም ለምሳሌ ጉንዳን አይንአላት ሰውም አይንአለው ታዲያ የጉንዳን አይንናየሰው አይን ይመሳሰላልእንዴ በጭራሽ አይመሳሰልም ልክ እንደዚሁ ፈጣሪምአይን አለው ሰውም አይን አለው ነገርግን የፈጣሪ አይን የሰውልጅን አይን አይመስልም በማሰብም እንደዛው ነው የፈጣሪ ማሰብ ከሰውልጅጋር ማሰብ በፍፁም በፍፁም አይመሳሰልም ታዲያ ፈጣሪሰውን በአምሳሉ ፈጠረው የሚለውስ እንዴትነው ከተባለ ያማለት ፈጣሪ የሰውን ልጅ ሰሚ፣ ተመልካች፣ አእምሮ ያለው በልቡየሚያገናዝብ አድርጎ ፈጠረው ለማለትነው እንጂ ፈጣሪን ይመስላል ለማለት አይደለም በዚህ ዙሪያ ቁርአንን በጥልቀት እንድታነብ ከልብ ከመነጨ ቅንነት ሪኮሜንድ አደርገሀለው ሌላው ሳይኮሎጂ ትምህርቶችክ፣ የሰው ልጅ አእምሮ ምንእንደሆነ እንዴት እንደሚሰራ፣ ስለfeeling ስለሰውልጅ ስሜት አሰራርእና ስለመሳሰሉት የምታስተምረው touch ያረገኛል ሳይንሳዊ ነገርደስ ይለኛል በሳይንሳዊ ነገርውስጥ ፈጣሪን ታገኛለህ ስራው ያስገርመሀል ያስደምመሀል እናይበልጥ እሱንእየወደድክ እያፈቀርክ ትዛዙን እያከበርክ እንድትሄድ እና ክልከላውን እየራክ ፍላጎትህን የሱፍላጎት እንዲሆን እያረክ እንድትሄድ ያደርገሀል እናም ላስተማርከኝ ትምህርት ከልቤ አመሰግናለው አላህ ይስጥልኝ ። ሀሳቤንና ነጥቤን ልቀጥል ከፍጥረታት በሙሉ ፈጣሪን የሚመስል የለም ። ወደፊትም ሊኖር አይችልም ምክንያቱም ፈጣሪ ብቸኛ ነው ልዩ ነው እንደሱ ያለ ምንም ነገር የለም በምንም ነገር ላይም አምሳያ የለውም ። እንግዲህ የመጨረሻፍጥረት የሚባለውየሰው ልጅ ነው ከሰው ልጅ ቡሃላም የሚፈጠር ሌላ ፍጡር ስለሌላ ፈጣሪ የሰው ልጅን ካከበረበት ዋነኛውና ትልቁነገር እውቀት በመሆኑ እና የሰውልጅ የመጨረሻው ፍጥረት ስለሆነነው። ፈጣሪመልአክቶቹን ለአደም የአምልኳዊ ስግደት ሳይሆን የአክብሮታዊ ስግደት እንዲሰግዱለት ያደረገበት ምክንያት እውቀት ነው መልአክቶቹ የማያውቁትን አደም ስላወቀና እነሱን ስላሳወቃቸው ነው አደምን ያሳወቀው ደግሞ የአዋቂዎች ሁሉአዋቂ የሆነው የሁሉም ነገር አዋቂየሆነው አሏህነው። እውቀት ደግሞ በሁለት ይከፈላል ጠቃሚየሆነ እውቀትና ጎጂየሆነ እውቀት ጠቃሚየሆነው እውቀት የሰውልጆችን ወደ ፈጣሪያቸው የሚያቃርባቸው፣ እሱን እንዲወዱትና እንዲያፈቅሩት የሚያደርግና በዚህ አለም ሲኖሩ ለኑሯቸው የሚያስፈልጋቸውን ጥሩ ጥሩነገር ማወቅና መማራቸው ነው። ጎጂ የሆነ እውቀት የሚባለው ደግሞየሰው ልጆችን ከፈጣሪያቸው አስወጥቶ ወደሰይጣንነት ወደእንስሳዊነት የሚቀይራቸው የሆነእውቀት ነው። የሰው ልጅን ወደእንስሳዊነት፣ ወደሰይጣናዊነት የሚቀይር እውቀት በሙሉጎጂና መጥፎ እውቀት ይባላል ማለትነው። እንግዲየሰው ልጅ በአምላኩዘንድ ያለውንክብር አስጠብቆ መጓዝየሚችለው ጥሩውን እውቀት በመያዝ ፈጣሪውን ወዶትአፍቅሮት ለሱብቻ ብሎ ነቢዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰግደው ባሳዩት መልኩ ሲሰግድለት፣ ለሱብሎ ብቻሲፆም፣ ለሱብሎ ብቻ መልካም ስራሲሰራና ለሱብሎ ብቻ እሱን ሲታዘዘው ነው። ያለበለዚያ ግን ጎጂውን እውቀት በመጠቀም ምድርን ያበላሻል ደም ያፋስሳል የዚን ጊዜ ታዲያ ከክብሩ ይወርድና ወደ እንስሳዊነት ወይም ወደሰይጣናዊነት ይቀየራል ማለትነው።
እግዚአብሔር ይርዳን
tank you so mach mane
"ውዱ ነገር ፈጣሪን ማወቅ ነው" - ማንያዘዋል እሸቱ
ማኔ
ማኔ ወንድሜ የህይወቴ ብርሃን ያንተ ትምህርቶች በጣምም ነው ደስስስ የሚሊት ኣመሰግናለው !ኣረብ ሃገር ነው ያለሁት ና ትንሿ የሒሳብ ችግር አለኝ ያለኝ ገንዘብ ለማወቅ እንዴት ካልኩለተር እንዲደረግ ኣላውቅም የሚያስተምር መምህር ካለ RUclips ላይ ታባበረኝ ወንድሜ

"ውዱ ነገር ፈጣሪን ማወቅ ነው"
- ማንያዘዋል እሸቱ