Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት የምታስተላልፈዉ ትምህርት እዉነትና እዉነት ነዉ ዉድነህ ወንድማችን ደስ እያለኚ ነዉ ያዳመትኩት አምላካችን እግዚአብሔር ሁለዬም ይመስገን ይክበር አሜን፫🙏🙏🙏እሱማ በነፃ የሰጠንን እንዴት እናስተዉል😢😭🙏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማንያዘዋል በጣም ጎበዝ እራስህን በጥሩ ሁኔታ የምታበቃ የምታቀርባቸው ሰዎች ያንተን አውቀት የሚመዘንበት ሚዛኖች ናቸው በተለይ ሴቷ ዶር water frequency ያብራራችው የአንተም በንቃት ቃል በቃል የምትጠይቅበት ልክ አለማዊዉን የህይወት ችግር ሁሉንም ነገር ከመፅሀፍ እውቀትህ ጋር በጣም አስተማሪ ሰው ነህ ይሄ ሁሉ የንባብ ውጤት መሆኑ ግልፅ ነው አሁንም በርታ ምርጥ እንግዳ ጋብዘው አጠያየቅ ዜሮ የሰውን ሀሳብ ሳያስጨርሱ የሚንቦጫረቁ የሚያናድዱ ከእዎቀት ነፃ የሆኑ ጋዜጠኞች በሞሉበት አንተ ራስህን እንቁ ያደረክ ጀግና ሰው ነህ ይሄ አድናቆቴ ነው አመሰግናለሁ። ጥያቄዬ ውስጤን እንዴት ልይ በተለይ ልጆችን ከራሳችን የተበላሸ ማንነት ነጥሎ በጥሩ ሁኔታ ለማሳደግ የምጥር እናት ነኝ ግን ያቃተኝ ነገር አለ እራስን ማከም ላይ ልሰራ እነሳለሁ ግን ልጆቹን በማስቀደም በሚልየማሰባትን አይነት እናት መፍጠር አልቻልሁም ድንገት ካየኸው ብትመክረኝ ግዜ ካለህ አመሰግናለሁ
❤❤ ማንዬ ሁሌ ሳዳምጥህ እኮ አላህን ነው የምናፍቀው
I'm reallly excited today a very important lesson I hope God helps all of us Manyazewal Thank you God bless you🙏
I have no idea, u r number one Manye .
WOW‼️💯 MY MY MY TO THE POINT‼️💯 THANK YOU ‼️💯💥🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
እውነት ነው ወንድሜ
ንሩልኝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር
Betam new yemwedh egzaber yechemrelh yemegerm temrt new
ማን ያዘዋል እሸቱ የእኔ መምህር አድናቂህነኝ ኑርልኝ ❤❤❤
thank you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you ❤❤❤
My pleasure
ማኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Manyazewal eshetu
እንኳን ደና መጣህ ማን❤
እንኳን ደህና ቆያችሁ
Bertaln mane🤝
ማኔ እበክህን ከአንቴ ጋር ልዋል ጃግና❤❤
man tlyalhe❤❤❤❤
❤❤❤
ምን ዋጋ አለው እሰማለው ዘወር ስል ተግባር ዜሮ ነኝ
የእውቀት ጥማትህ እንዴት እንደሚያስቀናኝ ማኔ ሰው ሆነህ እየኖርክ ነው ታድለህ
ከልብ አመሰግናለው
😅😅😅
መሮኛል
ቀበሌኛ የሆነ ትምሕርት ነው ወዝ የለውም
Ayibalm 🤭 kaltemecheh malef tichilaleh eko mekomet gdeta ayidelem🤔