ዲቦራ ማዲንጎ አፈ ወርቅ /madingo

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 35

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ህይወት የሚስጥ
    እርሱም እረዥም እድሜ እስጥሃለሁ ማዳኔንም አሳይሃለሁ ያለው ጌታ በተለያየ መንገድ ይናገራል
    ከዚህ ትምህርት በመውስድ በህይወታችን ነፍሳችንን ለጌታ ለክርስቶስ መስጠት ጥቅሙ ይሄ ነው
    ወሬ አይጠቅምም ወደ ልባችን ተመለስን ነፍሳችንን በዚህ ክፍ ዘመን ምርጭችን ይወስነዋል
    እየሱሰ ይድናል ብንሞትም ህይዋን ነን
    ሞትን ይሽነፍ ጌታ
    የትንሳኤው ጌታ
    ዳግም ተመልሶ ሲመጣ የእርሱ የሆኑትን ይዞ ይመጣል
    ሞላው ቤተስብ ጌታ ይፅናናችሁ
    በህይወት ይለን ወደ ህይወት ስጪ ወደ ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ እንመጣ
    እራስን ፈልጉ በክርስቶስ ኢየሱሰ ማግኝት ነው ትልቁ እውቀት
    እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን
    ውድ ስርግ ቤት ከመሄድ ወደ ለቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል
    የስው መጭረሻው እዚያ ነው
    ስው ወደ ልቡ እንዴ መለስ እውነት
    መንግድ ፣ህይወት ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ
    እርሱ
    እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ።

  • @tigisttekle8761
    @tigisttekle8761 2 года назад +4

    ማዲዬ ወንድሜ በቃ ተለየከን 💔💔💔እኔ አላምንም ሙዚቃክ እኮ ሲከፋኝ መፅናናትን ያድላል እንዴት ልቻለው ልቤ ቆሰለ ታመመ ከሞት እንዴት ላስጥልክ ማዲ እግዚአብሔር የራሱ አረገ ደግ እና እሩሩ ስለሆንክ

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 2 года назад +3

    ነፍስህን ይማር ወንድሜ ደግ ስለሆንክ በአባቶቻችን በጳጳሳት ነው የተሸኘኸው 😭😭😭

  • @christtubeth2
    @christtubeth2 2 года назад

    ወገኖቼ ስለምን አዝናችሁ ትቆዝማላችሁ ? እግዚአብሔር የመፅናናት አምላክ ነው። ወንድማችንስ አንዴ አርፏል፣ደግሞ ሁላችንም ሟቾች ነን።መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር
    ሰው ከንቱን ነገር ይመስላል ዘመኑም እንደ ጥላ ያልፋል ያላል ።መዝሙረ ዳዊት 144÷4 ስለዚህ ሁላችንም ከንቱ እንደ ሆንን አስበን በጊዜ የጌታ ቀን ሳይመጣብን ንስሀ እንግባ።ከስጋ ሞት በላይ የነብስ ሞት እጅግ በጣም ያሳስባል ሰው ነብሱ ከሞተ ወደ ሲኦል ነው ሚወርደው።ነገር ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አርጎ መቀበል ከነብስ ወይም ከዘላለም ሞት ያድናል።
    እኔ መንገድ እውነት ሕይወትም ነኝ።በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ይላል።ዩሐ 14÷6 ላይ ስለዚህ * የሚያድነው መላእክቶች አይደሉም።
    * የሚያድነው በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ማመን አይደለም።
    * የሚያድነው ቅድስት አርሴማ አይደለችም ።
    * የሚያድነው ፀበል ለፀበል ፍለጋ ወይም ነብያት ፍለጋ በመንከራተት አይደለም።
    #የሚያድነው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስን የነብስ አዳኝ የሕይወታችሁ ቤዛ አርጋችሁ መቀበል ነው ነብሳችሁን የሚያድናችሁ። ጌታን ሳይረፍድባችሁ ዛሬውኑ ተቀበሉት።
    አነሆ የተወደደ ሰአት አሁን ነው፣ እነሆ የመዳን ቀን ዛሬ ነው። 2ኛ ቆሮ 6÷2
    ወገኖቼ እግዚአብሔር ከድንገተኛ ሞት ይጠብቃችሁ።🙏🙏⛪️

  • @lorenmekeda1594
    @lorenmekeda1594 2 года назад +1

    Madngo ilove you🤕😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔🤲 and dbora💪💪💪

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 2 года назад

    ምን ይደረጋል
    ማዲንጎ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
    አሜን
    ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን::

  • @temesgenyalealem1423
    @temesgenyalealem1423 2 года назад +3

    ነፍስ ይማር ወንድሜ አዝኛለው

  • @fitsumlemma9732
    @fitsumlemma9732 2 года назад

    መፅናናት የሚከብድ ነው
    ነፍስ ይማር ወንድሜ

  • @thisshallpass5031
    @thisshallpass5031 2 года назад

    -1 ነፍጠኛ

  • @etaferawejigu6522
    @etaferawejigu6522 2 года назад

    በጣም ያሳዝናል ነብስህን ይማረው

  • @tsetsi469
    @tsetsi469 2 года назад

    Artistoch selmiwadedu naw simotu betam yalksalu ..biro saw gin endeh aylksem yesera baldrebaw semot

  • @yohannesgetahunabate381
    @yohannesgetahunabate381 2 года назад +1

    Its true how can i accept this , still now it doesn't seems to me true yet .

  • @getanehkassie3616
    @getanehkassie3616 2 года назад

    fetari nefshin begernet yanurat madie

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 2 года назад

    RIP Madengo Brother fetari nfsehn beasede Genet yanuerat

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад

    ነብስህን ይማር ወንድሜ ማዲንጎ

  • @ettoppiyaetto2191
    @ettoppiyaetto2191 2 года назад

    ግን የማድጎ እናትና አባት በህይወት አሉ

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +2

    ማድየ የምወድህ ሀዘኔ ቃቅሜ በላይ ነው አልቻልኩም ምን ይሻለኛል 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад

    ሱብሀንአላህአረህዝቡአለቀያረብእዝነትህን

  • @meleseshibabaw204
    @meleseshibabaw204 2 года назад

    ነፍስ ይማር 💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 2 года назад

    አዘኑ እኔንም ተሰምቶኛል አዝናለሁ ነገር ግን ይህ በኢትዮጵያ ለአንድ ሰዉ ቀብር ይህ ሁሉ እዩኝ ባይ በዚችዉ ሀገር በትላንትናው ቀን ብቻ በወለጋ ከ500 በላይ ንፁሃን ተገለዉ በጅምላ መቃብር የመቀበር ክብር አጠዉ የአዉሬ ራት ሁነዋል፣ ይሄን አልሰማንም ትሉ ይሆን? መቼ ነዉ በቃን የሚባለዉ እነዚያ ሁሉ ደግሞ በሰዉ ነዉ ሚገደሉት፣ ስለዚህ ይሄ እለቅሶ ሃዘን የይምሰል ፌቅ መሰለኝ።

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 2 года назад

      Esukonaw yemigermew gemashu lemetayuet yemeta naw... hulum yeadam zer naw..

  • @dinkalmnegash3543
    @dinkalmnegash3543 2 года назад

    Nbsss Ymarrrrr

  • @italiacell9526
    @italiacell9526 2 года назад

    Uuuuuuuuufffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genettesfa9418
    @genettesfa9418 2 года назад

    እህቶቹ የት ሂደው ነው ? ነፍስ ይማር ማዲ

  • @kaleabworkalemaw1147
    @kaleabworkalemaw1147 2 года назад

    የሚሻለን እሱ ኖሮልን ላአንቺ ቢሆን!!!

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 года назад

      ሁሉም ነብስ አደ ናት ማማየ አላህ ነው ወሳጁ☝

    • @amaamm5799
      @amaamm5799 2 года назад

      አይባልም

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 2 года назад

    አሰለሙአሊኩም አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት መተዛዘንን የስጥልን🇪🇹 ጥያቄና መልስ መከታተል የምፈልጉ ሰብስክራይብ እያረጋችዉ ኑ ወደቻናሌ🇪🇹 ቁራአን መቅራት የምፈልጉ ፎሮፋይሌን በመጫን ይምጡ🇪🇹 ኮሜት በማስቀመጥ ያሳዉቁኝ ወደጉርብ ለመቀላቀል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 2 года назад

    💔💔💔😭😭😭😭

  • @henockedegiligne3327
    @henockedegiligne3327 2 года назад

    በቤተሰቦችህ ይድረስ

  • @user-iz3ct8fv8m
    @user-iz3ct8fv8m 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @sedaseda9330
    @sedaseda9330 2 года назад

    🖤😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤

    • @fatumasani3591
      @fatumasani3591 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 2 года назад

    Nbesse ymery

  • @mamushbantiwalu5288
    @mamushbantiwalu5288 2 года назад

    አትዋሽ ውሸት ሀጢያት ነው ለዛውም ትልቅ ሀጢያት ለቨው ብለህ መከራ ታጭዳለህ ውሸታታታታታታታም