ክፍል 2 - ወንዱ ጠላ ጠማቂ - ትግስትን አግባት እያሉኝ ነው @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июн 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Комментарии • 173

  • @kassaareda3078
    @kassaareda3078 22 дня назад +9

    ከባለታሪኩ ጥንካሬና ደፋርነትን ያስተምራል 👍👍👍
    ከጋዜጠኛዋ ስርአት ያላት ትልቅ ሰው ያሳደጋት ነች አክብሮቷ ቸኮሌት ከለሯ አሳሳቋ የደስደስ ያላት ምርጥ ኢትዮጲያዊት👌👌👌👌👌 1ኛ ነሽ በዚሁ ቀጥዪ።

  • @banchiamlaksisay6949
    @banchiamlaksisay6949 Месяц назад +25

    የኔ ቆንጆ ጋዜጠኛዋ ስትስቅ ደስ ትላለች ሁሌ ሳቂ❤❤❤❤❤

  • @thomashirpo5953
    @thomashirpo5953 22 дня назад +3

    አስደናቂ ነው! ያለው ጥበብ ከዶክተር ወይም ሼክ ወይም ፓስተር ይበልጣል! he will be a millionaire very soon

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Месяц назад +17

    ጎበዝ ወድምየ ሌሎቹ ወዶች ቀሚሥ ለባሽን ይጠላሉ ሥልጣኔ እየመሠላቸው እንደተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @tinahadi374
    @tinahadi374 Месяц назад +13

    የምር እይታ TV እናመሰግናለን ብዙ ደስ የሚሉ ፕሮግራሞች ስለምታቀርቢልን ❤❤❤

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Месяц назад +11

    አድናቂህ ነኝ
    ቲጅዬ ጥፍርሽን ፀጉርሽን ያለውን ምክር እኔም እጋራዋለሁ በሌላ ነገር ግን አድናቂሽ ነኝ

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Месяц назад +16

    ግን ስጠይቁ የገንዘብ መጠን አጠይቁ

  • @user-bk5fs4sc2u
    @user-bk5fs4sc2u Месяц назад +11

    ፈገግታሽ በጣም ደስ ይላል ኤኔ ቆንጆ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Месяц назад +8

    ብር አትጠይቁ በዚህ ዘመን አስተውሉ

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Месяц назад +4

    ሚስቱ ትልቅ አይደለችም ገጥሞት ነበር መልስ ሰጠበት።ወንዱ ደሞ ጥበብ አድሎታል እግዚአብሔር ይፈራል ስራ ወዳድ ነዉ ትህትናው ልክ የለውም ለትዳሩ ምቹ ነው ሚስቱም ልዕልት ነች መልክ ማለት የውስጥ ነው ትልቁ ነገር ሁለቱም ጋር ፍቅር ነግሷል እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናቸው።እመቤቴ በሷትሽ ትቅረብሽ።ጋዜጠኛዋም ምርጥ ልጅ ነሽ በዚሁ ቀጥይ።ቲጂን ምክርህ አይለያት ጥሩ ነው ያልካት ግን እድሜ አትንካ እንኳን ሴት ወንዱም አይወድም።ወንድሞችህ እየተማሩ ይስሩ።ስራ ክቡር ነው።

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Месяц назад +4

    ይሔ ሚዲያ ጋዜጠኛ አንቺ ነሽ የምትመቺው። ጎበዝ ነሽ👍👍👍

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Месяц назад +5

    ጀግና ነህ ለሚስትህ አገላለፅህ ልዩ ነው

  • @fasikawdejen6474
    @fasikawdejen6474 Месяц назад +7

    ዋውውውውውውውውውውውውውው እይታ ቲቪ የምታቀሪቢያቸው ፕሮግራሞች ደስ ይላሉ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x 21 день назад +1

    ሚስቱ❤ ምርጥ ናት ቲጂ ባትቀባባ ክዳን የሌለው ድስት ነው የምትምትመስለው😂

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Месяц назад +8

    ሚስቱ ሙሉ ኦርጅናል ናት እቺ ብትቀባባ ልእልት ናት ❤❤❤ ሜካብ እሶጋ የለም

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Месяц назад +7

    ትግስት አጉል እሧ ብቻ አዋቂ ነኝ ነው የምትለው ልጁ ወንድ ነው እኮ። የሚናገረው ነገር ትክክል ነው። ንግግሯ እራሡ ባለጌ ነች

  • @betslot9715
    @betslot9715 Месяц назад +9

    አንተ ቲጂ እናቴ ትሆናለች ትላለህ ቲጂን የምታክል እናት አግብተህ እኛ የሚያምርብን መነቃቀፍ ሳይሆን መደጋገፍ ነዉ በተረፈ በርታ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Месяц назад +2

    ጀግና ወንድ የእምነትህ ጥንካሬ❤❤❤

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 19 дней назад

    በየቦታ መክፈት አለባት ስራህ መፍጠር ነው ለሰዋች ሰው ምያስከብር ስራህ ብቻ ነው ጎበዝ የፈጠርከው ፋብሪካ ነው ትልቅ ነገር ነው ለሰው ስራህ ስለ ፈተርኽ ኣምበሳ ጎበዝ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Месяц назад +4

    ጥፍሯ የሁሉም ሰው አስተያየት ነው የልህ ይሁን የሰው ንቀት ጥፍሯን ተሸክማዋለች ልቦና ይስጣት

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Месяц назад +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም። ጋዜጠኛዋን ስወዳት።

  • @ZenaworkMengistu
    @ZenaworkMengistu 20 дней назад

    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነች በርቺ

  • @user-wl7ds6uv7g
    @user-wl7ds6uv7g 21 день назад +1

    በርታጉበዝነህ❤🙏

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 21 день назад +1

    አንተ እውነትህ ነው ስው እውቃለሁ አይልም እሱ ጤነኛም አይመስለኝም ጸበል ገዳም ትንሽ ጊዜ ብትሄድ ጥሩ ነው ልታይ ልታይ ባትል ጥሩ ነው ካንተ መረጋጋትን እውነት ፈጣሪውን መፍራት ካንተ ትማር

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ሆይ ለመዳም ቅመሞች እንጀራችን በሀገራችን አድርግልን በጣም ደስ ይላል ከባዶ ተነስቶ እዚህ መድረስ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

    • @omalialhunaiti6236
      @omalialhunaiti6236 Месяц назад +2

      በጣም ይህ ልጅ ከዚበላይ ከፍይበል ምክንያቱም ባለፈው አመት ታሪኩን ሲያወራ በጠምነበር ያዘንኩት እሱን ያሰበ የድግል ማርያም ልጅ እኛንም ያስበን

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Месяц назад

      @@omalialhunaiti6236 አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Месяц назад +1

    አድራሻህን ጻፍልኝ ብዙ ስራ ትሰራለህ እንፈልግሀለን

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 21 день назад

    አንተን ማክበርና እንጂ መስደብ ከትእግስት አይጠበቅም ከሀይማኖትም አንጻር እንተን ክፍት አዳሪ ካላከበረች ፈጣሪዋን አለም ክብር ነው እናት ትሆናለች በትክክል ልቦና ይሰጣት

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ ለኛም ለስደተኛች እጀራችነን ባገራችን ስጠን እኔስ ደክሞኛል😢😢😢😢

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 Месяц назад +2

    የኔ ጀግና ክብር ያልክ ንጉስ

    • @Alemtela
      @Alemtela Месяц назад

      አመሰግናለሁ

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 Месяц назад

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ገና ትደርሳለህ አንዱ ደግሞ ከአንዱ ይማራል

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Месяц назад +14

    እሷም ትልቅስው ትመስላለች ሚስቱ

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 Месяц назад

      የቷ. ሦስት😂😂

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Месяц назад +5

      ነው እንጅ ወንዶች ሴትን ብቻ ነው ትልቅ ስው እያሉ እሚያሽማቅቁን እኛም እናምንላቸዋለን ምን ልልሽ ነው ይህ ስውዬም ምጥጥ ያለ ትልቅ ስው ነው 😂😂😂

    • @123e53
      @123e53 Месяц назад

      😂😂😂​@@smarthabesha3170

    • @tinahadi374
      @tinahadi374 Месяц назад

      😂😂😂😂​@@smarthabesha3170

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 Месяц назад

      ​@@smarthabesha3170 huletum ke tg yibelitalu

  • @haymanotmihrete4882
    @haymanotmihrete4882 28 дней назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማቾን በርታልን ወደ ፊት የጠጅ አጠማመቅ ሞያ ልምዳችሁን እንደምታካፍሉን በትህትና እንጠይቃለን የጠላው ሞያ አቅቶም አያቅተንም የው የገጠሬ ልጅ ስትሆን ጠላ መጥመቅ ስለማይከብድ ነው

  • @aseselefbrhane7855
    @aseselefbrhane7855 25 дней назад +1

    ጐበዝ በርታ፡ መስራት እፈልጋለሁ ግን ለመጄመር ድፍርት አጣሁ፡የጠጅ ባለሙያ ነኝ፡እንደት ልጀምር

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад +1

    ደሰሲል መልካም ሰው ናው በርታ

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d Месяц назад

    አየ ቲጂ እብድ እኮነች እዉነትህን ነው የእጇ ጥፍረ ሲያሰጠላ በሸተኛ ነው የምትመሰለዉ አንተ ትክክል ነህ መክረህ ሚሰትህ ግን ክቲጂ እኩል ነች

  • @enanu7590
    @enanu7590 Месяц назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @alialmajed1916
    @alialmajed1916 Месяц назад +1

    የኔ ጀግና ወንድም ለብዙ ወጣት ተምሳሌ እናንተ ደግሞ አስተያየት የሚሰጡ ስለሚስቱ ት ትበልጣለች ታንሳለች የምትሉ አርፋችሁ ተቀመጡ አንደኛ ልጅቷ ነፍሰ ጡር ነች ለዛ ነው ትልቅ የመሰለቻችሁ ከሆነችን ምን አገባችሁ እንደዚህ አይነት አስተያየት አይሰጥም ቤት ከሁለት ማምላክ ከሁለት ታሪክሽ

    • @user-ve3ut2ur2p
      @user-ve3ut2ur2p 29 дней назад

      ዝባያቸው ምድረ ቅሌታም የራሳቸውን ኑሮ ትተው የሰው ሒወት ይፈተፍታሉ

  • @zinawmihrete3966
    @zinawmihrete3966 22 дня назад

    Waw I'm very appreciate you

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr 29 дней назад

    Eski enezih dehawoch ena tatarioch tnsh genzeb erduwachew. Bal ena mist->❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Месяц назад

    ጎበዝ ጀግና ወንድሜ❤❤❤

  • @ElsaWendmkun
    @ElsaWendmkun Месяц назад +2

    Wow❤❤❤❤❤

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Месяц назад +2

    እግዛብሄር ይመስገን አለምነህና ቲጂ ተብየዋን እንዴት ታወዳድራላችሁ ለማንኛውም መልሱን በደንብ መልሶልና ምከሮት ለሰው ክብር ይኑራት

  • @user-nu8ul8ev8z
    @user-nu8ul8ev8z Месяц назад +2

    ❤❤❤wow

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 15 дней назад

    ኸረ ትግስት ብታገባው ታቃጥለው ነበር አይግባቡም ነበር 😅እሱ የተረጋጋ ነው

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Месяц назад +4

    ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ
    የልቤነው የተናገርከው ወድማለሜሜሜ አዎ ሰው ያግኝ ይለፍለት ይደሰት የልፍቱን ውጤት ያግኝ እግዚአብሔር ይመስገን
    ግን መመጻደቅ ከኔውጪ ወደውጪ ምንለው መኳተትና የኛያልሆነውን ኮተታኳተት በላያችላይ መጫን ወድም እዳለው ዊግ መቀጠል ጥፍርቀለም ወዘተ ባናረግ ይመረጣል እግዚአብሔር በማስተዋል እድንጓዝ ይርዳን🤲🤲

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 7 дней назад

    Why you ask him about his asset or income. Most questions are very personal. I admire him. He's asset. God bless them both.❤

  • @abdi9388
    @abdi9388 22 дня назад

    እኛ ያንቺን ዕድሜ አላገኘንም ያልካት አሁንስ እየኖርክ አይደለም እንዴ? መኖርህ እዚጋ ያበቃ አስመሰልከዉ እኮ። ደግሞም ብዙ አትበላለጡም የዕድሜ ጉዳይ አያስጨንቅህ። ብዙ ጊዜ ከገጠር የምትመጡ አማሮች ምላሣችሁ መርዝ ነዉ። ርምጥምጥ የሆንክ ነገር።

  • @semerezeneb
    @semerezeneb 19 дней назад

    ጎንደሬ ድፍረታችን ይገርመኛል በእውነቱ

  • @hiwotamare7561
    @hiwotamare7561 Месяц назад +1

    በዓለም ላይምሆነ በኢትዮጵያ የታወቁት ሼፎች ወንዶች ናቸው:: ጠላና ጠጅም የሚሰሩ እንዲሁም ምግብ የሚያበስሉ ተቀጥረውም ጭምር የሚሰሩ በርካታ ወንዶች በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ጭምር ያሉ ሲሆን በአሁን ጊዜ ደግሞ ቤተሰቦቻቸውንና ባለቤቶቻቸውን ምግብ በማብሰል የሚያግዙ በርካታ ወንዶች አሉ:: ይህ ደግሞ በንግድ ደረጃ ማደጉ ለወንዶችም ሆነ ለሴቶች ትምህርት ሰጭ ነው::

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m Месяц назад

    Tig nabes nagar nach tig dhaa eyabalach nw❤❤❤

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr 29 дней назад

    Msale/area nachih😍😍

  • @TeddyZ-ey1pn
    @TeddyZ-ey1pn 21 день назад

    Gubeze lege neh fetari chemeru yesetihe

  • @RahelShwamn
    @RahelShwamn Месяц назад +12

    ከቲጂጋ እኩልናችው ሚስትህም ከቲጂ ትበልጣለች እጃ አታስም

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 Месяц назад

    Almnewu jegna Gena bizu tadgaleh.......

  • @tesfaldetgebru5269
    @tesfaldetgebru5269 27 дней назад

    አንቺ ባሪቾ ሳቀሽ ደስ ይላል

  • @user-so8fr4sb8f
    @user-so8fr4sb8f Месяц назад

    Aderashe

  • @AffectionateFrogmouth-xt4dl
    @AffectionateFrogmouth-xt4dl Месяц назад

    Edezh Yalen Maberetatt Turu New

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 Месяц назад

    ሚሥትህ.ከቲጅ.አታሥም.በተረፈ.በርታ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад

    ዋዉ የምስትህ አገላለፅ ወድጄዋለሁ

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 Месяц назад +3

    ትግስት ትንሽ ታበዛውአለች እና ከቻልሽ ምከሪያት ገንዘብና ጉራ የጠዋት ጤዛ ናቸው በጣም ጥሩ አይደለም ለኔ ገንዘብ መሰብሰብ እንጂ የአለም አካሄድ አታውቅም ......?

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 Месяц назад

    Like 👍 adirgu

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selam-xi9nb
    @selam-xi9nb 22 дня назад

    እናት የምታክል ለትጂ እናት የምትሆን አግብተህ ትጂን እናቴ ትሆናለች ስትል አታፍርም

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 23 дня назад

    በጣም እውንቱን ንው ገንዘብ ታመልካለች ኤጭጭጭጭጭ እር እንኳን ቀርችብህ ጌታ ርዳህ እንኳን ያላገባሃት

  • @zmadiwled6602
    @zmadiwled6602 Месяц назад +1

    Agebate Benatehi Deseyilale

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Месяц назад

    እሻሮ ቆይ ዋን ያግባት

  • @jackmabele
    @jackmabele 27 дней назад

    Ede yche erasu lelawa tigist......enatu nat

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Месяц назад +1

    Betagebat melasuan atechelewem tangegebehalehu bezih lay guregna nech

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf Месяц назад

    እንዴ ሚስቱ ከትግስት ትበልጣለች❤

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf Месяц назад +4

    😂😂😂😂😂እና ሚስትህ ከቲጂ በምን ትለያለች፡በእድሜም እኩል ነዉ የሚሆኑት

    • @comcell3831
      @comcell3831 Месяц назад

      በቅላት😅

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q Месяц назад

      ረ ቲጂን በእድሜ ይቺ ትበልጣታለች

  • @user-zd4sm4qq6u
    @user-zd4sm4qq6u Месяц назад

    Ende mistu y tg talke athonmh😂

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Месяц назад

    ፍቅርጅ እድሜ አይገድበውም

  • @AdissalemDessi
    @AdissalemDessi 29 дней назад

    Semen goder negn new yalew !?.ere tiger new washetale.

  • @user-gm5kz5ce4b
    @user-gm5kz5ce4b Месяц назад

    ትግስትንካን. እንካን ቀረችብህ ትግስት አስጨራሽናት ምላስዋ አይቻልም😂😂

  • @user-eq6bh6hi6d
    @user-eq6bh6hi6d Месяц назад

    Mestu ke tg be edema betebelt enji atansem

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla Месяц назад +5

    አለም ነህ አንተም ጥሩ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይርዳቹ በርታ

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 Месяц назад

    Besmam

  • @user-wo9fr3zf5q
    @user-wo9fr3zf5q Месяц назад

    ረ በናትህ ሚስትህ ከቲጂ በጣም ትልቅ ናት

  • @kwkw3600
    @kwkw3600 29 дней назад

    ሚስት ክክክክክክክክክ😂😂

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw Месяц назад

    gazategnwans bagebewat

  • @almazassefa4990
    @almazassefa4990 Месяц назад

    belew edmehma wede 40 yetegal washeh 🤔

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Месяц назад +1

    ካተ ሚስት ቲጂ አርጅታ ነው እናቴ ን ያልከው እደውም እናትክ የምትመስለው ሚስትክ

  • @awolnewchapter5
    @awolnewchapter5 22 дня назад

    የትግስት ፎንቃ ጥልፍ አልጎታል

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 28 дней назад

    ትልቅ መሆናን አይተህ አይደለም ወይ ያገባሀት በሆነው ባልሆነው አንቺ ትልቅ ነሽ አትበላት መባሉን ከልፈለገሀች

  • @fikirwegenejemebere
    @fikirwegenejemebere Месяц назад

    tg eko tengna ayedlcheme sera enge were aymerbateme tezegalche

  • @AdissalemDessi
    @AdissalemDessi 29 дней назад

    Aye teg dege aderegeshi yehanen kemanet. kkkk

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 Месяц назад

    ሚሴቶ ከቲጂ በጣምትልቅነት ክክክ😅

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад

    ልጅ አስተዋይ ነወ መፈሳዊነቱም ወድጄዋለሁ ግን ከቤተሰብ ጋ እራቁ በትዳር ከባልም ቤተሰብ ከሚስትም ቤተሰብ መራቅ ነወ

  • @user-oj4mk2gy2v
    @user-oj4mk2gy2v Месяц назад +1

    የትግስት እኩያ ናት

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu Месяц назад +1

    የገጠር ልጅ በመሆኑ የሴት ልጅ እድሜ ላይ ጨከን አለ።ትእግስትን እናቴ ትሆናለች አላት ። አይባልም። ትእግስት እኮ 35 ቤት ናት።

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue Месяц назад

    ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ ግን ባለቤትህ እድሜዋ ከ ትእግስት አያንስም😅😅 ቲጅ እልኸኛ ነች

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 23 дня назад +2

    ባለታሪኩ በጣም ደስ ይላል ስነ ምግባሩም በስራውም ያለው ጥንካሬ ደስ ይላል ከዚህ በተረፈ ኢየሱስን ወደ ሒወቱ ቢያስገባና ነፍሱ ብትድን እመኝለታለሁ። ኢየሱስ እውነት መንገድ ህይወት ነው ዮሐ 14÷1 አንብቡት አደራ።

  • @YoditTeklu
    @YoditTeklu Месяц назад +1

    Mesthes tg atblme

  • @dfDdd-jy1fx
    @dfDdd-jy1fx Месяц назад

    .እያታትቢቴሊፋንቁጥር

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q 28 дней назад

    28 ነኝ አላለም 35 ትሆናለህ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Месяц назад

    ቲጅ እንጨት መስላኝ እንዴት ሱሪይ ትለብሳለች የተንጠለጠለ እንጨት

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Месяц назад +1

    አይባልም አንቺ ይሔን አትቆርጭም ምናአገባክ ስለሰው እድሜ ባለጌ ሴት አከበረ አለው ትላለክ ያንተሚስት 46 አመቷአነው ምትመስለው የራአስህን እይ ለሴት ክብር ይኑርክ

    • @123e53
      @123e53 Месяц назад

      ❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Месяц назад

    ሚስቱ ትልቅ ነች አርጅታለች

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Месяц назад

    ሂሳብ አይጠየቅም ምን አገባሽ አይጠየቅም አበድረኝ ልትይው ነው

  • @mekamohamed128
    @mekamohamed128 Месяц назад

    ቆረቆንዳ. አላለም😂😂😂😂