አሌክስ ዴዚ ሲቲመለስ እንደናፈቀችው ነግራታለሁ አለ 🥰ዴዚ ልቲማጣ 8 ቀን ቀራት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 78

  • @ZebibaAbate-j5t
    @ZebibaAbate-j5t 19 дней назад +5

    በመጣችየኔዉድ ደዚ❤❤❤❤❤❤

  • @hawaasen-qt7fj
    @hawaasen-qt7fj 19 дней назад +3

    አሌክስ ያፍራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zindeyaAkle
    @zindeyaAkle 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም 🙏🙏🙏 ደስ ብሎኛል

  • @CusAroo
    @CusAroo 19 дней назад +2

    አቤት ፍጥነት❤❤❤❤

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 19 дней назад +2

    እና ላይነግራት ነወይ ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂

  • @FhJg-fs5ie
    @FhJg-fs5ie 15 дней назад

    Wowo❤❤😂😂

  • @Medina-n1q
    @Medina-n1q 19 дней назад

    ዴዜዛሪምተፖስታለይ,,❤❤❤AD

  • @محمدعلي-و7ن9ظ
    @محمدعلي-و7ن9ظ 19 дней назад +1

    አምልጦኝነበር እኳንም አመጣሻቸው🤣

  • @Rahema-q2q
    @Rahema-q2q 19 дней назад +1

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 17 дней назад

    እስክትመጣ ምንም አትበል ሰርፕራይዝ ነው መሆን ያለበት አጉዋጉጊ እንዲሆን ።ተመልካቾችን የሚያገዋገዋ የሚያስደስት መሆን አለበት።

  • @selamayele1070
    @selamayele1070 19 дней назад +1

    ሙለር ተመቸኝ....ልጅቷን አሳብጂያታ ጭፈራ ቤት ብለሽ

  • @HlamH-o9r
    @HlamH-o9r 19 дней назад +2

    ተምረለቹ ከይንየውጠቹ

  • @AyshaOmar-h1r
    @AyshaOmar-h1r 19 дней назад +1

    ምን እየፈለግሺ ነው😂😂😂😂😂

    • @Hayimi124
      @Hayimi124  19 дней назад

      Ye daisy comment 😂😂😂

  • @lifeyegata725
    @lifeyegata725 19 дней назад +1

    ስትመጣ ነወ ነው ኦኮ

  • @YeshairegZewde
    @YeshairegZewde 19 дней назад +8

    .አሊክስ ,አሳዘነኝ,ፍቅሩን,በውስጡ,ነው,አታስጨንቁት,መሲ,መልካም,እህት

    • @belugebru
      @belugebru 18 дней назад +4

      ምን ያሳዝናል እሱ ?? ኣሷ አለች አይደል እንዴ ?? ስንት ወራት ሙሉ ስትለማመጥ, 😜 በቪዲዮ ላይቭ ወጥታ ስታለቅስ, አስታርቁኝ ብላ, አንዴ ዴቭ ሀይሌን. ዴቭ ሽታዬን ስታለቅስበት ሲያፅናናት, ዬኒ ማኛን, አንዴ አያጅቦን , ያልሆነችው አለ እንዴ ?? 😂 አማላጅ ስትልክ ቅብርር ብሎ ጊዜውን ወስዶ ተንቀባሮባታል, , ሌሎችም ነበሩት የሚያደንቃቸው ከሷ የበለጠ, እድሜ ለቲክቶክ ቤተሰብ ግፊት በማድረግ ለስዋ በመደገፍና , በማድነቅ እሱ ከሌላ እንዳይሆን በመስደብ, በመቆጣት, " ህዝቡ ታግሎ ነው ለዚህ ያበቃት "" በጣም ማመስገን አለባት, 🤨የቲክቶክን ቤተሰብ በጣም, በመጨረሻም ""የእናቷ ትግሬ ነኝ" ማለት ነው ነገሩን ሁሉ የቀየረው አሌክስም የብሄር አክቲቪስት ስለሆነ በብሄርዋ እና በህዝብ ግፊት ነው የመጣው እናም ዛሬ ናፈቅሽኝ ቢል ምንም አይደለም 😒🥹🫤

    • @RyTt-e1q
      @RyTt-e1q 18 дней назад +4

      ኧረ እናቱ አካበድሽ ደሞ አስታርቁኝ ብላ ማንንም አለመነች ደሞ የቲክታክ ቤተሰብ እሱን ብቻ አይደለም እሷንም ነዉ አስታርቁኝ ብሎ ጓደኞቹን አያጅቦን መሲን ልኮ ያስለመናት እራሱ ነዉ😂ምነዉ ቲክታኩ ላይ እኔ ብቻ ነበርኩ አልሽ የሆን ግፊታም ነገር

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 18 дней назад +3

      አረ እሱም ወጋ ካፉሎወል ስለለቀሳ ነው በጣም ነበር የተጎደዉ ማማር እክያቅተዉ ድረስ

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 18 дней назад +7

      ምንም ሆነ ምን ሁለቱ ይፋቀራሉ ዋናው ውጤቱ ነው ገን ደግሞ ከተነሳ አይቀር 100% አሌክስ ያፈቅራታል እንዲያውም እሷ ሴት ስለሆነች አሜሪካም ስላደገች ገልፅ ስለሆነች የተሰማትን ነው የተናገረች እንጅ አለመነችም የት እንዳደገች መርሳት የለብንም እንዲያውም አሌክስ ነው ዋጋ የከፈለ እሱ እኮ የሚወዳት አሁን አደለም ገና የመደመሪያ የተዋወቁ ቀን ነው ፍቅረኛየ ብትሆን ብየ የተመኘዋት ብሉ እራሱ ተናግራል ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በጣም ነበር የሚከታተላት ተኮራርፈው እንኳን እሷ ከሌላ ሰው ጋር ፈታ ስትል ላይቨ ላይ ጊፍት እየላከ ቴንሽን ነበር የሚያረጋት ለሷ ሰይሆን ሲቀር ደግሞ አብረዋት ለሚጫወቱ እየሰጠ ይከታተላት ነበር ለምን ሌላ ሰው እንዳትለምድ እሱ እኮ ኖ ጀንጀና እያለችው ጥሩ ልብስ ስትለብስ እንኳን ሊያደንቃት ሲል እንዴት እንደምታሳቅቀው ነበር እናም አሌክስ ሁሉን ነገር በውስጡ ነው ግን ከጓደኞቹ እና ከእህቱ ጋር ሲያወሩ በጣም እንደሚያፈቅራትእና እየተጎዳ እንደሆነ እንዳይነግራት ደግሞ ወንዶችን አልፈልግም ስለምትል ይፈራል ነግሬያት እምቢ ከምትለኝ ብሎ እራሱን እየጎዳ ነበር ሲቀጥል ጃኒ ጋር የሚሄደው እሷን ለማስቀናትና ለሱ ያላትን ስሜት ለማወቅ ነበር ከዚያ ግን ዋጋ አስከፍሎታል ጃኒን መሀል ማስገባቱ ትምህርት መማር እስከሚያስጠላው እና ድብርት ውስጥ ገብቶ ቤተሰቦቹ ግራ ተጋብተው እህቱ ላይቨ ለይ ገብታ አውርታታለች ዴዚን አያጂቦም የአሌክስ እህት ናት ወደ ዴዚ የላከችው እንጂ ዴዚ አስታርቁኝ ብላ ማንንም አልተለማመጠችም እንዲያውም አያጂቦ አሌክስ ያፈቅርሻል ባንች እየተጎዳ ነው ሲላት እኔ ሴት ነኝ ወንድን ልጂ አልለማመጥም ነው ያለችው ስለዚህ ስናወራ ፌር የሆነ ነገር እና እርግጠኛ ሳንሆን ማውራት ጥሩ አደለም ለዛውም ገና ታዳጊ ሴት ልጅ ለይ

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q 18 дней назад +1

      ​@@tsionaddisefentahun,,ሳህሁለቱምዋጋከፍለዋል,መጨረሻቸዉንያሳምረዉ

  • @محمدعلي-و7ن9ظ
    @محمدعلي-و7ن9ظ 19 дней назад +1

    የቲጅኮሜትነው የታየኝ😂😂

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 19 дней назад +7

    አንቺ ዙረታም ወደታች እያደረግሽ የዴዚዬን ኮመንት ነው አይደል የምትፈልጊው

    • @Hayimi124
      @Hayimi124  19 дней назад +1

      Kkk awo yemir ayeshin ende😂😂😂

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 19 дней назад +1

      ​@@Hayimi124ፌክ አካውንት ነው

    • @tube3507
      @tube3507 18 дней назад

      ኮሜት ሰታለች😅😅😅 ፕሮፋይል ቀይራ ስለሆነ

  • @Tagsachi
    @Tagsachi 19 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ssd-g8s
    @Ssd-g8s 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZxZx-h7d
    @ZxZx-h7d 18 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @UqkjbdOdhj
    @UqkjbdOdhj 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Aነኝተስፈኛዋ-i8s
    @Aነኝተስፈኛዋ-i8s 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @زينبعلي-ش1د
    @زينبعلي-ش1د 19 дней назад +1

    😅😅😅😅

  • @MsSohel-mz8sw
    @MsSohel-mz8sw 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @dibraMohammedUst
    @dibraMohammedUst 19 дней назад

    የመቸነኝ

  • @anshawelo6296
    @anshawelo6296 19 дней назад +3

    ግን ቆይ ስለሶጂ ሌላ አያወሩም ሆሆሆሆ አላህ ያብጀው

  • @user-iq5qq1ji6p
    @user-iq5qq1ji6p 19 дней назад

    15 ቀን ይቀራታል ገና ጥር 6 ነዉ እኮ የምትመጣዉ

  • @FatumaAssen-d2b
    @FatumaAssen-d2b 18 дней назад +2

    ዘረኛ ትግሬ አልወድም ዘረኛ ናቼው

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 19 дней назад

    እናምንአገባንእኛ እበትሁላ

    • @F.negn01
      @F.negn01 19 дней назад +9

      ታዲያ ምን አበሳጨሽ ቅናታም

    • @ArifKhan-ly8ds
      @ArifKhan-ly8ds 19 дней назад +1

      😂😂😂😂

    • @Mersal-e6p
      @Mersal-e6p 19 дней назад +3

      እደዉአችስ በምከጂበትሁሉስድብ

    • @Medina-n1q
      @Medina-n1q 19 дней назад +1

      የቢትአመልገባየአይዉጣምአሉ,ያችስየጠነነዉ

    • @henaa3965
      @henaa3965 19 дней назад +3

      እበት፡ይጠቅማል፡ቤትን፡የስምራል፡እማን፡ከምን፡ጋር፡ነው፡የምትኖሪው፡???????የስው፡ልጅ፡ይኼንን፡የህል፡አውሬ፡አይደለም፡ብዬ፡ነው፡ግራ፡ስለጋበኝ፡ነው፡ስው፡መሆንሽ፡??????ለነጋሩ፡ሁለቱም፡ከአንች፡ስለምበልጡ፡ወደሽ፡አይደለም፡ከተቸለሽ፡ከአሌክስና፡ዴዚዬ፡ምግባር፡ስናይ፡ተማሪ???ከስው፡ሆድ፡ውስጥ፡ነው፡የወጣሽ፡???

  • @tube3507
    @tube3507 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @verygoodilooveyoutomuche8517
    @verygoodilooveyoutomuche8517 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂