Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሃይሚዬ ብርት ሴት ነሽ! የእግዚአብሔር ዓይን ባንቺ ላይ ነው:: እምነትሽ ገና ብዙ ታላላቅ ነገሮችን ታያለሽ::ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
Amen
Yelij awake tenesh abat edeme besetachew melkam neber hule teaser new hulum yalefew Tarik new ayzosh
What a resilient woman! Fitsum, you are doing a wonderful job bringing people from every walk of life. One feedback is that these could have been one episode. Your audience waited for 2 weeks and there wasn’t much left of the story.
ፍጹምየ ስትመረቅ በገብርኤል ኣብረሃት ሁን እና ቅረጽልን በገብርኤል 🙏🙏🙏❤️💐
🎉🎉🎉😮
❤❤❤
ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋቸሁም ዮሐንስ 14-18 እግዚአብሔር በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አብሮሽ እንደ ሰበር መሰከርሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜሽም በእግዚአብሔር ያማረ ይሆናል።
በስመአብ ከአእምሮ በላይ የሆነ የሚገርም ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር የረዳሽ ያልተወሸ የራራልሽ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን፡ በእውነት ያኔ በልጅነትሽ ቃል አውጥተው ዳዊት እያሉ የሚያበሽቁሽ ልጆች ጠቅመውሻል ደግሞም ሃቅ ነው የተናገሩት ምክንያቱም ዳዊት ትንሽዬ የበጎች እረኛ ነበር ነገር ግን ክርስቶስ ከእረኝነት አውጥቶ በእስራኤል ላይ ንግስናን ሰጠው፡ እህቴ አንቺም ሴቷ ዳዊት ነሽ የወደፊትሽን በረከት የሚያውቅልሽ ክርስቶስ የራሱን ሰዎች እየላከ ከብዙ ክፉ ነገሮች አስጥሎሻል፡ ያ ህጻን ልጅ በረኪና ገዝተሽ ልትጠጪ ባሰብሽበት ቀን በዱዳ አፉ ክፉ ነገር በራስሽ ላይ ልታደርጊ እንደሆነ ለባለሱቋ ተናግሮ ተከታትሎ ሊያስጥልሽ ሞክሯል፡ ሞክሮም አልቀረም ሰዎች እንዲደርሱልሽ አደረገ፡ አየሽ በዛ ህጻል ልጅ ልብና አእምሮ ውስጥ አምላክሽ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ነበር። በእውነት አንቺ የክርስቶስ የክብሩ መገለጫ ነሽ፡ እዩልኝ አኖራታለው አምላኳ ጌታዋ አባቷም እኔ ነኝ ብሎ አስመስክሮልሻል፡ ከዚህ የበለጠ መወደድ ከየት ይመጣል እህቴ። በእውነት በአንቺ ውስጥ ክርስቶስን አየሁት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ህያው ነው፡ ከአንቺ ብዙ ነገሮችን ብማርም ግን አንድ ትልቅ ነገርን በይበልጥ ተምሬአለሁ እሱም በማንኛውም ሁኔታ አምላኬን ማመስገን እንዳለብኝና ነገሬን ለክርስቶስ አሳልፌ መስጠት ምክንያቱም እርሱ ያዘጋጃልና። ብርታትሽን ሳይ ደግሞ ስንፍናዬን አጉልቼ አየሁት ግን አቅምና ጉልበት ተስፋንም አገኘሁ፡ በእውነት አንቺን አለማገዝ ንፉግነት ነው፡ ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ፡ የአባታችንንም ነብስ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን, አይዞሽ ምርቃትሽን በላይቭ ነው የምናደርግልሽ❤❤❤በርቺ ልን
አመሰግናለሁ
በዚህ መንገድ ሁላችንም አልፈናል ብቻ በርች በፈተና ያለፈ ሰው ፈፃሜው ያማር ነው ይህን በኔ ህይወት ላይ አይቸዋለው
እባክህን የኔ ወንድም እኔም የ ድርሻዬን ልወጣት ለዚህች መልካም ወጣት
እናመሰግናለን ይሄ የሀይማኖት ቁጥር ነው 0939296373 1000174335382 ሀይማኖት በለጠ
Enem geta yerdagnal kegonw honalew bmchelew hulu betam leb ymneka tarik nw
እሚገርም ነው
የኔቆንጆ ብዙውን መተሽዋል ኢሻአላህ በደንብትመረቂያለሽ
ጌታ ይርዳሽ ፍራኦል የሚባለው መልካም ሰው አለ አሜሪካን ነው የሚኖረው እሱ ቢያገኛት በጣም ደስ ይለኛል እና የምታውቁት አገናኙአት እባክሽ
በየቀኑ መለቀቁን እከታተል ነበር ❤❤ጀግኒት። ፍፄ ደግ አደረክ እንኳንም አቀረብካት
ወይ ፅናት የእምነትሽ ፅናት የሚገርም ነዉ በርቺ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእውነት! ልሂድ ወይ ስትለኝ ምናልባትም ሌላ አዳዲስ እድሎችን ይዞልሽ ሊመጣ የሚችል ዕድል ነው ብያት ነበር። አሁን ደስ አለኝ
ንጉሥ ዳዊትን ከበግ ጠባቂነት አንስቶ ለእስራኤል ሀገር ንጉሥ ያደረገ እግዚአብሄር በአንቺም ድጋም ታሪክ ሰራ እንደገና 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው አይዞሽ ይህም በቅርቡ ያልፍና "ተመስገን" ያልሽበትን ህይወት በደስታ ትኖሪዋለሽ❤ ኢየሱስ ጌታ ነው።እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር የምርቃትሽን ልብስ እና ዘና ፈታ የምትይበትን እኔ እችላለሁ አምናለው ሁሉም ይሳካል።
ሀይሚ ጀግና ነሽ የጠንካራ ሴት ምሳሌ በርች ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ የታመነ ወድቆ አይወድቅም🙏🙏🙏❤❤❤
በመጀመሪያ የአባትሽን ነፍስ ይማር አንቺ ጀግና ልጅ ነሽ በርቺ ለአባትሽ ሳትደርሺላቸው ጊዜ ይቀድማል ሀዘኑም ልብ ይሰብራል በምድር በያዩሽም በሰማይ ሆነው ያዪሻል በርቺ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ብርታቱን የሰጠሽ ጎበዝ እኔ ከአንቺ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩኝ ጓደኛሽ ቅድሰ በጣም ትልቅ እውነተኛ ሰው ናት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣት ፀጋው ቸርነቱ አይለያት ቤቷዋ በበረከት የተሞላ ይሁን
ፍጹም ይህ ፕሮግራም በጣም ለሰዎች ትምህርት የሚሰጥ ነው እናመሰግናለን የዝች ልጅ ታሪክ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እባክህ ለሸቱ ንገርላት ምርቃቶን ይደግስላት ይሆናል እነዛ የነበረችበት ሰፈር ያሉትን ሁሉ ይጠራላታል ብዬ አስባለሁ አምለሰትዬም ይህን ካየች ዝም አትልም ብዬ አስባለሁ ሌሎችም ይኖራሉ እግዚኣብሔር እዚህ ያደረሳት የመጨረሻውንም ይርዳት ቅድስትም የምትመሰገን ናት እግዚኣብሔር ዘመኖን ሁሉ ይርዳት ከቻላችሁ አቅርቦአት
የህይወትን መከራ በልጅነት ዕድሜሽ ተጋትሻት ፣ ህይወትሽን ለማጥፋት ከደረስሺበት የአዕምሮ ጭንቀት ህመም ተነስተሽ እዚህ በመድረሽ ጀግና ነሽ! ማንነትሽን በጥረት አምጠሽ የወለድሽ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኚ ድንቅ ምሳሌ ነሽ። አባትሽን ከልመና ለማውጣት ጥቂት ሲቀርሽ በህልፈት ማጣትሽ ልብ ይሰብራል። ይሄ ባንቺ ስህተት ሳይሆን በፈጣሪ ፈቃድ ነውና ትቀበይው ዘንድ ጌታ ይርዳሽ። ይሄ የአባትሽና ያንቺ ታሪክ የአለማየሁ እሸቴን "ለማኙ አባቴ" ን ያስታውሳል። በርቺ ኩራታችን ነሽ!!! ruclips.net/video/XzcJwwN1MqM/видео.htmlsi=K2KfNixtOgdSFRxB
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመስገን ወይኔ አንቺ በሌለሽ ነገር ምንም ሳይኖርሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስትይ እኔ እኮ የማማርረው ይሄ ጎደለኝ ይሄ አነሰኝ ብዬ ነው እውነት በራሴ አፈርኩኝ ይቅር በለኝ ጌታዬ ሆይ የእግዚአብሔር ክብር ባንቺ ላይ አይቸዋለው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴ እመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት እዚህ ያደረሰችሽ ብዙ አስተምረሽናል ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤
በእውነት በጣም ጀግና ነሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እደምናይሽ አምናለሁ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አባትሽ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ የኔ እህት❤
በእዉነት የሴት ተምሳሌት ነሽ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ጀግና ከጀግናም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ❤❤❤❤
ስትመራቅ ከጎኖ ሁንላት ነገ በሎጅችህ ታገኛዋለህ 😢 ግዜ ተገለባባጭነዉ ወገናችን አላህ እስከመጨረሺዉ አላህ ከጎንሺ ይሁን የኔጀግና በርቻ❤
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እህት😢 😳ፍፂ በማርያም ስትመረቅ 🤲ተጎኖ ሁን✍️ ላንድ ቀን ተባበራት በእግዚአብሔር 🤲🤲❤❤ለኛ ቀርፀህ አሳየን እንደታሪኳ✍️✍️
አዎ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
የእኔ እናት እንኳን እግዚያብሔር እረዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ። ጀግና ለብዙ አርአያ የምትሆኝ ነሽ አደውልልሻለው የድረሻዬን እወጣለው ።የኔ ቆንጆ በርቺ ❤❤❤ ፍፄ ምርቃቷን ካንተ እንጠብቃለን
እረፍተ ቅዱሳን ይስጣቸው ለንቺም እመብርሃን አለች አይዞሽ በርቺ የኔ ጅግና
ስትመረቅ ከጎና ሁን እባክህ ፍፄ የረዳቻትም ልጅ ብትኖር ሁለተኛ ብትጋብዛት ደስ ይለናል ድህነት በስደት አይኑ ይጥፋ ለምንሰቃይ እህቶች ይቺ ልጅ ጥንካሬዋን እዬ
እመብርሃን እባሽን ታብስልሽ የኔ እህት ❤❤❤ጸሎትሽ ትግስትሽ ትልቅ ቦታ ያደርስሽ ፈጣሪ አምላክ ይድረስልሽ
መጨረሻዉበጉጉት ስጠብቅ ነበር የኔ ሚስጊን አይዞሽ
የዉኔት ስለ ሂወት ተሞክሮ በጣም አዳምጣለው ግን የንቺ በጣም ብርታት እድሆንሽኝ ነው የተሰማኝ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌ ነሽ በርቺ አይዛሽ የኔ ውድ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሌም እሱ ይደግፍሽ
በጣም ጀግና ምሳሌ ነሽ በርቺ
እህቴ መቼም እግዚያብሄር ከምንችለው በላይ አይፈትነንም ላያስችልም አይስጥም ሁላችንም ፈተናችን ይለያል እንጂ በህይወት እስካለን እንፈተናለን ፅናትን ይስጥሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ነገ ደግሞ ትልቅ ቦታትደርሻለሽ አንችም በተራሽ ሰው ምትረጂ ትሆኛለሽ ታድያ የዛኔ ይህንን ቀን ሁሌም አስቢ እግዚያብሄር ከወደቅሽበት እንዳነሳሽ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የህያው እግዚያብሄር ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ ጀግና አይዞሽ ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላምና በርቺ ከጎንሽ ነን በርቺ የኛ ጀግና
እዉነት ነዉ ማመስገን አለብን
ማሽእላህ የኔ ትንሿ እህቴ ፅናትሽ ለእህቶችም ሆነ ለሴቶች ልጆቻችን በጣም አስተማሪ ነው ጎበዝ🎉🎉🎉🎉 ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Amen le hulachenm yesten
እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን አንቺ ለብዙ ወጣቶች ማስተማሪያ ነሽ ያንቺ ሂወት ለብዙ ወጣት ሴቶች ለብዙ ወጣት ወንድ ልጆች መማሪያ ነሽ ለካ እንደዚህም አይነት ሂወት አለ ወይ ያስብላል በርቺ ብዙውን አልፈሻል ከዚበኅላ መልካም ይሆናል አንደኛ ነሽ ።
i proud of you!! አንበሲት ንግሥቷ አሁን ብዙ እኅት ወንድም ታገኛለሽ የኔ እናት እኔም እደዉልልሻለሁ እኅት እሆንሻለሁ ይለያይ እንጅ እኔም በብዙ ዉጣ ዉረድ ነዉ ያለፍኩት እያለፍኩት ያለሁት
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ
በጣም አሚግርም ፈተና ነዉ እህቴ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
አንቺ ውስጥሽም ውጭሽም የተዋበ ታማኝ ድንቅ ወጣት በርቺ በርቺ ሁሉ ያልፉል አንቺ ጠንካራ ነሽ ፍጻሜሽ ያምራል
በጣም ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ እህቴ እምነትሽ ያፅናሽ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ እህት እግዚያብሔር አከእናትም ከአባትም በላይ ነው እርሱ ማንንም አይጥልም አይዞሽ ያቅማችነነ ያህል እናግዝሻለን በርች ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ለሱ ይሁን። አመስግኑት ክብሩን ለምያወሩ ! በዙፍኑ ላይ ይክብበር በርቺ የኔ ጀግና
አንች ጀግና ነሽእዚህ ያደረሰሽ መደሃኔአለም ፍጻሜሽን ያማረ እንደሚያደርገው አልጠራጠርም አንችን ያገዙእና የሚያግዙ ሁሉ ዘራቸው ይብዛልን
እውነት ነው ገብርኤል ጠባቂ መላክ ነው ለ እኔ የደረሰ ለ ሁላችሁም ይድረስ
አይዞሽ የኔ እህት በርቺ የደሀ ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው አባትሽ ደስ ይለዋል ስትመረቂ አትዘኚ
የዋህ ልብ ፡የኔ እናት አንቺን ለመግለፅም ቃላቶች ያጥሩኛል
እህት አለምይህንን ታሪክ በግንባር መጥተሺ ስላካፈልሺን በጣም እናመሠግናለን::ትልቅ ትምህርት ሰጥቶናል:. በምንችለው ሁሉ እንረዳሻለን:: በርቺ ይህም ያልፋል🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን
ፍፄ እናመሰግናለን ለሀይሚ ለትምህርት ክፍያና ለምርቃቷ የ 100 ብር እና የ200 challege አስጀምር በTik Tok Challege አስጀምርልን❤❤❤
ሁሉም ሰው ታሪክ አለው, እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር😢🥹እግዚአብሔር ግን መልካም ነው።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ጎበዝ በርች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምረዉ ።ለገባናን ትልቅ ትምህርት ነው ።ስእንቱ የተመቻቸ እድል እያለዉ ትምሩቱን ትቶ ባልተገባ ቦታ ይዉላል
ይህችን ድንቅ እህት ሥላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ። Thank you being the inspiration for other girls.
" ባለፍሽብቻው ነገሮች ሁሉ የረዳሽ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን :: በህይወታችን የሚገጥሙን ተግዳሮታችን ከታየልብና ከታየብን የሚያጠፉው ሳይሆኑ ወደ ፍጻሚያችን የሚወስዱ ናቸው:: ዳዊት ከበግ እረኝነት የተጠራ ሰው ነው እግዚያብሔር የእስራኤል ንጉስ አርጎ ቀብቶ የሾመው ::
የእኔ እህት በርቺ እግዛብሄር ይርዳሸ
Courageous, one in a million! Stay strong girl!
የኔ ጎበዝ ተባረኪ:: በመከራሽ ሰአት ብቻሽን ያልተወሽ የደገፈሽና እዚህ ያደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን::
Amen yetemsegn yehun keber ena mesgan lesu yehun
ጎበዝ የኛ እህት በርች🎉🎉🎉❤❤❤
Thank you so much for sharing her story Fitsum! What an amazing testimony! Please let her know that I will coverall her expenses for her graduation.
እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን
ሀይማኖትን ለማግኘት የምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ደውሉ 0939296373 እናመሰግናለን
Thank you so much ! I just called and spoke with her.
Ejig betam yemiasidenik taric new fitsie , huletachihunim betam enameseginalen ,haymi berchilin yetegibar memihir nesh beewunet.
ሀይሚ ጀግና ነሽ የጠንካራ ሴት ምሳሌ በርች ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ የታመነ ወድቆ አይወድቅም🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሁን ላይ ወድምሽ የት ደረሰ ጀግኒት በርች ከምንም በላይ ጀግና ነሽ❤❤
eyetemar new ke enatu gare new@@זיווהאספה
ዋውደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉ሚስኪንአይዝሺ❤❤❤❤
የኔ ጎበዝ በርቺ። ቃላት የለኝም ,እግዚአብሔር ይመስገን ።
ውይ. ስታምር. የኔ ቆጆ
ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይከተልሽ
አንተም ተባረክ የምወደው RUclips ተባረክ❤❤❤❤
በጣም እስተማሪ ነው በርቺ👍🏾🙏🏽❤️ እካውንቶን ብታሳውቁን የተሻለ ነው
You can see her phone number at 25:27 seconds.
@@kalkidanteshome-j8u እናመሰግናለን ይሄ የሀይማኖት ቁጥር ነው 0939296373
ያበረታሺ እግዚአብሔር ይመሰገን መጨረሻሺን እግዚአብሔር ያሳምርልሺ እጠብቃለን
Egzeabeher lezi gezi yadershe amelak yawkal ayzoshe ❤❤🤩🤩🙏🙏👍👍
እህት የተማመንሽው የተደገፍሽው ሰው አይደለም አምላክ መጨረሻሽን ያስተካክላል እግዚያብሄር ለአለም የምትተርፊ እንድትሆኝ ይሆናል እየሰራሽ ያለው ስለዚህ አይዞሽ ደዌያት በእጆችሽ ይፈወሱ አንካሳ ይፈታል እግዚአብሔር ለበጎ ነው የሚያደርግልሽ አይዞሽ እመ ወላዲቷ ትርዳሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ትሁን
የኔ ጀግና ሴት 🙏🙏🙏 በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፣❤ጀግና ነሽ በርቺ ፍፄ እናመሰግናለብ በርታልን አንተም
መጨረሻሽን ስጠብቅ ነበር አዞሽ ጌበዝ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ተባረኪ ጌበዝ ተባረኪ እንወድሻለን🙏❤️💕🫶🏾
በጣም ይገርማል መጨረሻሽን ማየት እፈልጋለው🎉🎉🎉
ያንቺ ታሪክ እንዳለ ሆኖ የአባትሽ ማረፍ ያሳዝናል እሰው ደርጃ ደርሰሽ ቢያይ ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር የወደድውን አድርገ ነፍሳቸው በስላም ይረፍ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ትዕዛዝ የሰጠሽ ህይወትሽ የቀየረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እህቴ ጠንካራ ጀግና ነሽ የኔ ዉድ💕
ወላሂ አብሬሽ ያለቀስኩት ምን ያህል ጠንካራ ልጅ እንደሆንሽ ያየሁት በርቺ አላህ ያበርታሽ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏💞የቻልኩትን ብረዳሽ አካውንትሽን አስቀምጭልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖😘😘
Her phone number is on the video.
@nequheyewet5076 እሺ በየወሩ 1ሺህ አስገባላታለሁ 🙏🙏🙏
Yen konjo egizabher gena bizu melikam ngr alewu berchiiii jegina yihe jimarsh nw ❤❤
አይዞሽ አለን በርቺ ወድምሽንም እስክትመረቂ አጠብቂም አብሮሽ ይኖራል
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አነዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት በዚህ አይነት ህይወት ብዙዎች ያልፋሉ በርቺ
Egziabher yetemesegene yihun lezih derseshal ayzosh
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እናት አባት የላትም ከምባል አትበይ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው ባንቺ መንገድ አልፌያለሁ እረዳሻለሁ በሚገባ ግን በጣም ጠንካራ መሆን አለብሽ ደሞም አምላክ ጥንካሬሽን ለማየት ነው ፈተናን የሚያበዛብሽ እንዴት ካልሽ ነገ የሚሰጥሽን ሀላፊነት እንድትወጪለት እሺ አሁን ፈጣሪን ይዘሽ ሁሉንም አልፈሻል ደሞም ጀግና ነሽ እሺ ❤
You are beautiful inside & outside... well mature girl💪i am proud of you! 👏 Bravo sis.
ድምፅሽ እራሱ ደስ ሲል ድንቅ ነሽ
ጀግና አሁን እርሱ ይምራሽ ጥፍጥ ያለ ህይወት ከፊትሽ አለ እግዚአብሔር ይክስሻል🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን✝️💒👏ፊፆ የምርቃትዋ ሳአት ቪድዮ አንስተህእንድናያት እች ድንቅ እህታችን❤🥰
ባርቺ ፍፃመሽ ያማረ ይሁን
የኔ እናት ❤❤❤❤ ሁሉም ያልፋል
የኔ ውድ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ጥንካሬውን ሰጠሽ እድለኛ ነሽ የምር ስንቶች በደዚህ አይነት ተስፋ ቆርጠው አልባሌ ቦታ ወድቀው ቀርተዋል ❤❤❤❤❤❤❤
Wonderful woman
የኔ ቆንጆ አንቺ በእግዚአቢሔር የተመረጥሽ ነሽ።ባለቀ ሳአትም ቢሄወንም ከጎንሽ ነን ። ቅድስት አምጣልን ጠይቅልን ምናልባት መረዳት ባለባት እየረዳች ያስተማረቻት ሴት ማወቅ እፈልጋለሁ ። ማናት ? ምን አይነት ልብ ቢኖራት ነው ?
እግዚኣብሄር የሚያደርገው አይታወቅም አካውንትሽን ፃፊና እንፀልያለን አይዞሽ
አላህ ወክበር😢እኔ ታሪክሺን ስሰማዉ አመመኚ እንዴት ኖሬሺዉ አላህ ያበርታሺ አዪዝሺ😢😢
Ye abatishin nebis yimarilin gobez yne jegina fetari yibarikishi
Part 2 eyetebku neber Blessuren you my sister ttagez benatachu🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yene jegina betam asteway lij nesh ❤❤❤❤
በጣም ጠንካራ ጎበዝ ብርቱ ሴት ነሽ የኔ ውድ❤
Podcast mayet yejemerkut bante new .. betam des yemil akerareb new yaleh. Tebarek Berta
ቅድስት አላህ ይስጥሽ 🙏🙏💖💖💖💖
ሃይሚዬ ብርት ሴት ነሽ! የእግዚአብሔር ዓይን ባንቺ ላይ ነው:: እምነትሽ ገና ብዙ ታላላቅ ነገሮችን ታያለሽ::ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
Amen
Yelij awake tenesh abat edeme besetachew melkam neber hule teaser new hulum yalefew Tarik new ayzosh
What a resilient woman! Fitsum, you are doing a wonderful job bringing people from every walk of life. One feedback is that these could have been one episode. Your audience waited for 2 weeks and there wasn’t much left of the story.
ፍጹምየ ስትመረቅ በገብርኤል ኣብረሃት ሁን እና ቅረጽልን በገብርኤል 🙏🙏🙏❤️💐
🎉🎉🎉😮
❤❤❤
ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋቸሁም ዮሐንስ 14-18 እግዚአብሔር በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አብሮሽ እንደ ሰበር መሰከርሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜሽም በእግዚአብሔር ያማረ ይሆናል።
በስመአብ ከአእምሮ በላይ የሆነ የሚገርም ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር የረዳሽ ያልተወሸ የራራልሽ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን፡ በእውነት ያኔ በልጅነትሽ ቃል አውጥተው ዳዊት እያሉ የሚያበሽቁሽ ልጆች ጠቅመውሻል ደግሞም ሃቅ ነው የተናገሩት ምክንያቱም ዳዊት ትንሽዬ የበጎች እረኛ ነበር ነገር ግን ክርስቶስ ከእረኝነት አውጥቶ በእስራኤል ላይ ንግስናን ሰጠው፡ እህቴ አንቺም ሴቷ ዳዊት ነሽ የወደፊትሽን በረከት የሚያውቅልሽ ክርስቶስ የራሱን ሰዎች እየላከ ከብዙ ክፉ ነገሮች አስጥሎሻል፡ ያ ህጻን ልጅ በረኪና ገዝተሽ ልትጠጪ ባሰብሽበት ቀን በዱዳ አፉ ክፉ ነገር በራስሽ ላይ ልታደርጊ እንደሆነ ለባለሱቋ ተናግሮ ተከታትሎ ሊያስጥልሽ ሞክሯል፡ ሞክሮም አልቀረም ሰዎች እንዲደርሱልሽ አደረገ፡ አየሽ በዛ ህጻል ልጅ ልብና አእምሮ ውስጥ አምላክሽ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ነበር። በእውነት አንቺ የክርስቶስ የክብሩ መገለጫ ነሽ፡ እዩልኝ አኖራታለው አምላኳ ጌታዋ አባቷም እኔ ነኝ ብሎ አስመስክሮልሻል፡ ከዚህ የበለጠ መወደድ ከየት ይመጣል እህቴ። በእውነት በአንቺ ውስጥ ክርስቶስን አየሁት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ህያው ነው፡ ከአንቺ ብዙ ነገሮችን ብማርም ግን አንድ ትልቅ ነገርን በይበልጥ ተምሬአለሁ እሱም በማንኛውም ሁኔታ አምላኬን ማመስገን እንዳለብኝና ነገሬን ለክርስቶስ አሳልፌ መስጠት ምክንያቱም እርሱ ያዘጋጃልና። ብርታትሽን ሳይ ደግሞ ስንፍናዬን አጉልቼ አየሁት ግን አቅምና ጉልበት ተስፋንም አገኘሁ፡ በእውነት አንቺን አለማገዝ ንፉግነት ነው፡ ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ፡ የአባታችንንም ነብስ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን, አይዞሽ ምርቃትሽን በላይቭ ነው የምናደርግልሽ❤❤❤በርቺ ልን
አመሰግናለሁ
በዚህ መንገድ ሁላችንም አልፈናል ብቻ በርች በፈተና ያለፈ ሰው ፈፃሜው ያማር ነው ይህን በኔ ህይወት ላይ አይቸዋለው
እባክህን የኔ ወንድም እኔም የ ድርሻዬን ልወጣት ለዚህች መልካም ወጣት
እናመሰግናለን ይሄ የሀይማኖት ቁጥር ነው 0939296373 1000174335382 ሀይማኖት በለጠ
Enem geta yerdagnal kegonw honalew bmchelew hulu betam leb ymneka tarik nw
እሚገርም ነው
የኔቆንጆ ብዙውን መተሽዋል ኢሻአላህ በደንብትመረቂያለሽ
ጌታ ይርዳሽ ፍራኦል የሚባለው መልካም ሰው አለ አሜሪካን ነው የሚኖረው እሱ ቢያገኛት በጣም ደስ ይለኛል እና የምታውቁት አገናኙአት እባክሽ
በየቀኑ መለቀቁን እከታተል ነበር ❤❤ጀግኒት። ፍፄ ደግ አደረክ እንኳንም አቀረብካት
ወይ ፅናት የእምነትሽ ፅናት የሚገርም ነዉ በርቺ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእውነት! ልሂድ ወይ ስትለኝ ምናልባትም ሌላ አዳዲስ እድሎችን ይዞልሽ ሊመጣ የሚችል ዕድል ነው ብያት ነበር። አሁን ደስ አለኝ
ንጉሥ ዳዊትን ከበግ ጠባቂነት አንስቶ ለእስራኤል ሀገር ንጉሥ ያደረገ እግዚአብሄር በአንቺም ድጋም ታሪክ ሰራ እንደገና 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው አይዞሽ ይህም በቅርቡ ያልፍና "ተመስገን" ያልሽበትን ህይወት በደስታ ትኖሪዋለሽ❤ ኢየሱስ ጌታ ነው።
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር የምርቃትሽን ልብስ እና ዘና ፈታ የምትይበትን እኔ እችላለሁ አምናለው ሁሉም ይሳካል።
ሀይሚ ጀግና ነሽ የጠንካራ ሴት ምሳሌ በርች ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ የታመነ ወድቆ አይወድቅም🙏🙏🙏❤❤❤
በመጀመሪያ የአባትሽን ነፍስ ይማር አንቺ ጀግና ልጅ ነሽ በርቺ ለአባትሽ ሳትደርሺላቸው ጊዜ ይቀድማል ሀዘኑም ልብ ይሰብራል በምድር በያዩሽም በሰማይ ሆነው ያዪሻል በርቺ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ብርታቱን የሰጠሽ ጎበዝ እኔ ከአንቺ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩኝ ጓደኛሽ ቅድሰ በጣም ትልቅ እውነተኛ ሰው ናት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣት ፀጋው ቸርነቱ አይለያት ቤቷዋ በበረከት የተሞላ ይሁን
ፍጹም ይህ ፕሮግራም በጣም ለሰዎች ትምህርት የሚሰጥ ነው እናመሰግናለን የዝች ልጅ ታሪክ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እባክህ ለሸቱ ንገርላት ምርቃቶን ይደግስላት ይሆናል እነዛ የነበረችበት ሰፈር ያሉትን ሁሉ ይጠራላታል ብዬ አስባለሁ አምለሰትዬም ይህን ካየች ዝም አትልም ብዬ አስባለሁ ሌሎችም ይኖራሉ እግዚኣብሔር እዚህ ያደረሳት የመጨረሻውንም ይርዳት ቅድስትም የምትመሰገን ናት እግዚኣብሔር ዘመኖን ሁሉ ይርዳት ከቻላችሁ አቅርቦአት
የህይወትን መከራ በልጅነት ዕድሜሽ ተጋትሻት ፣ ህይወትሽን ለማጥፋት ከደረስሺበት የአዕምሮ ጭንቀት ህመም ተነስተሽ እዚህ በመድረሽ ጀግና ነሽ! ማንነትሽን በጥረት አምጠሽ የወለድሽ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኚ ድንቅ ምሳሌ ነሽ። አባትሽን ከልመና ለማውጣት ጥቂት ሲቀርሽ በህልፈት ማጣትሽ ልብ ይሰብራል። ይሄ ባንቺ ስህተት ሳይሆን በፈጣሪ ፈቃድ ነውና ትቀበይው ዘንድ ጌታ ይርዳሽ። ይሄ የአባትሽና ያንቺ ታሪክ የአለማየሁ እሸቴን "ለማኙ አባቴ" ን ያስታውሳል። በርቺ ኩራታችን ነሽ!!!
ruclips.net/video/XzcJwwN1MqM/видео.htmlsi=K2KfNixtOgdSFRxB
አመሰግናለሁ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመስገን ወይኔ አንቺ በሌለሽ ነገር ምንም ሳይኖርሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስትይ እኔ እኮ የማማርረው ይሄ ጎደለኝ ይሄ አነሰኝ ብዬ ነው እውነት በራሴ አፈርኩኝ ይቅር በለኝ ጌታዬ ሆይ የእግዚአብሔር ክብር ባንቺ ላይ አይቸዋለው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴ እመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት እዚህ ያደረሰችሽ ብዙ አስተምረሽናል ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤
በእውነት በጣም ጀግና ነሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እደምናይሽ አምናለሁ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አባትሽ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ የኔ እህት❤
በእዉነት የሴት ተምሳሌት ነሽ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ጀግና ከጀግናም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ❤❤❤❤
ስትመራቅ ከጎኖ ሁንላት ነገ በሎጅችህ ታገኛዋለህ 😢 ግዜ ተገለባባጭነዉ ወገናችን አላህ እስከመጨረሺዉ አላህ ከጎንሺ ይሁን የኔጀግና በርቻ❤
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እህት😢 😳ፍፂ በማርያም ስትመረቅ 🤲ተጎኖ ሁን✍️ ላንድ ቀን ተባበራት በእግዚአብሔር 🤲🤲❤❤ለኛ ቀርፀህ አሳየን እንደታሪኳ✍️✍️
አዎ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
የእኔ እናት እንኳን እግዚያብሔር እረዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ። ጀግና ለብዙ አርአያ የምትሆኝ ነሽ አደውልልሻለው የድረሻዬን እወጣለው ።የኔ ቆንጆ በርቺ ❤❤❤ ፍፄ ምርቃቷን ካንተ እንጠብቃለን
እረፍተ ቅዱሳን ይስጣቸው ለንቺም እመብርሃን አለች አይዞሽ በርቺ የኔ ጅግና
ስትመረቅ ከጎና ሁን እባክህ ፍፄ የረዳቻትም ልጅ ብትኖር ሁለተኛ ብትጋብዛት ደስ ይለናል ድህነት በስደት አይኑ ይጥፋ ለምንሰቃይ እህቶች ይቺ ልጅ ጥንካሬዋን እዬ
እመብርሃን እባሽን ታብስልሽ የኔ እህት ❤❤❤ጸሎትሽ ትግስትሽ ትልቅ ቦታ ያደርስሽ ፈጣሪ አምላክ ይድረስልሽ
መጨረሻዉበጉጉት ስጠብቅ ነበር የኔ ሚስጊን አይዞሽ
የዉኔት ስለ ሂወት ተሞክሮ በጣም አዳምጣለው ግን የንቺ በጣም ብርታት እድሆንሽኝ ነው የተሰማኝ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌ ነሽ በርቺ አይዛሽ የኔ ውድ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሌም እሱ ይደግፍሽ
በጣም ጀግና ምሳሌ ነሽ በርቺ
እህቴ መቼም እግዚያብሄር ከምንችለው በላይ አይፈትነንም ላያስችልም አይስጥም ሁላችንም ፈተናችን ይለያል እንጂ በህይወት እስካለን እንፈተናለን ፅናትን ይስጥሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ነገ ደግሞ ትልቅ ቦታትደርሻለሽ አንችም በተራሽ ሰው ምትረጂ ትሆኛለሽ ታድያ የዛኔ ይህንን ቀን ሁሌም አስቢ እግዚያብሄር ከወደቅሽበት እንዳነሳሽ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የህያው እግዚያብሄር ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ ጀግና አይዞሽ ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላምና በርቺ ከጎንሽ ነን በርቺ የኛ ጀግና
እዉነት ነዉ ማመስገን አለብን
ማሽእላህ የኔ ትንሿ እህቴ ፅናትሽ ለእህቶችም ሆነ ለሴቶች ልጆቻችን በጣም አስተማሪ ነው ጎበዝ🎉🎉🎉🎉 ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Amen le hulachenm yesten
እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን አንቺ ለብዙ ወጣቶች ማስተማሪያ ነሽ ያንቺ ሂወት ለብዙ ወጣት ሴቶች ለብዙ ወጣት ወንድ ልጆች መማሪያ ነሽ ለካ እንደዚህም አይነት ሂወት አለ ወይ ያስብላል በርቺ ብዙውን አልፈሻል ከዚበኅላ መልካም ይሆናል አንደኛ ነሽ ።
i proud of you!! አንበሲት ንግሥቷ አሁን ብዙ እኅት ወንድም ታገኛለሽ የኔ እናት እኔም እደዉልልሻለሁ እኅት እሆንሻለሁ ይለያይ እንጅ
እኔም በብዙ ዉጣ ዉረድ ነዉ ያለፍኩት እያለፍኩት ያለሁት
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ
በጣም አሚግርም ፈተና ነዉ እህቴ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
አንቺ ውስጥሽም ውጭሽም የተዋበ ታማኝ ድንቅ ወጣት በርቺ በርቺ ሁሉ ያልፉል አንቺ ጠንካራ ነሽ ፍጻሜሽ ያምራል
በጣም ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ እህቴ እምነትሽ ያፅናሽ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ እህት እግዚያብሔር አከእናትም ከአባትም በላይ ነው እርሱ ማንንም አይጥልም አይዞሽ ያቅማችነነ ያህል እናግዝሻለን በርች ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ለሱ ይሁን። አመስግኑት ክብሩን ለምያወሩ ! በዙፍኑ ላይ ይክብበር በርቺ የኔ ጀግና
አንች ጀግና ነሽ
እዚህ ያደረሰሽ መደሃኔአለም ፍጻሜሽን ያማረ እንደሚያደርገው አልጠራጠርም
አንችን ያገዙእና የሚያግዙ ሁሉ ዘራቸው ይብዛልን
እውነት ነው ገብርኤል ጠባቂ መላክ ነው ለ እኔ የደረሰ ለ ሁላችሁም ይድረስ
አይዞሽ የኔ እህት በርቺ የደሀ ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው አባትሽ ደስ ይለዋል ስትመረቂ አትዘኚ
የዋህ ልብ ፡የኔ እናት አንቺን ለመግለፅም ቃላቶች ያጥሩኛል
እህት አለም
ይህንን ታሪክ በግንባር መጥተሺ ስላካፈልሺን በጣም እናመሠግናለን::
ትልቅ ትምህርት ሰጥቶናል:. በምንችለው ሁሉ እንረዳሻለን:: በርቺ ይህም ያልፋል🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን
ፍፄ እናመሰግናለን ለሀይሚ ለትምህርት ክፍያና ለምርቃቷ የ 100 ብር እና የ200 challege አስጀምር በTik Tok Challege አስጀምርልን❤❤❤
ሁሉም ሰው ታሪክ አለው, እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር😢🥹
እግዚአብሔር ግን መልካም ነው።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ጎበዝ በርች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምረዉ ።
ለገባናን ትልቅ ትምህርት ነው ።ስእንቱ የተመቻቸ እድል እያለዉ ትምሩቱን ትቶ ባልተገባ ቦታ ይዉላል
ይህችን ድንቅ እህት ሥላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ። Thank you being the inspiration for other girls.
" ባለፍሽብቻው ነገሮች ሁሉ የረዳሽ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን :: በህይወታችን የሚገጥሙን ተግዳሮታችን ከታየልብና ከታየብን የሚያጠፉው ሳይሆኑ ወደ ፍጻሚያችን የሚወስዱ ናቸው:: ዳዊት ከበግ እረኝነት የተጠራ ሰው ነው እግዚያብሔር የእስራኤል ንጉስ አርጎ ቀብቶ የሾመው ::
የእኔ እህት በርቺ እግዛብሄር ይርዳሸ
Courageous, one in a million! Stay strong girl!
የኔ ጎበዝ ተባረኪ:: በመከራሽ ሰአት ብቻሽን ያልተወሽ የደገፈሽና እዚህ ያደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን::
Amen yetemsegn yehun keber ena mesgan lesu yehun
ጎበዝ የኛ እህት በርች🎉🎉🎉❤❤❤
Thank you so much for sharing her story Fitsum!
What an amazing testimony! Please let her know that I will coverall her expenses for her graduation.
እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን
ሀይማኖትን ለማግኘት የምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ደውሉ 0939296373 እናመሰግናለን
Thank you so much ! I just called and spoke with her.
Ejig betam yemiasidenik taric new fitsie , huletachihunim betam enameseginalen ,haymi berchilin yetegibar memihir nesh beewunet.
ሀይሚ ጀግና ነሽ የጠንካራ ሴት ምሳሌ በርች ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ የታመነ ወድቆ አይወድቅም🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሁን ላይ ወድምሽ የት ደረሰ ጀግኒት በርች ከምንም በላይ ጀግና ነሽ❤❤
eyetemar new ke enatu gare new@@זיווהאספה
ዋውደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉ሚስኪንአይዝሺ❤❤❤❤
የኔ ጎበዝ በርቺ። ቃላት የለኝም ,እግዚአብሔር ይመስገን ።
ውይ. ስታምር. የኔ ቆጆ
ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይከተልሽ
አንተም ተባረክ የምወደው RUclips ተባረክ❤❤❤❤
በጣም እስተማሪ ነው በርቺ👍🏾🙏🏽❤️ እካውንቶን ብታሳውቁን የተሻለ ነው
You can see her phone number at 25:27 seconds.
@@kalkidanteshome-j8u እናመሰግናለን ይሄ የሀይማኖት ቁጥር ነው 0939296373
ያበረታሺ እግዚአብሔር ይመሰገን መጨረሻሺን እግዚአብሔር ያሳምርልሺ እጠብቃለን
Egzeabeher lezi gezi yadershe amelak yawkal ayzoshe ❤❤🤩🤩🙏🙏👍👍
እህት የተማመንሽው የተደገፍሽው ሰው አይደለም አምላክ መጨረሻሽን ያስተካክላል እግዚያብሄር ለአለም የምትተርፊ እንድትሆኝ ይሆናል እየሰራሽ ያለው ስለዚህ አይዞሽ ደዌያት በእጆችሽ ይፈወሱ አንካሳ ይፈታል እግዚአብሔር ለበጎ ነው የሚያደርግልሽ አይዞሽ እመ ወላዲቷ ትርዳሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ትሁን
የኔ ጀግና ሴት 🙏🙏🙏 በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፣❤ጀግና ነሽ በርቺ ፍፄ እናመሰግናለብ በርታልን አንተም
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
መጨረሻሽን ስጠብቅ ነበር አዞሽ ጌበዝ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ተባረኪ ጌበዝ ተባረኪ እንወድሻለን🙏❤️💕🫶🏾
በጣም ይገርማል መጨረሻሽን ማየት እፈልጋለው🎉🎉🎉
ያንቺ ታሪክ እንዳለ ሆኖ የአባትሽ ማረፍ ያሳዝናል እሰው ደርጃ ደርሰሽ ቢያይ ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር የወደድውን አድርገ ነፍሳቸው በስላም ይረፍ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ትዕዛዝ የሰጠሽ ህይወትሽ የቀየረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እህቴ ጠንካራ ጀግና ነሽ የኔ ዉድ💕
ወላሂ አብሬሽ ያለቀስኩት ምን ያህል ጠንካራ ልጅ እንደሆንሽ ያየሁት በርቺ አላህ ያበርታሽ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏💞የቻልኩትን ብረዳሽ አካውንትሽን አስቀምጭልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖😘😘
Her phone number is on the video.
ሀይማኖትን ለማግኘት የምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ደውሉ 0939296373 እናመሰግናለን
@nequheyewet5076 እሺ በየወሩ 1ሺህ አስገባላታለሁ 🙏🙏🙏
Yen konjo egizabher gena bizu melikam ngr alewu berchiiii jegina yihe jimarsh nw ❤❤
አይዞሽ አለን በርቺ ወድምሽንም እስክትመረቂ አጠብቂም አብሮሽ ይኖራል
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አነዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት በዚህ አይነት ህይወት ብዙዎች ያልፋሉ በርቺ
Egziabher yetemesegene yihun lezih derseshal ayzosh
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እናት አባት የላትም ከምባል አትበይ ፈጣሪ የፈቀደው ነው
የሚሆነው ባንቺ መንገድ አልፌያለሁ እረዳሻለሁ በሚገባ ግን በጣም ጠንካራ መሆን አለብሽ ደሞም አምላክ ጥንካሬሽን ለማየት ነው ፈተናን የሚያበዛብሽ እንዴት ካልሽ ነገ የሚሰጥሽን ሀላፊነት እንድትወጪለት እሺ አሁን ፈጣሪን ይዘሽ ሁሉንም አልፈሻል ደሞም ጀግና ነሽ እሺ ❤
You are beautiful inside & outside... well mature girl💪i am proud of you! 👏 Bravo sis.
ድምፅሽ እራሱ ደስ ሲል ድንቅ ነሽ
ጀግና አሁን እርሱ ይምራሽ ጥፍጥ ያለ ህይወት ከፊትሽ አለ እግዚአብሔር ይክስሻል🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን✝️💒👏
ፊፆ የምርቃትዋ ሳአት ቪድዮ አንስተህ
እንድናያት እች ድንቅ እህታችን❤🥰