ታዳጊዋ ዘማሪት ከዚህ አለም በሞት ተለየች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • #christiantube

Комментарии • 94

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 8 месяцев назад +10

    ጌታ ኢየሱስ ለቤተሰቦችዋና ለወዳጆችዋ መፅናናትን ይስጣቸው 😢😢 በስጋ ስለተለየችን በጣም አዝኛለሁ ትንሽ ብላቴና ናት 😢😢😢

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 8 месяцев назад +6

    የኔ እናት ስታሳዝን ኡፍፍ😢😢 ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ 🙏መታደል ነው ጌታን አገልግሎ መሄድ❤

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 8 месяцев назад +3

    ጌታ ነፍሷን በገነት ያሳርፋል።እግዚአብሔር አምላክ ዘመዶቿንና ወዳጆቿን ደግሞ በመንፈሱ ያጽናና።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 7 месяцев назад +1

    ሞተች ሳይሆን አንቀላች ነው የሚባለው እንደ ቃሉ::ሞት ድልድይ ነው ወደ ሌላው ዓለም መሻገሪያ::ስለዚህ ሁሌም በመዘጋጀት መኖር አለብን::መፃተኛ ና እንግዳ ነን በዚ ምድር ስንኖር::እንደ ጌታ ፍቃድ መመላለስ ነው የኛ ድርሻ እንጂ ተስፋ እንደሌላቸው መሆን የለብንም ተስፋችን ሰማያዊ ስለሆነ::

  • @mitkeameno230
    @mitkeameno230 8 месяцев назад +4

    ጌታ ሆይ ሂወቷን ተርከብ መፅናናት ለመላው ቅድሳን እና ለቤተሰቧ ይሁንላቸው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 8 месяцев назад

      ህፃንዋን በጅብ ጴንጤዎች ተበላች ። እባካችሁ እናንተ የራሳችሁ ጉዳይ ግን ልጆቹን ወደ ሠይጣን ጴንጤዎች አትውሰድዋቸው።

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 7 месяцев назад

    ይሄ መዝሙር 😭😭❤️❤️❤️🙏🙏😜 እግዚአብሔር አዋቂ ነው::

  • @EdenBiniyam-gf5nn
    @EdenBiniyam-gf5nn 8 месяцев назад +1

    እህታችን ወደ አባቷ ወደ ቤቷ ሄደች ሀዘናችሁንና ምሬታችሁን ተው የሷ ህይወት ቀጥሏል በደስታ አንባቢው ይህን ፕሮግራም ያቀረብከው አንተ ራስህ አቀራረብህን አስተካክለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይፈቀደው አደረገ ጌታ ለቤተሰብህች መፅናናት ይስጥልን 😢 😢

  • @selamtadese2942
    @selamtadese2942 8 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ
    ፈጣሪ ለቤተሰብዋና ለዘመድ ወዳጆቿ መጽናናትን ይስጥልን🙏 በብላቴነቷ የሰበሰባት እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏

  • @adissadissa2481
    @adissadissa2481 8 месяцев назад +7

    አርጅቶ መሞት ቀረ አይ መልካም እረፍት እህታችን 😢😢😢

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 8 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ
    ጌታ ሆይ አንተ አዋቂ ነህና በሰላም ነፍስዋን አሳርፍ መውደድ ጠቢቅን እንመጣለን ለቤተሰቦችዋ መጽናናት ይሁን !!😭😭

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 7 месяцев назад

    እግዚአብሄር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @ProLifeMotivational
    @ProLifeMotivational 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ለምን አይባልም! በስራው ፃድቅ ነው! ለቤተሰብ መፅናናት ይሁን!

  • @MinyishuBeka
    @MinyishuBeka 8 месяцев назад

    Rest in pease! ወደ አገለገለችው አባቷ ስለሄደች ቤተሰቦችዋ የመፅናናት አምላክ ያፅናናችሁ!

  • @TINSAETESFAYE-c9x
    @TINSAETESFAYE-c9x 7 месяцев назад

    በሀዘናችን የምያጽናናን ጌታ መጽናናት ለቤተሰቦቿ ያብዛላቸው🙏🙏🙏🙏!!!!

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 8 месяцев назад +2

    አይ የኔ ቆንጆ ልጅ በጣም አዝኛለሁ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 месяцев назад +2

    የቤተሠብ መፅናናት ይሁን ወደ ጌታ ሄደች

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 8 месяцев назад +6

    ታድለሽ አገልግለሽ ዘምረሽለት ወደ አባትሽ ሄደሻል

  • @HiwotKessmie
    @HiwotKessmie 8 месяцев назад +2

    ጌታ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥ

  • @genetwondimu361
    @genetwondimu361 8 месяцев назад +1

    ጌታ እየሱሰ ቤተሰቦችን መፅናናት ይሰጣቸው

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 8 месяцев назад

    ጌታ የወደደውን አደረገ 😢❤
    እግዚአብሔር መልካም ነው ሁል ጊዜ

  • @teshome7693
    @teshome7693 8 месяцев назад +1

    ለቤተሰቦችሽ መፅናናት ይሁን አቺ ወደ እረፍት ሄድሽ

  • @abaynehworku9838
    @abaynehworku9838 8 месяцев назад +2

    Heart breaking 💔💔💔. Almighty God comforts her family

  • @mitkeameno230
    @mitkeameno230 8 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ሂወቷን ተርከብ መፅናናት ለመላው ቅድሳን እና ለቤተሰቧ ይሁንላቸው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 месяцев назад

    ስም አጥፊዎች ለህግ ይቅረቡ እህታችን ከእዚህ ዓለም መከራ በጊዜ ሰበሰበሽ አባትሽ እርሱ አዋቂ ነው ! ለቤተ ክርስቲያን ለመላው ወዳጅ ዘመድ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ RIP

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs 8 месяцев назад

    😢 ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ነፍስሽ በሰላም ትርፍ💔💔💔💔💔 ጌታ ሆይ በቃ ናህ ና ውሳዳን ሁላችንም

  • @BMTUBE2-kl9xv8td6y
    @BMTUBE2-kl9xv8td6y 8 месяцев назад +3

    RIP ለወዳጅ ዘመድ መፅናናት ይሁን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 месяцев назад

    ለቤተሰቦችዋ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸው 🙏🙏🙏😥😥😥💔

  • @SebleNega-c7v
    @SebleNega-c7v 8 месяцев назад +2

    አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናችሁ

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ለቤተሰቧቿ መፅናናትን ይስጥ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 8 месяцев назад +2

    መልካም እረፍት እህቴ 😢

  • @AbenezerErketo
    @AbenezerErketo 7 месяцев назад

    ነብስ ይማር።

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ቤተሰቧን ያፅናና እሷ ግን ታድላ እየዘመረች ሄደች

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢 ነፍስ ይማር

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 8 месяцев назад

    እባካችሁ እድሜያችሁ እንዲረዝም ፣ ጤናችሁ እንዲጠበቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግቡ ። ከጴንጤ ውጡ። ጴንጤ ሠይጣን ነዉ ። ሠይጣን ሠዶም አጋንንት ነዉ ። ጴንጤ ኢትዮጵያን ሊያጠፋ ከሰማይ የተጣለ ዘንዶ ነው ። ውጡ ከነዚህ ሰይጣኖች ምኩራብ ።

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው መልካም እረፍት

  • @bezaafeworik2389
    @bezaafeworik2389 7 месяцев назад

    የኔ እናት😢😢😢😢😢😢

  • @meron-so2in
    @meron-so2in 8 месяцев назад

    ነብስሽ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @awokedestabashebashe
    @awokedestabashebashe 8 месяцев назад

    ቼሩ አባትሽ ነፍስሽ በገነት ያኑርልሽ!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 8 месяцев назад

    Egzabeher hoy wetatochen bark geta hoy bedemeh shefenachew edeme tegebew yehedu lebetesbochua metsenanat yehun

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 8 месяцев назад

    Egizabehere melkame New 🙏🙏 Lemulu betsabochuhu Geta Eyesus matsenantine yestachu 🙇💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 8 месяцев назад

    ምልካም አረ ፍ ት አህታ ች ን
    አግዚአብሔር ምልካም ነው

  • @Eyerusalem-p9q
    @Eyerusalem-p9q 8 месяцев назад

    yene konjo wedeteshale hedeshal ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awokedestabashebashe
    @awokedestabashebashe 8 месяцев назад

    ለቤተሰቦቿ መጽናናትን እመኛለሁ 😢😢😢😢😢

  • @FrezerWalelign
    @FrezerWalelign 8 месяцев назад

    ክርስቲያን ቲዩብ ካልክ አይቀር ወደ ሚወዳት እና ወደምትወደዉ ጌታ ሄደች ብለህ us a Christian ዘጋቢ ብትዘግብ መልካም ። ሞተች/ሞተ ጌታ ን ላላገኘ ሰዉ ነዉ።እዚህ ምድር ላይ በእንግድነት ነዉና ያለነዉ....

  • @moreoverjosi-yg8uh
    @moreoverjosi-yg8uh 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስን ይመር።

  • @chwiriomod9172
    @chwiriomod9172 8 месяцев назад

    Le betesebochwa le wedach zemedochwa fetari mesenatun yestachew betam yasazenal😭😭😭😭

  • @bethelihemgetachew3842
    @bethelihemgetachew3842 8 месяцев назад

    ሁፍ የኔ እናት😊😥😥😥😥

  • @daniellemma9514
    @daniellemma9514 8 месяцев назад

    So sad, RIP

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 7 месяцев назад

    RIP

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 8 месяцев назад

    Egzabhier Amlak Bietesebochuan bemulu yaxnana chihuahua .

  • @kidistkelemu7464
    @kidistkelemu7464 8 месяцев назад

    Oh my dear😭.... Oh my beutful 😭Oh my sister.. 😭.... what evil eyes wach you.?? What the weaked hand touch's you?? .oh my God... We are so sorry to hear this 😭 we are so.. Sorry for loss.😭.. we are so sorry the Loved one we will miss.😭 Is not a good things to loss young one like this, is so painful and hard specially the family but by the power of the Holy Spirit they will be Comfort In JESUSE Name!! Once again we are so sorry. Brother and Sisters please pray for the family members and her friend's please?? The enemy can come to make people down evey angle but we only Overcome him by prayer so anyone hear this news pray for the family Specially those who in Christ. As the Bible said "" We know thst everything happend God cause to work together for good for those who loved the Lord according for his purpose. And also the Bible said in everything or any circumstances give thank to the Lord, give the glory to God, that is the will of God. Is not easy but by the grace of God we can. And the good things She belongs to him so she is under his arms now "" ስለዚህ በዚህ ቃል ተፅናኑ የሄደችው ወደ እውነተኛው አባትዋ ነው " እየሱስ ዛሬም ሕያው ነው ወደ እሱ የመጣ ሁሉ ከሃዘን.. ከልቅሶ ከልብ ስብራት.. ከሁሉም አይነት የአለም መከራ ያርፋል መፍትሄ.. መላ አለው እሱ ጋር እንዴት እንደሚያፅናና ያውቅበታል ያዘነ የተከዘ ሁሉ ኑ ወደ እሱ መልስ ታገኛላችሁ :: የጌታ ፀጋ እና ሰላም ልባችሁን ይደግፋችሁ:: አይዞአሁች... አይዞአችሁ...🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾.

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 7 месяцев назад

    ቀኗ ስለደረሰ ነዋ

  • @menamulugeta2050
    @menamulugeta2050 8 месяцев назад +1

    Wedezemerechilet GETA hedech

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አዊቂ ነዉ

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 8 месяцев назад

    😢ኢኡፍፍፍፍ

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 8 месяцев назад

    God call her to live heaven home 👆rest in peace ❤😢

  • @Toola0712
    @Toola0712 8 месяцев назад

    Yesuusi maateseranna baxxannoserira shesho o"onsa😢😢😢

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 8 месяцев назад

    በ19 አመቷ..... በዚህ ዘመን እኮ ወጣት ነው እየረገፈ ያለው😭😭😭😭😭

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 8 месяцев назад +1

      እነዚህን ህጻናት መደበቅ ነው እንጂ ወደ ጴንጤ አዳራሽ አትውሰዱ ።።

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 7 месяцев назад

      @@Ya-rm4qp ኧረ, ወላጆች ናቸዋ ድሮም "መድረክ አገልግሎት" ምናምን እያሉ ልጅነታቸውን የሚያጠፉባቸው

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 7 месяцев назад

      @@Ya-rm4qpእንግዲህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 месяцев назад +1

      @@habeshawit2008 ዘማሪ የሚሆኑት እኮ ውጭ ሀገር ለመሞከር ምናምን ነው እንጂ ።ለአገልግሎት መሠለሽ?ጴንጤ ቤት ንግድ እንጂ ሀይማኖት የለም ። ሀይማኖታቸው ሃጥያት ነው።

  • @ZawuduAsebe
    @ZawuduAsebe 7 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭 geta lebtsbocha masnant ystacho

  • @helenweldegiyorgis397
    @helenweldegiyorgis397 8 месяцев назад

    Nefse yemar 😢😢😢😢😢

  • @Kidest-c2o
    @Kidest-c2o 8 месяцев назад

    ምን

  • @lidyamohamed176
    @lidyamohamed176 8 месяцев назад

    Rip 😢😢😢😢

  • @jackyabreha6593
    @jackyabreha6593 8 месяцев назад

    Rip😢😢😢

  • @KidistMamo-x9h
    @KidistMamo-x9h 8 месяцев назад

    🥲

  • @abenezermamo284
    @abenezermamo284 8 месяцев назад

    Be geta hono memot metadel nw ......le betesebochaa mesenanat yehun

  • @Bbnnnnnnnnnhhnh
    @Bbnnnnnnnnnhhnh 8 месяцев назад

    Ymyamew Kstate Mengde Satmlse

  • @aksh953
    @aksh953 8 месяцев назад

    Let her soul rest in peace😭😭😭😭😭

  • @Melse-h5c
    @Melse-h5c 8 месяцев назад

    Rip

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 8 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @Bereketterefe-vh3wp
    @Bereketterefe-vh3wp 8 месяцев назад

    😢😢😢

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 8 месяцев назад

    Rip

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 8 месяцев назад

    Geta Eyesus kebetesebu gar yehun.

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @lakchok8458
    @lakchok8458 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @kevinfrank6088
    @kevinfrank6088 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @viralvidios818
    @viralvidios818 8 месяцев назад

    she is free though
    melkam ereft 😭😭😭😭😭

  • @YonatanYohannes-i3z
    @YonatanYohannes-i3z 8 месяцев назад

    Geeta yatsnanachu

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 8 месяцев назад +1

    Please stop saying she has gone to be with the Lord.
    We don't know her secret life to say she has made it to heaven, only the Lord knows that.

    • @Roman-b7p
      @Roman-b7p 8 месяцев назад

      Gets eysusen ende gel adagnu adrgo yetkbke yezlalem hiwot endagne yeminagerw erasu bible selhone Manm ke kalu malf aychlem aymslhem

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 8 месяцев назад

      I agree with you! We fill sorry for her! But I wouldn't say she is lucky. I will pray for hers soul! It's very very sad! 😢😢

    • @M_O_P.Limited
      @M_O_P.Limited 8 месяцев назад

      @@abrahamhannibalthetraveller
      We don't pray for dead people. Please read Mary K Baxter book online and be born again to make it to heaven.

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ 8 месяцев назад +1

      አይደል ስታመነዝሪ እና ስትቀላምጂ ኑሪ እና ጌታ እየሱስን ተቀብያለው በይ. መጽሐፍ ቅዱስን ላንቺ እንዲ መችሽ አድርገሽ ተርጉሚና ስትለፋደጂ ኑሪ. ትጸድቂያለሽ በጣም

    • @M_O_P.Limited
      @M_O_P.Limited 8 месяцев назад

      @@ማርኮታኬ What are you trying to say?

  • @fathimamuhammad4993
    @fathimamuhammad4993 8 месяцев назад

    Geta le batesb masnantin yisexachu😢😢😢😢