ቤትና መኪና ለመግዛት ከወለድ ነፃ የማያበድሩ 3 ባንኮችና ያለ ዋስ እንዴት ብድር ይሰጡናል ላላችሁኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ቤትና መኪና ለመግዛት ከወለድ ነፃ የማያበድሩ 3 ባንኮችና ያለ ዋስ እንዴት ብድር ይሰጡናል ላላችሁኝ

Комментарии • 45

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 года назад +3

    እኔ እችላለሁ💪
    ለራስህ እንዲህ ብለህ ንገረው አይምሮህ መሬት ነው የዘራህበትን ነው የሚያበቅለው።
    1. እኔ ልዩ ነኝ! እኔ ድንቅ ነኝ!
    2. እኔ እችላለሁ!
    3. በጎ አሳቢ አይምሮ አለኝ!
    4. የጀመርኩትን የህይወትና ጉዞ በድል እጨርሳለሁ!
    5. ስኬታማም፤ ደስተኛም፤ መንፈሳዊም ነኝ!
    ይሄኝ ለራስህ መንገር ወይ ድምፅ አውጥተህ ማንበብ ብቻ ስሜትህን ይቀይረዋል፤ ቀንህን ስለ ድክመትህ፣ ስለ ጭንቀትህ፣ ስለ ችግርህ በማሰብ አትጀምር! ምክንያቱም ጭንቀትና ችገር ከዘራህ ጭንቀትና ችግር ነው ምታጭደው፤ አይምሮህ ውስጥ አሪፍ ነገር ዝራ ወዳጄ!

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 3 месяца назад

    እኔ መኪና መግዛት ፈልጌ ነበር በባንክ እቲ እርጂኝ 🥰🥰

  • @tamratalemu6997
    @tamratalemu6997 Год назад

    Enameseginalen betam aref new

  • @ethiopiahagerekurate8498
    @ethiopiahagerekurate8498 2 года назад

    የእኔ ውድ ስወድሽ
    አላህ ሀያትሽን ያብራልሽ
    ውዴዋ ማሻአላህ

  • @እማቲዩብ-ሰ3የ
    @እማቲዩብ-ሰ3የ Год назад +1

    ደሤና ኮበልቻ ይቻላል ወይስ አድስ አበባ ብቻ ነው

  • @ShanbalAbaba
    @ShanbalAbaba Год назад +1

    ሄደን ስንጠይቅ አመት ነው የምትቆጥቡት አሉን

  • @መስታወትሰይድ
    @መስታወትሰይድ 2 года назад

    እናመሰግናለን እህት

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 2 года назад +1

    Thank you sis

  • @adamhewan9228
    @adamhewan9228 2 года назад

    የመቆጠቢያ ጊዜ ለቤት አንድ አመት ለመኪና ስድስት ወር ሲሆን የ10% ወለድም ግዴታ ነው ብለውኛል ?? ?

  • @meram123
    @meram123 2 года назад +2

    አሰላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ለአገራቸነ

    • @akramdar3408
      @akramdar3408 2 года назад

      Woow እናመሰግናለን

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 года назад

    እናት የቤት እኮ አንድ አመት ነዉ የመኪናዉ ሰባት ወር ነዉ መረጃሽን አስተካክይ

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 года назад

      6 ወር ነው ውዴ ሂደሽ መጠየቅ ትችያለሽ

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 15 дней назад

    የት አከባቢ ነዉ የት ነዉ ይህ የሚቻለዉ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +1

    ሰላም ውዴ እናመሰግናለን ደምሪኝ ውዴ 👍

  • @yasin4778
    @yasin4778 Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @ethiopiahagerekurate8498
    @ethiopiahagerekurate8498 2 года назад

    ብድሩ ግድ አስር አመትብመቆየት አለበት
    ቀድሜ መክፈል አልችልም

  • @alemaztisealemaztise4876
    @alemaztisealemaztise4876 2 года назад

    Slam slam beyalehue edyt neshi

  • @yasin4778
    @yasin4778 Год назад

    ሀይ

  • @hananauzare8412
    @hananauzare8412 2 года назад +1

    መክፈል ባንችል ብራችን ይመለሳል እንዴ

  • @habeshachannel
    @habeshachannel 2 месяца назад

    ጉድ

  • @زهراءاا-ف4ث
    @زهراءاا-ف4ث Год назад

    እኔ አካዉንት መክፈትእፈልገለሁ

  • @demekchblye961
    @demekchblye961 2 года назад

    አፊ ሀሳብ ነዉ

  • @genigeni3699
    @genigeni3699 2 года назад

    ሰልከ ቁጥር አሰቀምጭ

  • @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ
    @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ 2 года назад +1

    አክሲወን ማለት ነው እኮ

  • @mra2088
    @mra2088 2 года назад

    Akawunt ine faligawalo yen wud

  • @hullubasu3822
    @hullubasu3822 2 года назад

    Eshii mar 👍❤️❤️❤️

  • @ሀሊማአሊ-ፈ4ፀ
    @ሀሊማአሊ-ፈ4ፀ 2 года назад

    የት ባንክ ነው ወይም የት አካባቢ ነው

  • @ethiopiahagerekurate8498
    @ethiopiahagerekurate8498 2 года назад

    ቴሌግራምሽን ሊንክ ላኪልኝ ውዳዋ

  • @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
    @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ Год назад

    አሁንም አለ ታየሽው መልሽልኝ

  • @fozisaditube4934
    @fozisaditube4934 2 года назад

    በነካ እጅሽ ማር

  • @rollarolla8147
    @rollarolla8147 2 года назад

    የት አይ ባንክ

  • @tsagkanyemariyam9829
    @tsagkanyemariyam9829 2 года назад

    Yetun enemen marite metebelewa 1 amete mekoteb yasefelegal alalachim

  • @kadijaamohammad7597
    @kadijaamohammad7597 2 года назад

    Mee lakofsa kesani nufi maxasaa

  • @HasenAbate-lq7gc
    @HasenAbate-lq7gc 11 месяцев назад

    ብድሩን ከ10 አመት ወድህ መጨረስ ይቻላል አይቻልም

  • @amam9111
    @amam9111 2 года назад

    ዬትናዉ ግን

  • @adamhewan9228
    @adamhewan9228 2 года назад +1

    በርች መረጃሽን ወድጀዋለሁ ነገር ግን የመቆጠቢያ ጊዜ ለቤት አንድ አመት ለመኪና ስድስት ወር ሲሆን የ10% ወለድም ግዴታ ነው ብለውኛል የጠየቁ ሰወች ቸክ አድርገሽ ለውጥ ካለው ማስተካከያ ፃፊልን የተሳሳተ መረጃ ሁሌ ውሸታም እንዳስብልሽ መልሽልን

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 года назад +2

      በፊት አዋሽ ባንክ በወለድ ነበር የሚሰጥ አሁን ንን ከወለድ ነፃ ብለዋል እኔም አስጠይቄ አለሁ ግን በየጊዜው አዳዲስ ህግ ያወጣሉ እኔ ስጠይቅ 6ወር 30% መቆጠብ ይጠበቅብሻል ነበር ያሉኝ

  • @nigussiebiru3576
    @nigussiebiru3576 2 года назад

    አንቺ የምቲውና በአካል ቀርበን ባንኩ የሚለን ጭራሽ አይገናኝም

  • @yonas-mf2pm
    @yonas-mf2pm Год назад

    አንች ያላ ቀን መስታዎያ አትስር

  • @aebeb5487
    @aebeb5487 2 года назад +1

    Eshe.ente.inmsgnli