Ethiopia - ጌታቸውን ወደ ፌደራል…? | ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2024

Комментарии • 127

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 Месяц назад +15

    ጌቾ ❤❤❤❤ አደለም ለትግራይ ለኢትዮጵያ ሊመራ ይችላል❤❤❤

  • @MuluGebru-s3i
    @MuluGebru-s3i 16 дней назад

    ደ/ር ደብረፅየን

  • @kidanetesfay7123
    @kidanetesfay7123 26 дней назад +1

    እውነት መናገር ቢያቅት ቢያንስ መዋሸት ጥሩ አይደለም።

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w Месяц назад +1

    ክቡር ጋዜጠኛ! ተባረክ!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiYewah
    @SamiYewah Месяц назад +1

    ደስይላል❤

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 Месяц назад

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex Месяц назад +10

    ጌታቸውንም ሆነ ደብረፅዮንን ጠቅልሎ ጉድጓድ ውስጥ ከትቶ ትግራይን ሰላም ማስገኘት ነው የሚያስፈልገው።

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h Месяц назад +6

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @AlulaEngda-rc2rn
    @AlulaEngda-rc2rn Месяц назад +3

    ጌታቸው የአብይ ምስለኔ መሆኑ አብዛኛው የትግራይ ህዝብ ነቅተዋል። የፀጥታ ኃያሉ ያልደገፈው በዚህ ምክንያት ነው። በተጨማሪም የፀጥታ ኃይሉ የነ ደብረፅዮን ህወሓት ትክክለኛ መሆኑ ያምናል ። ስለዚህ የፀጥታ ሃይሉ ከነ ደብረፅዮን ጋር ነው ።

  • @yarab4997
    @yarab4997 Месяц назад +3

    ፈታደሊ 👍👍👍👌👌

  • @MohamedSeidnuru
    @MohamedSeidnuru Месяц назад +3

    የዉጭ ጉዳይ ሚንስትር ይገባዋል

    • @GebremedihinAmbayeGebre
      @GebremedihinAmbayeGebre Месяц назад

      የማንም ወሮበላ ነው እንደ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሆነው???

  • @aliseman7491
    @aliseman7491 Месяц назад +2

    አይ ዘረኝነት መጨረሻው ይሄ ነው

  • @AbduEndris-h5l
    @AbduEndris-h5l Месяц назад +3

    ይህ እንደሚሆን በፕሪቶሪያው ስምምነት ወቅት ገምቻለሁ ጌታቸው ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር የበለጠ መግባባት የሚችል ነው።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Месяц назад +1

    የንፁህ ልብ ሰገነት ፣የመልካም ስነ-ምግባር ምንጭ የት ነው(ትምህርት ቤት እንዳይባል የኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ትውልድ ገዳይ መሆኑን ታይቷል፣ቤተ-እምነት እዳይሆን የአዲስ አበባ፣የትግራይ፣የኦሮሚያ ጵጳሳት በማለት ተከፋፍለው ፈጣሪን ስንት ቦታ ሊከፍሉት ነው፣ማህበረሰብ እንዳይባል የነበረውን የህዝብ ትስስር በጎሳ፣በዘር፣በሀይማኖት ድራሹን አጠፋት፣በብሔር ውክልናና የሀገር ጠላት ነው የክብር ሰብ ያለው የት ነው

  • @AmarechAlemayehu-p2o
    @AmarechAlemayehu-p2o Месяц назад

    Abeyachen ahun atadrgaw oromona amara kere yelachawal ❤

  • @HalimaHelima-rm8bk
    @HalimaHelima-rm8bk Месяц назад +1

    ሁሉም አላህ የስራቸውን ይስጣቸው መልካም ለሰሩትም ግፍም ለሰሩት

  • @zhabeshaethiopia8285
    @zhabeshaethiopia8285 Месяц назад +1

    ብቻ ሰላም ይሁን ለህዝባቸው የሚያስቡ ከሆነ አሁን ነው ሰዐቱ

  • @tarikuteklu558
    @tarikuteklu558 Месяц назад +1

    ብቃት አለዉ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Месяц назад +3

    ሊያፈርሳት ሲዖል ድረስ እወርዳለሁ ያለ ጌታቸው ረዳዕ የሚጠላት ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ሊሆን አይችልም።

    • @mulugebremedm2957
      @mulugebremedm2957 Месяц назад

      He never said that

    • @tofiqMusitaf4509
      @tofiqMusitaf4509 Месяц назад

      የኮታተም ብዛት ምን የራገል ጅል😂

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL Месяц назад

      @@mulugebremedm2957 SHUT UP AM 👂LISTENED BY MY HEAR I 😔 BY MY EYES THE VIDEO !

  • @Sarha2242
    @Sarha2242 Месяц назад

    😢

  • @haftamumengistu8436
    @haftamumengistu8436 Месяц назад

    ጌች ፋደራል ከሀደ ድፒሎማሶች መቀለ አይመጡም የራያ ልጅ ነው good conmomication

  • @WeldieslasieAmare
    @WeldieslasieAmare Месяц назад

    የማይመስል!

  • @JonNati
    @JonNati Месяц назад +1

    ትክክል ነህ የጌታቸው ረዳ ብቻ ኣይደለም የኣጋመ የእንደርታ የተምቤን የራያ ሰዎች በሕወሓት ቦታ የላቸዉም ዝም ብለው ነው ለወደፊቱ ግን እነዚህ 5 ዞኖች ከእነዚህ ዘረኞች የሚያላቅቁ ወጣቶች እየተፈጠሩ ናቸው ትንሽ ግዜ ብቻ ይጠብቁ

  • @workehagos4663
    @workehagos4663 20 дней назад

    Attiwashu! Ante wushetam kdada! Getachew ye Abiy egir atabi kehone behuala new teb yemettaw!

  • @amanuelkahssay
    @amanuelkahssay Месяц назад

    መንገዱን ጨርቅ ያርግለት 💪🇻🇳

    • @Barry-m3w
      @Barry-m3w Месяц назад

      ሐቁ!!!❤❤❤❤❤❤❤ 9:51

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Месяц назад +2

    እንዳርታ በቅርብ ክልል ትሆናለች ።

    • @erimyasasifawasifaw-x2t
      @erimyasasifawasifaw-x2t Месяц назад

      Hilim ayikelikelim fesam

    • @Ahmedmoussaah
      @Ahmedmoussaah Месяц назад

      @@erimyasasifawasifaw-x2t ለመስማት ያብቃህ አንተ የህውሀት አህያ ትሰማለህ ።

  • @HussinSaide
    @HussinSaide Месяц назад +1

    ሲጀመር አብይ ጌታቸዉን መርጦ የሾመዉ ከህዉሀት ለመነጠል እሱን እነደብረፂዎን እደማይቀበሉ ያቃል አብይ ገፍተዉ ወደሱ እዲጥሉለት ነዉ የሾመዉ ጌታቸዉን ከነሱ የሚነጥልበትን አስቦነዉ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Месяц назад +1

    ጌታቸው ወደ ውጭ ጉዳይ ሌሎቹስ ከጌታቸው ጋር ተባረዋል የተባሉትስ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Месяц назад +3

    ጌታቸው ረዳ አገር አፍራሽ🇪🇷

    • @aselin7015
      @aselin7015 Месяц назад

      ሻዕብያ ካንሰር ኣፊርካ🤔😄

  • @gbhaile
    @gbhaile Месяц назад

    Foreign Minister for Getachew would be a mistake.

  • @ozil3270
    @ozil3270 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @BirhanuGebremichael-bj1ht
    @BirhanuGebremichael-bj1ht Месяц назад

    ኣትሸወድ ወጣቱ እንደብረፅዮም ኣብዛኛው ወጣት ጠልቷቸዋል

  • @siymergn
    @siymergn Месяц назад +2

    አብይ አህመድ በትግራይ ባታ የለህም!

  • @DawudMalikamu
    @DawudMalikamu 18 дней назад

    ሁሉም በእኩል ይጠቀም ያስተዳድር መሰረተልማቱ በእኩል ይሁን ተብሎ አገር እየተለወጠች በነበረ ወቅት እኛ ያልገዛናቹ ዘረኝነት የጎሳ ስርዓት እድገቱም አገሩ ህዝቡም ለሞት ማገዳቹት የኢሊትና የአጨብጫቢ የፈጠረው ችግርና እልቂት ነው ።

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se Месяц назад +1

    ደብራፅዮን ገደም ማግበት አለበት እሄ ሼበ ይበቀወል

  • @Dawit-ku2ty
    @Dawit-ku2ty Месяц назад

    Enderta is region

  • @user-sr86ui3xsuexi
    @user-sr86ui3xsuexi Месяц назад +2

    Ethiopia is political isolation now... Abiy Ahmed isn't a peace maker, he has problem with neighbour countries, EU, USA and Arab leag

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 Месяц назад +1

    ጌታቸው ሚንስትር ከሆነ አብይ ራሱ አለቀለት ?

  • @WinaKinaContina
    @WinaKinaContina Месяц назад +1

    በቃ ህወሓት-ኢህዴግና ብልፅግና-ኢህአዴግ ሊደማመሩ?

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 Месяц назад +3

    ለቆመለት አላማ ፅኑ የተማረ እና ልምድ ያለው ሰለሆነ ለቦታው ብቁ ይመስለኛል

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew Месяц назад

    Moving Getachew to Addis Ababa does not solve the problem in Tigray.

  • @ahmedabadulahifolay204
    @ahmedabadulahifolay204 Месяц назад +1

    ረአያ ይአጣሉ ትግራይ ክልል ጌተጀው ሥልጣን ከአጣ

  • @Zkassa
    @Zkassa Месяц назад +1

    ጌታቸው ለአንድ ቃል መናገር 5"ደቂቃ ስለሚጨርስ አለም ደሞ በጊዜ የለንም እሩጫ ላይ ስለሆነች ከሱ ጋር መቶ የሚወያይ ሃገር አይኖርም ምን ኣልባት በቲዊተር

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed Месяц назад

      በጣም ነው ሚፈጥነው እንደውም

  • @jossejosse-it6nl
    @jossejosse-it6nl Месяц назад

    ጌችኮ የትግራይን ወጣት ለማስጨረስ የሀምሳ አመት እቅድ ያለው መሆኑን የባነነበት ያለ አይመስለኝም

  • @FetleworkZegeta
    @FetleworkZegeta Месяц назад +1

    ግን ጌታቸው ደ ጽዮን ይታመናሉ ወይይይይይ ?????

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 Месяц назад +1

    @እኔ የሚለው እንደማንኛውም ሰው ሆኖ መኖር ካልቻሉ ጠ/ሚኒስቴር ወህኒ የሚባል ቦታ እንዳለ አይውቁሞ ምነው ውሃ መውቀጥ ሆነ ሞት የረሳው ሁሉ😊

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Месяц назад

    ጌች የሥነልቦና እርዳታ ያሥፈልገዋል

  • @isaiaskiflay2520
    @isaiaskiflay2520 Месяц назад +1

    Long live TPLF & TDF ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 Месяц назад +1

    😂😂😂 ደብረፂዮን በስልጣን እጦት ታሟል😂😂 እንደውም አብይ መተሃራ አዲስ ጠበል ወጥቷል ፌንታሌ ትኩስ ውሃ ታጥብ እዛው ፌንታሌ ፌንት ወይም እብደቱ ይለይልኻል ብሎታል😂😂😂😂

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew Месяц назад

    Ethiiopia can not be fixed if Tigray isn't!

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Месяц назад

    ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ ጀነራሉ ታደሰ ወረደ የሽግግር ጊዜዉን እንዲመሩ ማድረገ:: ለመረጋጋቱም ጥሩ መፍትሄ ነዉ

  • @SamanthaStanberry-u9r
    @SamanthaStanberry-u9r Месяц назад +1

    Melvin View

  • @getahunwoldemeskel
    @getahunwoldemeskel Месяц назад +1

    I dont recommend to that position [FM], not to the federal he is not fit to the region, that is why he failed! TPLF is failer.

  • @ZenabgerZenabger
    @ZenabgerZenabger Месяц назад

    እስኪ ኣስበው የሽሬ እናቶች ልጆቿቸው ሰውተው ሸርሙጦች ተብሎው ሲሰደቡ ኣንድ ኣላልክም በዚህራሱ ብዙሰው ታዝቦኋል

  • @MomedMomed-uc6zw
    @MomedMomed-uc6zw Месяц назад

    ፓለቲካ የት እንደተመሠረተ ያላወቃችሁ ኣክሱም ዓድዋ ሽሬ ኢያላችሁ ህጋዊ ላልሆነ ጉባኤ ያካሄደ እንደትክክለኛ አድርጋችሁ አትውሰዱ በዚህም ይሁን በዛም ችግሩ የሚፈታው የትግራይ ህዝብ ነው ሌላ ደግሞ የትግራይ ግዜያዊ መንግሥት የምትሉት ግዜያዊ አስተዳደር ነው መሆን ያለበት መንግሥት ማለት በህዝብ የተመረጠ ነው

  • @herruysolomon4664
    @herruysolomon4664 24 дня назад

    Don’t make a mistake raya is Tigray , Tigray is including Raya )

  • @SibhatKiros-bt7gj
    @SibhatKiros-bt7gj Месяц назад

    ሰበብ ፍለጋ ነው ?

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar Месяц назад

    ደፂ ውጭ ጉዳይ ቢሆን ጥሩ ነው

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Месяц назад

      ውይ ለምን በስተርጅና ውጭ ጉዳይ

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 Месяц назад

    ሊበሉዋትን የፈለጉትን አሞራ ይሉዋታል ጂግራ

  • @askme7620
    @askme7620 Месяц назад

    ጌች ጭንቅላት አለው ግን ለጥፋት ተጠቀመበት ስለዚህ አራዳዎች እንደሚሉት "ባለቤቱን የነከሰን ውሻ አትመነው። " ጌቾ ውሻ ነው ማለቴ አይደለም 🤷‍♂️

  • @tigistkebie1918
    @tigistkebie1918 Месяц назад

    Gech should be Ethiopian Foreign Minister

  • @ZdbeZL
    @ZdbeZL Месяц назад

    ወለመሆኑ ለምድነው መስማአማት ያልቻሉት

  • @KedirMuktar-y2x
    @KedirMuktar-y2x Месяц назад +1

    አቶ ጊታቸው ወሎየ አይደም እንደ ጊታቸው ከ50ሜሌየን ወርዱ ወደ5ሜሌየን ወሰደው😂😂

  • @ZenabgerZenabger
    @ZenabgerZenabger Месяц назад

    እስኪ እስካሁነ ስልጣንላይ የቆየህበት ጊዝያት ለህዝብህ ምን ኣደረክ ተፈናቃይ ወደቦታቸው መመለስ ስትችል ምንም ኣላደረክም

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o Месяц назад

    Why taxi high on ethiopian people and the business owners

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 Месяц назад

    የጭንቅላት ፌሱቶላ ነው

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w Месяц назад

    የትግራይ ሙህራን የት ኣላችህ:???❤❤❤❤

  • @BerhanemeskelTesema-m2h
    @BerhanemeskelTesema-m2h Месяц назад

    Zarie yepolitica awaki be Ethiopia allewoi yigermale?

  • @ZenabgerZenabger
    @ZenabgerZenabger Месяц назад +1

    ሂድያለህ ሰውየለም ሃላፊነትህ ተጠቀምበት ህዝብህኣደራ በኣግባቡ ተወጣ

  • @BerhanemeskelTesema-m2h
    @BerhanemeskelTesema-m2h Месяц назад

    Gudayou yetegerai hezeb becia new

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Месяц назад +1

    ተንቤ በቅርብ ክልል ትሆናለች ።

  • @turkishboutique356zefmesht4
    @turkishboutique356zefmesht4 Месяц назад +4

    If they TPLF is not believe the equality of the federation & accept the Ethiopian flag why the government release the Tigray region budget ? This criminal organization still led by retired Adwa bullshits.

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu Месяц назад

    ምን ይጣባስ

    • @ZenabgerZenabger
      @ZenabgerZenabger Месяц назад +1

      ኣንተ ተጠበስ የሚጠበስ የለም

    • @JemalKemal-uq1eu
      @JemalKemal-uq1eu Месяц назад

      @@ZenabgerZenabger ኢከካም ስለነንታ ስንት አማት እነልቅስ መጫራሻ የኤልትራ ማጫዎች ትሆነለቹ ጣብቁ

    • @abye-bl2oi8cg8s
      @abye-bl2oi8cg8s Месяц назад +1

      መጀመርያ ሀሁ ተማር

    • @JemalKemal-uq1eu
      @JemalKemal-uq1eu Месяц назад

      @@abye-bl2oi8cg8s hasabe gabtoshal enem lamamer emokralehu

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ayi TPLF tew biher yikiribish sibal ...embi bilo erasu tebela....gotegna ahiya new!!! Minim ayitimewim😅😅😅😅😅 endew atilfu

  • @emru2030
    @emru2030 Месяц назад +1

    ጥሩ ዘረኛ አለ ትግሬ ግን መጥፎ የመጥፎ መጥፎ ዘረኛ ነው።

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Месяц назад

      Dege Aderege😅😅

    • @solomonezezew7948
      @solomonezezew7948 Месяц назад

      ኢትዮጵይን ችግር ውስጥ ያስገቡት ችግር ውስጥ ያስገቡት ትግሪወች ናቸው። ወደፊትም ካልተገነጥሉ ችግሩ ይቀጥላል። ኢትዩጵያን ማፍረስ ነው የሚፈልጉት።

  • @Isuman38
    @Isuman38 Месяц назад

    Rayan amara yaderegew manew? Zimbileh atikeded.

    • @Isuman38
      @Isuman38 Месяц назад

      @@Beki-j9b ina Raya Amahara new mitilegn?

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj Месяц назад

      ራያ አማራ ወሎ ነው ይህንንም በደንብ ታዉታላችሁ

  • @bmardriver
    @bmardriver Месяц назад

    😅😅😅😅

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 Месяц назад

    ​THE LAND IS FOR GOD poeple can shar and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread

  • @user-sr86ui3xsuexi
    @user-sr86ui3xsuexi Месяц назад

    Abiy Ahmed destroyed Ethiopia...why they moved him in the office

    • @y-cr1240
      @y-cr1240 Месяц назад

      Mn abah agebah begna guday

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj Месяц назад

      @@y-cr1240 ምን ማለት ነው ስለእኛ ማለት ሀገራን እኮ ነ እውነት ለመናገር እናንተ ኬንያዊ እንጅ ኢትዮጵያውያን አይደላችሁ እውነቱ ይነገረኝ ካልክ

  • @AmiraNayim
    @AmiraNayim Месяц назад

    ❤❤❤❤