ዳጉ ስፖርት - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ትናንት ፣ ዛሬና ነገ Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 37

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 месяца назад +2

    ይሄ ችግር እኮ ከጃፖን ኦሎምፒክ ጊዜ የነበረ ነው ብዙ ነገር ተብሎ ነበር

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 месяца назад +2

    ጥሩ አይነት ነው። ሙያችሁን እንዲህ ስታከብሩና እውነታን ስታወሩ ለሀገር ጠቃሚ ነው። ሕዝብም ያከብራችኃል።

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 месяца назад +4

    ውድ የሰፖርት ጋዜጠኞች የመድረክ አስተናጋጅ ሃብታሙ ካሴ እንደ አቀማመጣቸው 2ኛ ጋዜጠኛ ንዋይ ይመር 3ኛ ጋዜጠኛ ኃይለእግዚአብሔር አድኃኖም 4ኛ ጋዜጠኛ ሑሴን ግዛውና- በፓርስ 33ኛው የተገኘው የኮሙኒኬሽን ባለሙያ 5ኛ ግርማ በቀለ አምስታችሁም በመድረክ ላይ ቀርባችሁ ለኢትዮጵያ ህዝብና ለስፖርት አፍቃሪው ማህበረሰብ ስለሰጣችሁን ማብራሪያ እናመሰግናቸዋለን !❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AbrishDita-r2n
    @AbrishDita-r2n 2 месяца назад +2

    በምግባርም በተግባርም የወደቀ አመራር የታየበት ነው ምንም እንኳን አትሌቶች መከበር ቢኖርባቸውም የአመራሩን የደደረ ትዕቢትና ትምክህት የሚሸፍን መሆን የለበትም

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 месяца назад +2

    The answers for "What happens to you guys?" is, we got the wrong persons in the leadership and coaching staff.

  • @masarat2998
    @masarat2998 2 месяца назад +1

    የምውዳቸው ጋዜጠኜች ጀግናናቸው ግርማበቀለ

  • @Thahiretade
    @Thahiretade 2 месяца назад +4

    ኡኡኡኡኡኡ አሽብር እና ግብር አጋሩ ስልጣን ይልቀቁ እስፓርቱን ለባለምያ ይልቀቁ ።

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 2 месяца назад +3

    በርቱ ታገሉ ሰው ከታገለ ለውጥ ማምጣቱ አይቀርም

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 2 месяца назад +1

    እኔ ያልገባኝ ባል አሰልጣኝ የሆኑበት ሌላ እንዳትጠብስ በት ነው

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 2 месяца назад +2

    የኦሎምፒክ ውጤት የሀገር ክብር ነው የሚለካውም በውጤት ነው። አሁን ከውጤቱ ባሻገር የሰማነው የአስተዳደር ችግርና ትርምስ የሚያሳዝን ነው። አሁን ወዲህ ወዲያ ማለት አይጠቅምም ጀግናዋ አትሌት ደራርቱ ቱሉና ዶክተሩ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚያከብሩና ኢትዮጵያን የሚወዱ ከሆነ ውጤት ሲጠፋ በሌላው አለም እንደሚደረገው ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው መልቀቅ አለባቸው።

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 2 месяца назад

    Thank you for raising important issues. In general, my personal views on potential solutions include:
    1. Efficient and professional management must occupy management positions.
    2. Issues related to corruption, particularly in finance and athlete selection, must be thoroughly investigated.
    3. The behavior of the Olympic committee must be corrected/interventionist behavior
    4. Controversial leaders must resign from the Olympic committee and the federation.
    5. Leaders should be selected through the democratic process again.
    6. Undemocratic elections must be annulled.
    7. The government must implement significant measures to address this devastating situation and improve performance.
    8. Strategic plans should be audited and successfully executed.
    As a citizen, I am very disappointed. As you have mentioned, the country must implement organizational reforms. Thank you all. Appreciation and respect for the Olympic commentator.

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 месяца назад +4

    በኢትዮጵያ እስፖርት ፌዴሬሽን በተለይም ዶክተር አሸብርና መሰሎቹ ከጥቅም ያለፈ ሌላ ምኞትና ፍላጎት የሌላቸው ሰዎች ተወግደው ከእስፖርቱ ጋር የሚዛመድ በቂ ዕውቀት ያላቸው ከጥቅም በላይ የሀገራችን ብሔራዊ ክብርና ኩራት የውስጥ ማንነታቸው የሆነ ሰዎች ኃላፊነቱን እስካሊያዙ ከውድቀትና ውርደት ባሻገር ሌለው መገለጫ ሊኖረው አይችልም ።

  • @antenehdesta6413
    @antenehdesta6413 2 месяца назад

    በርቱ ውድ የስፖር ጋዜጠኛቻችን አሁንእያየነው ያለነው ለህዝብ ተደሬሽእነታችሁ ቅልፅአና ግልፅ ነው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክን መምራት የሚችለው በስፖር ውስጥ በትምህርት የዳበረ ወይም በስፖርተኛነት ተሳትፈው ልምድያካበቱ እስፖርተኞች ሀገር ወዳዶች መሆን አለባቸው ሌላወቹ ስፖር ሳይሆን የግላቸውን ንግድ እንጂ ሀገርን አያስቀድሙም ሰም አልጠቅስም ህዝብም ሀገርም ስለሚያውቀው በቃ የዘንድሮ ኦሎሞፒክ የመረሻ መማርያ ይሁናት ለውድሀገራችን ብሶትነው ያፃፈኝ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ፣፣፣

  • @Muhammad-q3q
    @Muhammad-q3q 2 месяца назад

    ቤሄራዊ አሰልጣኝ ልኖር ይገባል

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 месяца назад +1

    Bertu Jeginoch Ato Ashebir ke Ethiopia sport Meraki Alebet be hegihm metayek Alebet wenjelagn nw bering him to justice ye Ethiopia athletecis federation mefateshi Alebet

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 2 месяца назад

    ሕይዎታቸውን ቁማር አስይዘው! በትክክል ተገልጧል!

  • @rob21112
    @rob21112 2 месяца назад +1

    Habtamu Kassie is not professional journalist

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 месяца назад

    እንዴ ለምንድነው ንግግሩን የሚያቋርጠው ...

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 2 месяца назад

    በሙያው ላይ እውቀት ባላቸው ሰወች ቢመራ መልካም ነው። ኃይሌ ገብረስላሴ ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ነው😊 አትሌቶችን እያሳቀቁ እና እያሸማቀቁ ካንዴም ሁለት ጊዜ ተከታታይ በዓለም አደባባ አገርን ዝቅ ማድረግ ያሳዝናል😮

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 месяца назад

    የኦሎምፒክ ኮሚቴዎችን መግደል ነው ወይንም እድሜ ልክ ማሰር አገርን ገለዋል አገራችንን አዋርደዋል

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 2 месяца назад

    በቤተመንግስት በፕሬዝዳንታችን ፊት የተሰራው የኢትዮጵያን ሀገርና ህዝብ ያዋረደ ተግባር አትሌቲክሱ ምን ያህል ውስጡ ጤነኛ እንዳልሆነ ማሳያ ነው 😔😔😔

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 месяца назад

    የኔ ጥያቄ አትሌቶቻችን ለምንድነው ከውድድር በሁዋላ ጡል ብለው ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ እየተደረገ ዘር ማንዘራቸውን ሰብስበው/ተንጋግተው የሄዱት ስግብግቦች እስኪያልቅ በኦሎብፒክ ወጪ ሲፏልሉ የሚከርሙት???? የክብር አቀባበሉ ለነአሸብር ነው????

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Yaawarabaratee 1 yaawara amaneendhuftee 2 yaawarasobaa 3 yaawaradhugadhaa 4 yaawaradukkanaa 5 yaawaraguyaadhaa 6 yaawarakiitabaa 7 yaawarahiisabaa 8 yaawarasayiinsiidhaa 9 yaagaraqorateen.dhuftee bekkii 10 akkanatuunumudatee

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 2 месяца назад

    የሴት አትሌቶች የግድ በባሎቻቸው ብቻ ነው መሰልጠን የሚችሉት???በህብረት ውድድራቸውስ ላይ ተጽእኖ አይኖረውም???

  • @desalegnsherkabu8261
    @desalegnsherkabu8261 2 месяца назад

    ጭራሽኮ ለኦሎምፒክ ከዓለም ምርጥ ጋር የሚወዳደሩ ብለን ይዘናቸው ፓሪስ የሄድናቸው ልጆቻችን 1 ሳምንት እንኳ ሲቀራቸው በየትኛው ፊልድ እንደሚወዳደሩ እንኳ ሊነገራቸው ያልቻለበትን የአሰራር ዝርክርክነት ይዘው በፈቃዴ ስልጣን አልለቅም የማለትን ድፍረት ከየት አገኙ?

  • @ZelalemDesalegn-t8n
    @ZelalemDesalegn-t8n 2 месяца назад

    EBC ዘንድሮ አጅግ ለዉጥ አሳይቶናል እናመሰግናለን ።ዛሬ የኔ አስተያየት ባለፈው በቶኪዮ ኦሎምፒክ ውጤት መዳከም በተለይ የናንተው ኢቲቪ ጋዜጠኛ ግርማ በቀለ በጣም በመቆርቆር በተከታታይ በመረጃ የተደገፈ ዘገባ በማቅረብና እረ የህግ ያለህ !! እያለ ነበር ።ታዲያ ብልጡ ኦሎፒክ ኮሚቴው ዘንድሮ ፓሪስ ወሰደው ታዲያ ደንበኛ ጠበቃ ሆኖ ቀረበ ያሳፍራል አ ሁንም ለሎስአንጀሱ ደግሞ እነ ሀብትሽን አንደማትለወጡ ....EBCነ የሚመጥን ለለውጥ የምትሰሩ እንጂ እንደ ግርማ ጠበቃ ሀናችሁ አንድትገኙ አይደለም ወደ ሁዋላ ዶክመንት እስቲ እዩ አመሰግናለሁ

  • @DubalaSirgafs
    @DubalaSirgafs 2 месяца назад

    Full of corpiton sportfadration

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Biiyiitunii miiliisiikiiradhaa harkiisiikiiradhaa mataansiikiiradhaa oneeleenkiiradhaa tolabiiyaaf oluunhiinjiirtuu arkeetiinfiiraa namadhiibatahee iifbayiiseetii

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Umaniibetkiiriistaanatii amanuujiiraa masgiidatii amanaajiiraa angootii amanaajiiraa manamuurtiitii amanaajiiraa waranamasobuutuu waankanaagaranatiidhiibajiiraa awaaqiindhabamee tawaaqiinbiiyabaleeysiitee

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Waranahucuudheysuu pholiisiis shekaleensanumaa.abaanseeraleen akkasumaa hujiinamniidheeysuutakaagaree. fedhiisatiifii fedhiiseeraatuuwaliinaqadhaa seeraafii abaahuu adaanhiinbeeytuu arabiitaheedhufaasiitii seerafiis waranaafiis pholiisiifiis ufatadaareedhebotee agabeelubuudhabee kanakunoo

  • @habtubee
    @habtubee 2 месяца назад

    እናንተ ሆድ አደር ጋዜጠኞች ሳይሆን ነበርመታገል ይህ ሁሉ እንዳይሆን አሁን ማለቃቀስ ምንድነው ትላንትስ ምን አመጣችሁ አሁንም ምንም አታመጡም 😮

  • @omermangit
    @omermangit 2 месяца назад

    ገመዶ ደደፎ ፣ አገር ኣሰዳቢ ቅሌታም ደደብ።

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 2 месяца назад

    አብይ አህመድ ከአሸባሪው ዶክተር ጋር በጥቅም ቢተሳሰር ነው እንጂ እንደዚህ አገር አዋርዶ የማይሻርበት ምንም የለም ።

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Fiiguunfaydaaqabduun 1 kubaaniisfaydaaqabduun 2 qotatuuniisfaydaaqabduun 3 tiiyfatuuniisfaydaaqabduu 4 seerabaratuunfaydaaqabduun.5. seenaabaratuunfaydaaqabduun 6 dhugaaqabataniidemuun faydaaqabduun 7 sobadhiifteedhugaafyaduun.faydaaqabduun 8 .manguduumaan umatawaliifayiisuunbu.aaqabduun 9 abiiyiinuu eltiiraafii jabuutiifii iittiiyophiiyadhaan nobeeliifudheemiitii 10

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Waanmiiliiliik godheefii waanwarasaniitiigodhee 2 biiyiituniihiimuumalee waanseeriibiiyatanaa biiyaafgodheehiimuun hiinjiirtuu.haylasiilaseen dargiiniis malasiis haylamaramiis maalbiiyatanaagodheenii dubanaamalee seeriidhabamee jachamalasiituudubatamaa shanyiigafasanmooteen dhadanee warabiiraa arabsiinaa dhufaadabraanbiiyatanaa shanyiinbiiyaqabatuu dhalasaniiratii siinaaxurahaadhiiseedemaa yoobodalaleemalee abiiyiihuukomataaturee adiinat pharkiiratuu yooganumagalatoofataniimalee

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 месяца назад

    Sunsuumniisadiihuma waradhiibeedhoysuu 1 waradhiibeeqoratuu 2 waradawaanqabaja.uu 3 dhumatee medawaan meqoranaantee maliifdhoyfateedhiibeedhaa