መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት ክፍል 4 | ነገረ ክርስቶስ በአባቶች| gadi| antesh| yohade| ake| yoni|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии •

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 13 часов назад

    ዮአዴ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።❤❤❤

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 14 часов назад

    እናንተ ክርስቲያን ወንድሞች እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም በጤና አደረስን አደረሳችሁ። በዚህ ሰእት የእናንተ እኩዪች የት እንደሆኑ ሳስብ ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። በቤቱም እንዲያፀናችሁ ፍፃሜአችሁን እንዲያሳምር ዘወትር እፀልያለሁ።❤❤❤

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  11 часов назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፀልዩልን🥰🥰