ሰበር ዜና - ኬንያ ውጥረቱ ቀጥሏል ተቃዋሚው ወደ ቤተመንግስት ሄደ | ህወሀት ላይ የተሰጠው ውሳኔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 61

  • @አሹዬነኝከፍቅርሰፈር
    @አሹዬነኝከፍቅርሰፈር 3 месяца назад +13

    ሰላም ይብዛልሽ እማማ ለእትዮጵያ

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 3 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ አገሬ ሠላም ይሁን እናመሰግናለን አቤል ❤❤

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 3 месяца назад +2

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mubareknasir5437
    @mubareknasir5437 3 месяца назад

    አንደኛ

  • @mesi9711
    @mesi9711 3 месяца назад +3

    ሠላም ለኢትዮጵያ አገራችን

  • @peace3791
    @peace3791 3 месяца назад

    ህዝብ አንድ ላይ ሲነሳ ላይ ያስቀመጥነውን ታች ማውረድ ቀላል ነው:: ከኬንያ መማር ጥሩ ነው

  • @Ibsa96
    @Ibsa96 3 месяца назад +1

    We will take back our land

  • @LemmaAlemayehu-s6p
    @LemmaAlemayehu-s6p 3 месяца назад +5

    Baay'ee namatti toltaa! Abel Gazexxeessa Gartuu kam irraayyuu bilisaa ta'eef ogummaaf Namusaa Gazexxessummattin hojjeecha jirta jabbadhu.

    • @Ahgqi1319
      @Ahgqi1319 3 месяца назад

      Dhugaa keeti ❤

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 3 месяца назад +2

    ወደዳችውም ጠላችውም አብይ አህመድ መወገዱ የማይቀር ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ድል ለኬንያ ህዝብ

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 3 месяца назад

    ኢትዮዺያን ከዚህ ተማሩ ስልጣን ለህዝብ ነው ።

  • @mesi9711
    @mesi9711 3 месяца назад +4

    ጀግና ኢትዮጵያ ቦታችን እንስመልስሳለን ሱዳን እኛ ችግር ዉስጥ ባለን ግዜ ነው የወሰደችው

  • @mafuzamafu8600
    @mafuzamafu8600 3 месяца назад

    ከ ኬንያ እኛ ብዙ ተበድለናል እኛ ብንውጋም ግድ ይለናል

  • @obyftcon-lm8dv
    @obyftcon-lm8dv 3 месяца назад

    የራሷአሮባት የሰው ታማስላለችአለ የሀገሬሰው

  • @monamona7139
    @monamona7139 3 месяца назад +1

    ኬኒያ ከኢትዮጲያ በጣም የተሻለ እድል አላቸው መብታቸውን መጠየቅ ይችላሉ የኛኮ የትም የሌለ ነው ብገሉት ቢያፈናቅሉት የግፍ ግፍ ቢፈፀምበት ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ መቃወም አይደለም 😢

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 3 месяца назад +3

    የኬንያ ሕዝብ እባካቺሁ 4ኪሎም ግቡልን ዋጋቺሁን እግዚአብሔር ይከፍላል 🙏🏼

  • @MichealEyasu
    @MichealEyasu 3 месяца назад +4

    Why Don’t you Change the photos,we Don’t want to see Mississippi or Other countrys

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 3 месяца назад

      Tigerayen becha nawe yamayasayaw lala hager ayasayem nabara

  • @AbebaMola-bh
    @AbebaMola-bh 3 месяца назад +4

    ኑ እኛም እንቀጥል አብይን እናስደንግጠው።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 месяца назад

    የህዝብ ሽግር የማያዳምጥ መንግስት ቀጥታ ቤተመንግስት ገብተ ማባረር ነው የአዲስ አበባ?

  • @جمال-ر7ك
    @جمال-ر7ك 3 месяца назад +4

    የኬኒያው መንግስት ገና ሳይቀመጥ መፍርድና ማሽቃበጥ ጀምሮ ነበር ከምዕራባውያን ይገባዋን😂😂😂😂😂

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 3 месяца назад

      ድሮም ከአሜሪካ ጓደኝነት ከህዝብ ጋር መጋጨት ነው የነበረውን ሞገስ ያጣው በአሜሪካ ምሀኛት ነው ።

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 3 месяца назад

    አብይም አይቀርልህም አጠልጥለን እናወጣሀለን!!!!

  • @guchim123
    @guchim123 3 месяца назад +1

    እንዲህ ያስጨነቀህ፣ ባንድ ቀን ሁለት ጊዜው የዘገብከነው ኬኒያዊ ስለሆንክ ነው?

  • @Danielaragaw-ru7oh
    @Danielaragaw-ru7oh 3 месяца назад

    Able could you please do your advertisement separate chanel not this one

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 3 месяца назад

    🤲🤲🤲🤲

  • @momgeni4982
    @momgeni4982 3 месяца назад +1

    የጫካው ቤተመንግሥት በስንት ተሠራ?

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 3 месяца назад

    Drug ስላምየጬሱ ነው እኮ

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 3 месяца назад

    አነባብህን አሻሽል

  • @NureTamiru
    @NureTamiru 3 месяца назад

    Kenya VS ethiopia

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 3 месяца назад

    Ruto is humiliating when he was invited to US. Keniyan now alerted the way colonialism agin going to undermined Kenyan people.

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 3 месяца назад

    Bakeh agerhen asay ategagal

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 3 месяца назад

    የኢትዮጵያ ሚልሻዎች ምድነው ሚወሩት በራሳቸው መሬት ማነው ወራሪ ማነው ተወራሪ ቀጥቅጦ ወደመጡበት መመለስነው የሰፈሩት ሱዳኖች ኦ ሀቅክም ባግባቡ ካልጠየክና ካልጠበክ ትጠየቅበታለክ አላህ ዘድ ስለዚ ሀቃችንን አሳልፈን አንሰጥም ጨምላቃ

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 3 месяца назад +1

    አንተ ለኢትዮጲያ ጋዜጠኛ በመንግስት ደረጃ ብትቀጠር ኢትዮጲያን ታወድማታለህ። ምክንነንያቱም እራስ ወዳድ ነህ

  • @derejebelay8406
    @derejebelay8406 3 месяца назад +3

    እስክ ስለሀገራችን ዘግብ በየጊዜው ስምጨፈጨፈው ሕዝብ

    • @solomongirma5508
      @solomongirma5508 3 месяца назад +1

      Gzekin tebik ante hodam

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 3 месяца назад +1

      የኛ ሀገር ችግር አልቅም ገና 20 ዓመቴ ይቀረዋል ሚያዳምጡም የለም

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 3 месяца назад +3

    አይ አንተ ልጂ የራሷ አሮባት የሰው ተማስላለች አለ ተራች ስለሀገርህ ጦርኘት አውራ የውጭ ሀገር ምን አገባህ

    • @photography6969
      @photography6969 3 месяца назад +1

      Min yawera fano fano yibal 😂😂😂

    • @mesi9711
      @mesi9711 3 месяца назад

      😂😂😂😂አገራችንማ የኛው ነው ሠላም መፍጠር ነው

    • @Wasim-k3l
      @Wasim-k3l 3 месяца назад +1

      መረጃ ነው ሚያቀርበው እኮ ሰው ምን ነካው

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 3 месяца назад

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @photography6969
    @photography6969 3 месяца назад +1

    Jezba Ruto techawetachibat usa 😂😂😂

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 3 месяца назад

    Kenya yatabatachawe lamen ya Ethiopan sedatgenoche endate endametasakayachawe gana tefaresaleche lamen la Ethiopa maferas ejowe alabete

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 месяца назад

    ኬንያውያን እንደ እኛ አያለቃቅሱም::ለዚ ነዉ መብታቸውን የሚያስከብሩት::እኛ ግን ማንም እየመጣ አናታችን ላይ የሚሸና ነፈዞች ነን::ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት ዘላለምን ይተካል::እንዲህ ነዉ መብት ና ግዴታውን የሚያውቅ ህዝብ!::እኛ ግን እድሜ ልካችን እያከክን ና ልጆቻችንን ለማይረባ ነገር እየገበርን ዓለን "ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል::"

    • @Ibsa96
      @Ibsa96 3 месяца назад

      Ahya mangat mn yarguh ?

  • @solomongirma5508
    @solomongirma5508 3 месяца назад +1

    Ante koshsha hodam ye hagerikin ewneta azegibim

    • @photography6969
      @photography6969 3 месяца назад +2

      Fano fano andeya fandeya yevaliik 😂😂

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 3 месяца назад

    Kenya yaOnage masabesabeyana masaetgena nabarache kaAil Bera jamero eskaJuware Mahamrd selazehe badaneb batenate nawe emetebatabatawe

  • @abrahamendalew8368
    @abrahamendalew8368 3 месяца назад

    fano sudan gebitual jeginaw

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 3 месяца назад

    Kkkkkkkkkkkk you tuberochi keniya ke ethiopiaya bilchan wesida le America tamagni honuwa ithiophiya tebelexechi eyalachu alineberem?

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 3 месяца назад +1

      ኢትዮጵያን እንዴት ነው የፃፍከው? ኧረ ዘንድሮ ጉድ እኮ ነው የምናየው?😂😂😂

    • @DareBeyena
      @DareBeyena 3 месяца назад

      @@goodnews2392 endet nwu kehulum atsatsafi belexebih aydlem?