የያዕቆብ መልእክት | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | October 27,2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 76

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад +15

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በፆለታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ😢😢

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 года назад +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 2 года назад +8

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ቃልህያፅናናል
    @ቃልህያፅናናል 2 года назад +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልብናችን አሳድርብን

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 года назад +3

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለህይወትን ያሰማልን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 года назад +4

    ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 የተማርነውን የእግዚአብሔርን ቃል በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏🙏🙏 በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዲሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድት ሥለ ሠላሣ ሥዶሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላብ ሥለ ቅዱሥ ፋሢለደሥ ሥለ አባ ዪሥጦሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ገሪማ ሥለ አባ ጨጌ ዪሀንሥ ሥወ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እባ መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላም ሥጠን ለዘላለሙ ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን ❤

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 2 года назад +1

    አሜን(3)መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ቅድስ እግዚአብሔር ዘመንሆትን ይባርክልን እጅግ ሳናመሰግን አናልፍም💒🕯💚❤️💛🙏🏽

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen 💚💛❤🤲*_አቤቱጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድረገን_*📖
    *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*
    *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_*

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 አቤቱ ማረን ይቀር ይበለን

  • @ወለተኪዳን-ተ6ፈ
    @ወለተኪዳን-ተ6ፈ 2 года назад

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @hannagetnet614
    @hannagetnet614 2 года назад +2

    Thank for for reading it for us. I am SO grateful for you! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመብርሃን በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 года назад

    ቃለ ሂወትን ያስማልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @ayaleerta3248
    @ayaleerta3248 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቃሉ ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 2 года назад

    በእዉነቱ ቃል ህይወት ያሰማልንንእ አባታችን በጣም ደስስስስይላልእአባታችንንእ

  • @yishrun3215
    @yishrun3215 2 года назад

    ይህ የ እግዚአብሔር ቃል በህይወት ያኖራል

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 года назад

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማል ፀጋውነ ይብዛልኝ መምህራችን ቸር አምላካችን ረጂም እድሜ ከና ጤና ይሰጠናል አሜን፫

  • @አባይነሽየማርያምልጅነኝ

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲በእውነት ይሁን ይደረግልን💒መምህራችን ቃለ ህይወት ✝️ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ✝️ያዋርስልን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @appapk5408
    @appapk5408 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamst8116
    @salamst8116 Год назад

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን😥😥😥😥😥😥

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 года назад

    አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 года назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ምስጢረስላሴ
    @ምስጢረስላሴ 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን፤
    አሜን አሜን አሜን ፦፦፦

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜንቃለህወት ያሰማልን

  • @weldwahd1921
    @weldwahd1921 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 2 года назад

    Amen amen amen Kale hiwot yasemalen Ena mesgenlew

  • @newalrefik5168
    @newalrefik5168 2 года назад

    አሜን

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 10 месяцев назад

    Qale Heyewat Yasamalen Mamherachen ❤❤❤

  • @DavMeariMedia
    @DavMeariMedia 11 месяцев назад

    Qale Heyewat yasamalen Mamherachen ❤❤❤❤

  • @eyarusnadew2485
    @eyarusnadew2485 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN💠💠💠

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 года назад

    መምህሬ

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Год назад

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 2 года назад

    Kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen rejem edeme ena tena yestelen

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 года назад

    Amen kalehiwot yasemalen 🙏

  • @ከዳነምህረትእናቴ
    @ከዳነምህረትእናቴ 2 года назад

    Kela heyoten yasamalen ✝️😭😭😭😭❤️

  • @mimiyusuf200
    @mimiyusuf200 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen 😍😍😍🙏🙏

  • @getanehzewdu6182
    @getanehzewdu6182 Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው:: From 2000 E.C publisher.

  • @metadelweletegiwergis3717
    @metadelweletegiwergis3717 2 года назад

    Kale hyiwet yasemaln mmhr 🙏

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 года назад

    Amen amen Amen 🙏

  • @tigist1458
    @tigist1458 2 года назад

    Amen kale hiwot yasemalen 🤲

  • @marwa1165
    @marwa1165 Год назад

    Amen amen amen

  • @buzyeegetachew6387
    @buzyeegetachew6387 2 года назад

    Aman Aman Aman Qalewnti yasemalin memahrachan

  • @Melkam324
    @Melkam324 10 месяцев назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 2 года назад

    Tebareklen memhrachen

  • @robiaddis1438
    @robiaddis1438 2 года назад

    Nur Nur Nur ! Berta big brother .

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @kokobeyesuneh7996
    @kokobeyesuneh7996 2 года назад

    Amen amen amen 😥😥😭🙏

  • @adeytube6678
    @adeytube6678 2 года назад

    ሰብስክራይብ በማድረግ መዝሙር ያድምጡ❤🙏

  • @mintiwabzeleke6707
    @mintiwabzeleke6707 2 года назад

    Kalhewtn ysmaln

  • @Teje-n2g
    @Teje-n2g 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤✝️🙏

  • @ዮርዲምስልነብሳ
    @ዮርዲምስልነብሳ Год назад

    ✝️✝️👐💞💞

  • @ምስጢረስላሴ
    @ምስጢረስላሴ 8 месяцев назад

    የቅዱስ ያዕቆብ መዝሙር የሚያውቅ አለ?

  • @DawitMekasha-z7n
    @DawitMekasha-z7n 3 месяца назад

    ማን ፃፈው???

  • @Melkam324
    @Melkam324 10 месяцев назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BishtBisht-ji3vx
    @BishtBisht-ji3vx 3 месяца назад

    Amen❤ Amene❤ Amen❤Amen❤ Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአቤቱ ጌታሆይ ማረንይቅር በለን እደቸርነትህ እጂ እደበደላችን አይሁንብን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855
    @yeshiichalelyeshiichalel9855 2 года назад

    ቃልህውትንያሰማልንአባታችን😭😭

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tewodrosmemgsteab4453
    @tewodrosmemgsteab4453 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 2 года назад

    አሜን

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 kale hiwot yasemalen

  • @መንደዱላይቀርጭሱገደለኝ

    አሜን አሜን አሜን

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 года назад

    አሜን