ፋኖ የድርድር ቦታ ይምረጥ - ጄኔራሉ በወልቃይት መከላከያን እናጠቃለን - ፋኖ ሪፈረንደም ግዴታ ነው - አብይ አህመድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 53

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 24 минуты назад +2

    እንኳን ደህና መጣቹህ ደሞቼ ድል ለአማራ ፋኖ " እውነት ያሸንፋል"💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @muluken6136
    @muluken6136 29 минут назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Час назад +3

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SileshiHailu-q1g
    @SileshiHailu-q1g 2 часа назад +3

    በጌምድር ጀግናው በወልቃይትም መሳሪያውን ገቢ አድርጉ።አማራው ተራራው ይችላል።

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 2 часа назад +3

    አማራ የተወሰዱበትን እርስቶቹን በጀግኖች ልጆቹ ያስመልሳል።💪💪💪✌️✌️✌️

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 58 минут назад +2

    ችግሩ እኮ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ይመለሱ ባለቤትነት ግን የአማራ ነው

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 Час назад +1

    Go Fano…!!!!keep up the great job 👏
    Welkait Welkait is belongs to Amara 🙏🙏🙏👍👍👍💪🏼💪🏼💪🏼😇😇😇❤️

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros Час назад

    High quality journalism. Thank you, 🙏

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e Час назад

    ጎራ ይዞ መፋጀት አይጠቅምም። መሬቱ ለሁሉም ይበቃል ። ፍከራ የትም አያደርስም።

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 Час назад

    Perfect combination Bekalu and Belay!

  • @abrahahailu1754
    @abrahahailu1754 45 минут назад

    Wow welcome back ❤❤❤❤❤❤

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 часа назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ድል ለጀግኖቹ የአማሀራ ፋኖ

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 2 часа назад

    "ለማያዉቅሽ ፡ ታጠኚ" ፡ ይባላል ። ከከሃዲው ፡ አቢይና ፡ ከርካሾቹ ፡ አጨብጫቢዮች ፡ አምባሳደሮቹ ፡ ጋር ፡ መደራደር ፤ የዛሬ ፡ ከርሜላ ፤ የነገ ፡ መቃብር ፡ ነች ። ክብር ፡ ፋኖቻችን ፡ """"🤲💐💐💐🤝"""" ። (🙏ኑሩልን🙏) ።

  • @fissehaketema3522
    @fissehaketema3522 3 часа назад

    Bravo Bekalu, Bravo Manaye. Keep up the good work

  • @shibabawyihune7848
    @shibabawyihune7848 2 часа назад

    ዋው በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle 2 часа назад

    ሰላም የኢትዮ ኒውስ አዘጋጅና አቅራቢዎች እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ጊዜ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤

  • @YohannesAssefaJONNY
    @YohannesAssefaJONNY 2 часа назад

    Wel Come ...............................!

  • @yabundegeTewabs
    @yabundegeTewabs Час назад

    በቃሉና በላይ ማናየ በርቱ በአማራነታችሁ ነው ታረስራችሁ የተሰቃያችሀለት በአጸያፊ ስድብ እንድትሸማቀቁ የተደረጋችሁት ይህ አይረሳም የኦሮሞው መንግስትን ያሰለጠነውና የአማራን ጥላቻ ያስተማረው ወያኔ ነው አራት ነጥብ እነ ያየሰው ሽመልስ በምስር ተሽጠው የውሸት ቀረርቱዋቸውን እያቅራሩ አይናችሁን ጨፍኑ እናሙኛችሁ ይሉናል ነፍስ ይማር

  • @Odd375
    @Odd375 Час назад

    አብይ አሕመድ ሪፍረንደም እያለ ሙጭጭ ያለዉ ለሁለቱ ክልል አዝኖ ከመሰለሕ አብይ አሕመድ አላወከዉም ።ወልቃይት ራያ በሪፍረንደም ከተፈፀመ አማራ የአሁኑ ቅርፅ ይዞ አይቀጥልም ብዙ የአማራ ክልል በሪፍረንደም ስም ክልሉን ያሟሟዋል።ወልቃይት ራያ ሪፍረንደም ፈቅደሕ ሌላ ጊዜ አይሆንም ማለት አትችልም።ይልቅስ ለአማራ የሚጠቅመዉ በሕገመንግስቱ ይፈታ ማለት ነዉ።አሊያ ነገ ሌላ ለቅሶ እንደሚሠማ እርግጠኛ ነኝ።

  • @abe_lebe
    @abe_lebe 2 часа назад

    Welcome Bekalu, ❤.

  • @Freedom-ix9sw
    @Freedom-ix9sw Час назад

    አብይን ባታሳዩ ጥሩ ነው።

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 Час назад

    በቄ እንካን ደና መጣክ

  • @sintayehumamo8573
    @sintayehumamo8573 2 часа назад

    Nice

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 часа назад

    100000000 Sudan ale

  • @Temesgen-u4c
    @Temesgen-u4c 2 часа назад +1

    ስንቴ ነው ሚደመስሱት😂😂😂

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 3 часа назад

    ደግ አረጓቸው

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 Час назад

    ፋኖ ወልቃይትን ለመቆጣጠር መክላከያ ለመውጋት አቅም የለውም

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 2 часа назад

    ደመቀ ዘውዱ ወልቃይትን መሬት የሸጠ ይመስለኛል። የወልቃይት ህዝብ ለማይቀረው ፍልሚያ መዘጋጀት አለበት።

  • @mbenti69
    @mbenti69 Час назад

    What a news!!!! I thought Fano is disintegrating…. Oh ,it was an old news. Update it please.

  • @kassajemere6334
    @kassajemere6334 2 часа назад

  • @yaregalyawelal5748
    @yaregalyawelal5748 2 часа назад

    🏆🏆🏆

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq Час назад

    ያልሞከሩት ሙከራ የለም ግንሳ አልቻሉም ፋኖ በወሬ የሚደነግጥ ሀይል አይደለም ከዚ በሀላ ማሸነፍ ወይም መደምሰስ ቀላል አይደለም የመደምሰሻው ግዜ አልፎል አሁን ትልቅ ግዙፍ ሀይል ሆኖል ድል ለፋኖ ።

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 2 часа назад

    የማይገመት እብድ ጠ/ሚኒሥትር

  • @AleheyfentaBaieh
    @AleheyfentaBaieh Час назад

    Kedada

  • @AbelAbelgashaye
    @AbelAbelgashaye Час назад

    ጀኔራሎች ፖለቲካ ዉስጥ ገብተዉ ሀገር ያፈርሳሉ አደራዳሪዉም ጀኔራሉ ነዉ??😅😅

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 часа назад

    Tigray Axum selam yele Ethiopia seam tagegnalesh??????

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi 2 часа назад

    በቃ ፋኖ የሚባል ጨርቁን ጥሏል ማለት ነው የምን ድርድር እንድህ እያላችሁ እውነት መስሎት ህይወቱን በከንቱ እያሥገባራቹ ሚድያዎች እያሥጨረሣቹ ነው በርቱ ቀጥሉ አጃጂሉ ድሮም ጅልነው

  • @MubarekTilahun-f9q
    @MubarekTilahun-f9q 2 часа назад

    የአብይን ንግግር እያመጣችሁ መነጋገሪያ ማድረጋችሁ አይጥምም። ሰዉዬዉ እኮ ዛሬ ያወራዉን ነገ አይደግመዉም።
    ሃሳብና ዜና አቅርቡ!..እንደ መሠረረት ሚዲያ ብትሆኑ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 2 часа назад

    ይኸ ሚዲያ ህውሀት ገዛው እንደ ethio forum መሰለኝ እኮ

    • @Mesirat
      @Mesirat 2 часа назад

      ደመቀ በዳ ቆሻሻ ጌታ ምስክሬ ነዉ ሴራ እያሰረ ነዉ😢

    • @YenegenManyawukal
      @YenegenManyawukal 2 часа назад

      ከዘመነ ካሴ በላይ ሴረኞ እና መንደርተኛ የለም