#ወግዲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ወግዲ

Комментарии •

  • @MeremYmar
    @MeremYmar Год назад +40

    ነገ ሀገሬ ልገባ🇪🇹🇪🇹አልሃምዱሊላህ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Год назад +2

      በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ያችነዉደ እቃዉ

    • @queenfatoma2554
      @queenfatoma2554 Год назад

      ማሻ አላህ አላህ በሠላም ያስገባሽ

    • @አላህወኪል-ጸ2ጀ
      @አላህወኪል-ጸ2ጀ Год назад

      ማሻ አሏህ አላህ በሠላም ያሰግባሽ

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn Год назад +1

      ማሻአላህ ውድ አላህበሠላምያሥገባሽ እኛንም ለሀገራችያብቃን

    • @hayattube8562
      @hayattube8562 Год назад

      ማሸአላህሰላምጌቢ

  • @milonbd5622
    @milonbd5622 2 месяца назад

    መደናየ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WinneWin
    @WinneWin Год назад +1

    ማሻአላበጣምያምራልእህታችንመድበርቺአላህያግዝሽ፡እርግጠኛለማዘዝየምትፈልጉልጆችአትዉቀሡአትቸኩሉበኢሞበዋትሳብካልመለሠችበመስመርበሁሉምተደጋጋሚደዉላችሁታገኛታላችሁእስክታዙናወረፍእስኪትይዙስለሚበዛባትነዉ፡ወላሂእኔበመስመርበዋትሳብበኢሞበቀንምበሌትምከሁለትወርያላነሠጊዜደዉየአናገረችኝከተነጋገርንበሃላበአስራአምስትቀንዉስጥሀሣቤንአሳክታልኛለችአላህይጨምርላትእናአትሠልቹእምታዙከሆነታጋሽሁኑለሁላችሁምመልስትሠጣለችእኮራባታለሁመዲየን።።

  • @ቅድሳን
    @ቅድሳን 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላም የኔዉድ እንኳን ደናመጣሺ ያምራል ጎበዝ ነሺ የኔጀግና በርቺ ልን በጣም ጠካራ ነሺ የኔ እበሳ እረሰን መቺል ነዉ።

  • @etho4784
    @etho4784 Год назад +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ መኩሸየ ማሻ አላህ ውደ አላህ ይጨምርልሽ ያግዝሽ የኔ እህት

  • @ቅድሳን
    @ቅድሳን 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እሂቴ እደትነሺ ያምራል በጣም ለኛም የስጠን እገረ።ሰላምያርግልን ለኛም ያድለን ወናዉ ሰላምነዉ ከምንምበለይ ።

  • @ቅድሳን
    @ቅድሳን 4 месяца назад

    ሰላም እሂቴ እንኳን ደናመጣሺ የኔዉድ በርቺልኝ እሺ ያምራል የኔዉ ጎበዝነሺ በጣም ያምራል እሺ ማሬ ለኛም ያስበን እገራቺን ሰላም ያርጋት።

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Год назад

    ማሻአላህ ሀሪፍነው🎉🎉🎉

  • @DamammDamamm-x8i
    @DamammDamamm-x8i Год назад

    ሠላማለኩምመዲናቁጥርሺንላኪልኝ

  • @እስማኢልሀያት
    @እስማኢልሀያት 6 месяцев назад

    ቁጥርአስቀምጭልኝእህት በአላህ

  • @خديجهمحمد-ذ1ت
    @خديجهمحمد-ذ1ت Год назад

    ማሻአላህ ልዩነዉ መድ

  • @SeadaHasen
    @SeadaHasen Год назад

    እኔ እደት ነው ላናግርሺ እምችለው ሰልክ ቁጥርሺን በሰኝ

  • @Tube-xn3xm
    @Tube-xn3xm Год назад

    ሰላም ብያለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዛሬ እኔ አድስ ነኝ ቪድወሽን እያየሁ ነው በቃጣ አዛለሁ መኮይ የምታደረሽ ከሆነ

  • @Mhmdhly-mg8cd
    @Mhmdhly-mg8cd Год назад

    ዋአለይኩምእሠላምወራሕመቱእላሒወበረካትሑ፡👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯💌☝️☝️☝️

  • @fafislifetube
    @fafislifetube Год назад

    ዋለይኩምአሰላም ቅመምዬ እንካን ደህና መጣህ መሸአላህ የኔ ጀግና ብርቱ ሴት❤❤❤❤❤😊❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ Год назад +1

    እር መድ እሕቴ ልታገባነው እባክሸ ወርፋ አሰዠኝ😢😢😢

  • @Lila11-x1e
    @Lila11-x1e 2 месяца назад

    መድና

  • @bb6526
    @bb6526 Год назад +2

    ኧረ መዲ በአላህ መልሽልኝ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Год назад

    ማሻ አሏህ መድየ በርቺ እህቴ

  • @abentweloywa9758
    @abentweloywa9758 Год назад

    ማሻአላህ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ያበናት ምን ብየ ነበር ቅዳሜ ሊቀር ነው በዚህ ሁኔታ ወግድ ሀይል አወጡ አሏህይጨምርላችሁ

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 Год назад

    ሥልክ ለምን አመልሺምምምምም እህት

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ Год назад

    መሻአላህ

  • @madina-vv7lo
    @madina-vv7lo Год назад

    ሲያምር

  • @Ghhj-v9l
    @Ghhj-v9l Год назад

    አሰላሙአለይኩ ሰላምነው ጎጃም ትልኪአለሽወይ

  • @Omusalwa326
    @Omusalwa326 Год назад

    አሀለን መድ የፍራሽልብሥ ሥትነው እኔ እፈልጋለሁ

  • @سبحانالله-ك8س1ي
    @سبحانالله-ك8س1ي 17 дней назад

    መድየ እደትነሽ እኔ ደሄሕናነኝ አልሀምዱሊላ አድ ነገር ላስቸግርሽ መልሽልኝ በአላህ እደማታልፊኝ ተስፍ አለኝ ለመስጅድ እሚሆን ምንጣፉ በሜትር ስንት ነዉ እናደሞ ምጣፉን እማልችል ከሆነ ቁርአን እፈልጋለሁ መልሽልኝወይም ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @zainabSani-rw5tp
    @zainabSani-rw5tp Год назад

    መድየ፣የኔቆንጆ፣አሚን፣አይዞሺ፣አብሺሪ

  • @marirmarir6934
    @marirmarir6934 Год назад

    መድ ለኔም አድርሽልኝ ስወድሽ ነይ በዋሳብ

  • @Ahm-zd9sx
    @Ahm-zd9sx Год назад

    እኔምርፈልጋለሁጎሮጆችየናችሁአብረንራእንዘዝ

  • @የልጆቸናፋቄነኝስደተኛዋየ

    መዱ በአላህ በዋሳብ መልክት አስቀምጨልሽ ነበር መልሽልኝ በመስመርም ደውየልሽ ነበር አታነሽም በስሪ ቤዚ ሁነሽ ሊሆን የደችላል መጨረሻው 26 ቁጥር መልክቱን አዳምጠሽ መልሽልኝ በአላህ በአላህ

  • @HawaHawa-y8d
    @HawaHawa-y8d Год назад +1

    ለምድነው በዋትሳፖ እማመልሽው

  • @abentweloywa9758
    @abentweloywa9758 Год назад

    የኔስተራይደርስይሆን ኢሻአላህ በተስፋመኖርነዉ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Год назад

    እኔማ ኮህሊ ነገር ስወድ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Год назад

    ኧረታይ መድየ መልሺልኝ ቡአላሕ

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 Год назад

    መድ እንዳታልፊኝ የአባቶች ሱፍ የተሰፋው ሱሪ ከነኮቱ ስት ይፈጃል

  • @marirmarir6934
    @marirmarir6934 11 месяцев назад

    ወላሂ አመልሽምደ አይይ

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed6134 Год назад

    ☕❤️🧡

  • @SadeiJemeil
    @SadeiJemeil Год назад

    መልሽልኝ በኢሞ መድ

  • @aminayoussef6580
    @aminayoussef6580 Год назад

    አትመልስም በሣምት1ቀንፕሮግራም አዉጥታ የሚዴዉሉትን ብትመልሥ ጥሩ ነበር ግን አሥተሺ አይመቼኝም ብትይ ጥሩነበር በተረፈ አላህ ይገዝሺ

  • @tube-om1fc
    @tube-om1fc Год назад

    ወለይኩምሰላምውደ አህለን

  • @rahmakonjooo5435
    @rahmakonjooo5435 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹💔

  • @Tube-xn3xm
    @Tube-xn3xm Год назад +1

    እናማ የብርድልብስ 6/ኪሎ እና ደህና የተባለው ኮሮርት አሳይን የዛን ዋጋ እና በቃ ብርድልብሱ ደህናውን አሳይን በቪደወ ሰርተሽ ነይ እደምንም ብለሽ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Год назад +1

    ሰብስክራይብ አድርጓት ትደግ

  • @ስአድወለየዎ
    @ስአድወለየዎ Год назад

    ተይ ግን መድ መልሽልኝ