Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሪፍ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን 🙏❤⚽🏆
እናመሰግናለን ብሮ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፖሮግራሙ በጣም ነው የምውድነው
Arteta❤️❤️❤️
ዋዉ ምርጥ ነዉ እሁድ ሻሼን የምንወቅጥበት ቀን ነዉ ድል ለአርሴ
😁😁 እናያለን ድል ለማንቼ 💪
@@haymi410 ተይ ቦኻላ አላልኩም እንዳትይ
እሱን እንደባለፈው 3 ጎል ተሸክመህ ስትሄድ ታወራዋለህ ጅል የፈርሰናል ደጋፊ!
@@mohammedibnabdu1671 ምነዉ በእግር ኳስ ዲግሪ ጭኛለሁ አልክሳ ለመሆኑ ባለፉት አርሰናል ደካማ በነበረበት ጊዜ እንኳን ኤምሬትስ መጥታችሁ ባለፉት 5አመታት አንድ ጎል ብቻ እንዳስቆጠራችሁ ታዉቀዋለህ?
@@mohammedibnabdu1671 ሻሽዋ አመንሽ አይደል?
ድንቅ አቀራረብ ኤፊ በርታልን እንወድሃለን !!😍አርሴናል እውነትም አስገራሚ ቡድን ሆኗል🙏
ኤፊ ምርጥ ጋዜጠኛ ና ምርጥ አቀራረብ።Trust the Process!!! Mikel Arteta
ኤፍ ስላ አርሳናል ስታናብ ውስጤን ትናካዋላክ ያጥንት ዳጋፍ ናኝ አርሴ ውስጤ ነው ኑርልኝ ኤፍ
What a man Yemane bravo ❤
ዋው ዋው ዋው ምንም ማድረግ አይቻልም ዝምብሎ ትሪቡንን ማዳመጥነው ከኤፍ ድምፅ እድሜ ከጤናጋ እማምላክ ትስጥክ ። እኔ ምርጡ መድፈኛ ነኝ
Wonderful !
Thanks
Arsenal❤Mikel Arteta❤👌🙏
የሚገርም ለውጥ ነው ያመጣው በተለይ ወጣቶቹ ማንንም እንዳይፈሩ አደርጎ ዘንድሮ የገነባበት መንገድ ያስደንቃል በዛ ላይ አስቀድሞ ጨዋታን የሚገልበት መንገድ የተለየ አርሰናል እንድናይ እያረገን ነው።
አርቴታ ድንቅ አሰልጣኝ ❤️❤️❤️
እመነኝ ኤፊ አርቴታ ዘንድሮ አንድ ዋንጫ ወደ ኢምሬትስ ያመጣል።
Arsenal 💕 🏆እሁድ ስንወቅጣቸው ይታየኛል😎
good presentation
Wowu efirem yeman
ኤፋ ክበርልኝ አሪፍ አቀራረብ
COYG
ሁለቱ ተሸናፊዎች ዛሬ ይጫወታሉ ሁለቱ አሸናፊዎች እሁድ ይጫወታሉ አርሰናል የአሸናፊዎቹ አሸናፊ ይሆናል 💪👊😍😍
Tew ken yetalewn ken yanesawal yezare amet manm aychlachewm teshenafiwech yalkachew malet new
ምርጥ አቀራረብ ቀጠሉበት
Am so happy to hear abt any my arsenal news day and night.IDN the reason and need psychiatrist.
ሰለም ኤፍሬም ሰላመቹ ይብዘ ስላ አርሴ ስሰማ ልቤ ይፈረል ግን የደስታም ነዉ በዚህ አማት የሆነ ነገር እንደላ ይሰማኘል እኔ በዚህ አለም ምደሰትበት ቁጥር 1 አርሴነ አርሴ ብቻ ነዉ ምንአልበት ሸሼንነ ሲቲን ስንገረፍ እርግጠኘ እሆነለሁ ግን ኤፍሬም ለንታ አንድ ጥየቄ እንዴት ነዉ ኦዴን ከካስሜሮ ያስቃደምከዉ አይሀልኝ አይደል የማጨረሸ ብጨ መሆኑን እየወቃ ለማንኘዉም ቀጠሮ ያዝልኝ ቃዩ ሜደ ለይ አማሰግነለሁ በጠምነዉ ምወደቹ ያአርሴ ፎንቀነኝ ከከዛ በላንከ ይመቸቹ ምንግዜም Genarŝsss
Arteta arteta
ይገባው ነበር ጠብቄው ነበር
Arsenal forever 😍😍😍😍😍
አንጀት አርስ
GOYG⚪️🔴⚪️🔴
ወደፊት ብቻ መድፈኛው
Barta wondema arteta 💕❤️😂
10q bro
ዛሬ አከበርኩህ ።
ነጭ black ቦርዱ😂
Nechu black board hahaha
Ephra gin chewtwo be off side teshenfe unitd demo Erik Ten Hag Team tiru aleseram anton weto fired megibat aleneberm erkisen keshim neber mate
As much as I love the way you narrate stories, I hate how you butcher players names a lot. Who is RAMASADALE???? OMG!
ኧረ ተው ግን! እንዴት ምንም አቅም የሌለው ከሰው በበሰረቀው የማያዛልቅ ታክቲክ የሚሰራን ሌባ ታሞግሳለህ?
Yee Manchester United dagafi nek😂😂😂😂😂😂😂
ያዙልኝ እኔ ሞቻላለሁ አርሰናል ዋንጫ ከወሰደማንቼ ከሀያኛ ደረጃ ሶስተኛ እንደመጣ ዋንጫዉን ማንሳት እንደሚችል ማሳብ አይሳናችሁ።
አሪፍ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን 🙏❤⚽🏆
እናመሰግናለን ብሮ
❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፖሮግራሙ በጣም ነው የምውድነው
Arteta❤️❤️❤️
ዋዉ ምርጥ ነዉ እሁድ ሻሼን የምንወቅጥበት ቀን ነዉ ድል ለአርሴ
😁😁 እናያለን ድል ለማንቼ 💪
@@haymi410 ተይ ቦኻላ አላልኩም እንዳትይ
እሱን እንደባለፈው 3 ጎል ተሸክመህ ስትሄድ ታወራዋለህ ጅል የፈርሰናል ደጋፊ!
@@mohammedibnabdu1671 ምነዉ በእግር ኳስ ዲግሪ ጭኛለሁ አልክሳ ለመሆኑ ባለፉት አርሰናል ደካማ በነበረበት ጊዜ እንኳን ኤምሬትስ መጥታችሁ ባለፉት 5አመታት አንድ ጎል ብቻ እንዳስቆጠራችሁ ታዉቀዋለህ?
@@mohammedibnabdu1671 ሻሽዋ አመንሽ አይደል?
ድንቅ አቀራረብ ኤፊ በርታልን እንወድሃለን !!😍
አርሴናል እውነትም አስገራሚ ቡድን ሆኗል🙏
ኤፊ ምርጥ ጋዜጠኛ ና ምርጥ አቀራረብ።Trust the Process!!! Mikel Arteta
ኤፍ ስላ አርሳናል ስታናብ ውስጤን ትናካዋላክ ያጥንት ዳጋፍ ናኝ አርሴ ውስጤ ነው ኑርልኝ ኤፍ
What a man
Yemane bravo ❤
ዋው ዋው ዋው ምንም ማድረግ አይቻልም ዝምብሎ ትሪቡንን ማዳመጥነው ከኤፍ ድምፅ እድሜ ከጤናጋ እማምላክ ትስጥክ ። እኔ ምርጡ መድፈኛ ነኝ
Wonderful !
Thanks
Arsenal❤
Mikel Arteta❤👌🙏
የሚገርም ለውጥ ነው ያመጣው በተለይ ወጣቶቹ ማንንም እንዳይፈሩ አደርጎ ዘንድሮ የገነባበት መንገድ ያስደንቃል በዛ ላይ አስቀድሞ ጨዋታን የሚገልበት መንገድ የተለየ አርሰናል እንድናይ እያረገን ነው።
አርቴታ ድንቅ አሰልጣኝ ❤️❤️❤️
እመነኝ ኤፊ አርቴታ ዘንድሮ አንድ ዋንጫ ወደ ኢምሬትስ ያመጣል።
Arsenal 💕 🏆
እሁድ ስንወቅጣቸው ይታየኛል😎
good presentation
Wowu efirem yeman
ኤፋ ክበርልኝ አሪፍ አቀራረብ
COYG
ሁለቱ ተሸናፊዎች ዛሬ ይጫወታሉ ሁለቱ አሸናፊዎች እሁድ ይጫወታሉ አርሰናል የአሸናፊዎቹ አሸናፊ ይሆናል 💪👊😍😍
Tew ken yetalewn ken yanesawal yezare amet manm aychlachewm teshenafiwech yalkachew malet new
ምርጥ አቀራረብ ቀጠሉበት
Am so happy to hear abt any my arsenal news day and night.IDN the reason and need psychiatrist.
ሰለም ኤፍሬም ሰላመቹ ይብዘ ስላ አርሴ ስሰማ ልቤ ይፈረል ግን የደስታም ነዉ በዚህ አማት የሆነ ነገር እንደላ ይሰማኘል እኔ በዚህ አለም ምደሰትበት ቁጥር 1 አርሴነ አርሴ ብቻ ነዉ ምንአልበት ሸሼንነ ሲቲን ስንገረፍ እርግጠኘ እሆነለሁ ግን ኤፍሬም ለንታ አንድ ጥየቄ እንዴት ነዉ ኦዴን ከካስሜሮ ያስቃደምከዉ አይሀልኝ አይደል የማጨረሸ ብጨ መሆኑን እየወቃ ለማንኘዉም ቀጠሮ ያዝልኝ ቃዩ ሜደ ለይ አማሰግነለሁ በጠምነዉ ምወደቹ ያአርሴ ፎንቀነኝ ከከዛ በላንከ ይመቸቹ ምንግዜም Genarŝsss
Arteta arteta
ይገባው ነበር ጠብቄው ነበር
Arsenal forever 😍😍😍😍😍
አንጀት አርስ
GOYG⚪️🔴⚪️🔴
ወደፊት ብቻ መድፈኛው
Barta wondema arteta 💕❤️😂
10q bro
ዛሬ አከበርኩህ ።
ነጭ black ቦርዱ😂
Nechu black board hahaha
Ephra gin chewtwo be off side teshenfe unitd demo Erik Ten Hag Team tiru aleseram anton weto fired megibat aleneberm erkisen keshim neber mate
As much as I love the way you narrate stories, I hate how you butcher players names a lot. Who is RAMASADALE???? OMG!
ኧረ ተው ግን! እንዴት ምንም አቅም የሌለው ከሰው በበሰረቀው የማያዛልቅ ታክቲክ የሚሰራን ሌባ ታሞግሳለህ?
Yee Manchester United dagafi nek😂😂😂😂😂😂😂
ያዙልኝ እኔ ሞቻላለሁ አርሰናል ዋንጫ ከወሰደ
ማንቼ ከሀያኛ ደረጃ ሶስተኛ እንደመጣ ዋንጫዉን ማንሳት እንደሚችል ማሳብ አይሳናችሁ።