የሀብታም ልጆች የትም አትደርሺም እያሉ የሚያሰቃዩአት ደሀ ልጅ ከአመታት በኋላ ቢሊየነር ሆነች | Abel Birhanu | Sera Film | KB tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 162

  • @ሰብሩንጀሚል
    @ሰብሩንጀሚል Год назад +30

    አንዳንድ ሰወች ከነሱ በላይ ስኬታማ ሰዉ ያለ አይመስላቸዉም 😐 እኔ የዛሬ ስድስት አመት የሆነ ሰዉ አስር አመት ሰርተሽ እራሱ ቤት አትገዥም ብሎ አፌዘብኝ አሁን በስድት አመቴ ኮንዶሚኒየም እና ሶስት አክሲዮኖች አሉኝ አልሃምዱሊላህ ዛሬ ያ ሰዉ እየደወለ እንዳች ጎበዝ የለም ይለኛል አይ ሰዉ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Год назад +30

    _ቢኪ በርታልን ይህንን ያያዳመጠ እንደሚማር በት ነው ሻሎም_

  • @rahimam
    @rahimam Год назад +8

    ደስ የሚል መልእክት ነው ልብ ላለው

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +2

    ዋዉዉ. ገራሚ. የሆነ. ትምህርት ነዉ. እናመስግናለን❤❤

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Год назад +2

    ቡዙ ሰወች ሰውን ለማሸማቀቀ ብዙ ይጥራለሁ እግዛቢሔር የቸመሰገነ ይሁን ሰውን ሳልሰማ ጥሩ ደረጃ ደረሻለሁ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 Год назад +30

    ጆሮ የማይበጥስ አነቃቂ ፕሮግራም 🎉🎉 ይህ ነው ብሮ በርታ🎉🎉🎉❤

  • @yab-w8e
    @yab-w8e Год назад +10

    ተባርክ ወንድሜ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @tadessemulugeta331
    @tadessemulugeta331 Год назад +2

    በእውነት አስተማሪ ነው። በርታ! በችግርህ ጊዜ ጸሎትህን ይስማ🙏

  • @Jamalnuru
    @Jamalnuru Год назад +5

    ኡፍፍ በጣም ደስ ሲል በጣም ገንቢና አሰተማሪ ነው ቀጥልበት

  • @tadessemulugeta331
    @tadessemulugeta331 Год назад +2

    ራሱን ከፍ የሚያያደርግ ይዋረዳልና ራሱን ግን የሚያዋርድ ከፍ ይላል ሉቃ ፲፰፥፲፬

  • @lubie31
    @lubie31 Год назад +5

    ደጋግሜባየዉየማይሰለቸኝቪድዮ❤

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    አትችይም ላሉሽ ሁሉ ችለሽ አሳያቸው ያኔ ያፍራሉ

  • @yowhansyowhans1470
    @yowhansyowhans1470 Год назад +5

    ፊልሙ ምንድነው የምለው ወንድሜ ጅግና ነህ ግን ብጣም ኣጆካ ዝሓወይ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yenatualej7662
    @yenatualej7662 Год назад +4

    አስተማሪ ነው ...! እናመሠግናለሁ

  • @sarayassin8139
    @sarayassin8139 Год назад +2

    Thanks for posting this video have a lot to teach 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 love you

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif7143 Год назад +3

    በጣምዴስየሚል እና አስተማሪ ቪዶዎ በርታ 👏👏👏

  • @dagimdata
    @dagimdata Год назад +2

    Wow that is good and creative

  • @EyerusEyeyu-qo4vt
    @EyerusEyeyu-qo4vt Год назад +2

    ዋው በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ በርታልን ወንድም

  • @አማራዩቱብ
    @አማራዩቱብ Год назад +3

    በጣም አሥተማሪ ታሪክ ነው ወንድሜ በርታ❤❤❤

  • @nouritonoura5705
    @nouritonoura5705 Год назад +3

    አስታማር ታሪክ ነው 💯👌

  • @Hቢንትኡመርነኝወለየዋ

    ወላሂ ስደትከመጣሁ ቅረብግዜየነዉ እና የወጣሁበት አላማመችም አይሳካልኝ እያልኩ ተስፍ እቁርጣለሁ ግንይህንንስሰማ ተስፍ አረኩኝ በጣምይገርማል

  • @yonasabera-o2f
    @yonasabera-o2f Год назад +1

    ዋው ቃል ያጥርኛል እናመሰግናለን

  • @tirgalemkassaye89
    @tirgalemkassaye89 Год назад +1

    Thanks betam new yemekerachugn metifo simet lay neberekugn

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 Год назад +2

    አስተማር ነው ቀጥልበት ❤❤❤❤❤

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад +3

    ይሄ ነው ሞቲቬሽን bro ተባረክ🙏🙏

  • @TamiratMegersaTamiratMegersaFe
    @TamiratMegersaTamiratMegersaFe 4 месяца назад

    እንኳን አደረሳቹ የፕሮግራማቹ ሱሰኛ ሆኛለሁ በርቱበት

  • @ሄኖንገብረኪዳን
    @ሄኖንገብረኪዳን Год назад +1

    ብጣዕሚ ዝገርም እዩ❤❤❤

  • @eskadareteka2629
    @eskadareteka2629 Год назад +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው❤

  • @HiwotKindu
    @HiwotKindu Год назад +1

    አረ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤ለኔም ትምርት ነዉ

  • @YohannesJone-nw2tc
    @YohannesJone-nw2tc Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @bettygirma192
    @bettygirma192 Год назад +1

    በርታ ሌላም ካለ ይቀጥል❤

  • @YohanaKahsay-il7mx
    @YohanaKahsay-il7mx Год назад +1

    በጣም ኣመሰግናለው ❤❤❤❤

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Год назад

    ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ
    በርታ.....

  • @abdurehman2
    @abdurehman2 Год назад +1

    በርታ ብሮ ቆንጆ ስራ ነው!!

  • @selam2150
    @selam2150 21 день назад

    " የምወደዉን ሥራ ስሰራ ገንዘብ ጭራ ነዉ ይከተልሃል ! " 1000 % Right !

  • @SameeraSameera-s6q
    @SameeraSameera-s6q Год назад

    በጣምነዉ ደስምለዉ በርታ

  • @gzachewyemataw1417
    @gzachewyemataw1417 Год назад

    Amezing progiram kb

  • @ETHONLINESCHOOL
    @ETHONLINESCHOOL Год назад

    የሚያስተምር ነዉ በርታ

  • @HanieSweety-td7rg
    @HanieSweety-td7rg Год назад +3

    Good 👍

  • @NUrit242
    @NUrit242 Год назад +1

    ዋወ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaBiruk-h9o
    @HanaBiruk-h9o Год назад

    በጣም ነው ደሰ ይምልው

  • @akirasamara844
    @akirasamara844 Год назад +1

    ጥሩ መልእክት አለው

  • @hazesjagen6328
    @hazesjagen6328 Год назад

    Wow Inshallah yenm hasb yeskl Thank you bro

  • @SarajMusa
    @SarajMusa Месяц назад +1

    17:12

  • @ageritumhert6721
    @ageritumhert6721 Год назад

    አመሰግናለሁ በርታልን

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

    ኡፍፍፍ ደስ ሲል❤😮

  • @feelfof1227
    @feelfof1227 Год назад +2

    ቶሎቶሎ ልቀቅን አታቆየዉ😊😊😊😊😊

  • @adentekulu4186
    @adentekulu4186 Год назад

    Wawwww Arif tmhrt temrealew ❤🎉😊

  • @asiyaresad2116
    @asiyaresad2116 Год назад

    ዋዉ መጨረሻአዉ በጣም ደስ ይላአል

  • @gimaytilahun6123
    @gimaytilahun6123 Год назад +3

    You forget saying hii fam this is Dhar mann 😂😂😂😂

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין Год назад +1

    וואו אהבתי 👍👍👍👏👏👏❤️🙏

  • @seyatube9183
    @seyatube9183 Год назад

    አሪፍነው ብሮሮ በርታ

  • @KikiLove-v9z
    @KikiLove-v9z Год назад

    ጥሩ መማሪያ ነው

  • @DejenGebrihans
    @DejenGebrihans Год назад

    ዋዉ አርፍ ነዉ ቀጥልበት

  • @girmagezahegn9715
    @girmagezahegn9715 Год назад +1

    😂excellent presentation

  • @Semmah-np8qf
    @Semmah-np8qf Год назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @KikiLove-v9z
    @KikiLove-v9z Год назад

    በርታ ወንድሜ

  • @user-cx1xi5er2r
    @user-cx1xi5er2r Год назад

    wow it amazing history. Tank you

  • @Yegeta
    @Yegeta Год назад +2

    Amazing!!!!!

  • @MuluTegine
    @MuluTegine Год назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @haregewoinshewaregaprotest1835
    @haregewoinshewaregaprotest1835 8 месяцев назад

    ደካማ አስተሳሰብ ያላቸዉ ሰዎች ዛሬህን እንጂ ነገህን ማየት አይችሉም። ዛሬ ሚሊኒየር የሆኑ የመሰላቸዉ ሰዎች ለምን ስትል ቀንተህ ነዉ ይላሉ። ደካማነት ነዉ።

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @Lemlemmulugeta-xs1gj
    @Lemlemmulugeta-xs1gj Год назад +1

    Thank you this is beautiful

  • @hanamelaku4604
    @hanamelaku4604 Год назад

    የመጨረሻ ምርጥ ፊልም

  • @sadaabubakr6830
    @sadaabubakr6830 Год назад

    Waww betam astemarinew enamesegnalen

  • @semirdawi9189
    @semirdawi9189 Год назад

    Bexam.xeru.temihiret.nw.ameseginalaw❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад +3

    ኊለኞች ከፊት ይሆናሉ ይባል የለ
    ሁሌም መልካም እናስብ እንስራ ።
    Thank You

  • @fvv1680
    @fvv1680 Год назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እንሻአላህ

  • @JcN-c4i
    @JcN-c4i 11 месяцев назад +1

    Betam temechtognal bertu ketlubet

  • @dilepeter6080
    @dilepeter6080 Год назад

    Well come braa😮😮🎉❤

  • @teddylast2457
    @teddylast2457 Год назад

    10Q bro , betam astemari videochin ayichiyalew silezih bezihu ketil 👍👍 you gonna be the best of this stuff .

  • @wonde4560
    @wonde4560 Год назад

    አስተማሪ 🎉

  • @hermela9872
    @hermela9872 Год назад +2

    👌👌👌

  • @abdii7264
    @abdii7264 Год назад +2

    Betam desilal amesegnlw

  • @ራሕመትይማም
    @ራሕመትይማም Год назад

    እንሻአላሕ

  • @AsterJohn-i2e
    @AsterJohn-i2e Год назад

    Betam abretache

  • @SebliLove-kj7mr
    @SebliLove-kj7mr Год назад

    Thanks bro

  • @Alana-e1g
    @Alana-e1g Год назад

    Waw thank you 💕

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +5

    ጆሮያለዉ ይስማ መገፋት እድህነዉ

  • @shishayassefa6979
    @shishayassefa6979 Год назад +1

    This is my point

  • @telemobile6336
    @telemobile6336 Год назад +1

    Wow ..ww

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ Год назад +1

    ገራሚ ነው

  • @betiwarku
    @betiwarku Год назад

    Ene aketognali zare bado ejen nagne😢😢😢

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  Год назад +2

      አይዞሽ ትዕግስት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው። ጣፋጩን ፍሬ እስክታገኚ ድረስ እንደምንም ቻል አርጊው። ፈጣሪ ይርዳሽ!

  • @SamsungA-ql1pv
    @SamsungA-ql1pv Год назад +2

    Very nice ❤️ 1😘😘😲😲👍👍🫢

  • @gamingwithmaya9613
    @gamingwithmaya9613 Год назад +1

    I have watched the channel is dhar mann

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Год назад

    ለምንድነው ግን ሀብታም ሰዎች አስተሳሰባቸው የወረደ የሚሆነው ??? 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @yosefkassa3414
    @yosefkassa3414 Год назад +6

    Movie name??

    • @hadiamohammad8093
      @hadiamohammad8093 Год назад

      አጭር ነው ቀጣይ የለዉም

    • @judgmental._day
      @judgmental._day Год назад

      Gn lela endezi mayet kefelek dharmann bleh search argna eyew

  • @KismetAbdulaziz
    @KismetAbdulaziz Год назад

    Ye filmun res 😊😊

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  Год назад

      ይሄ ፊልም ሳይሆን ሰዎችን ለማስተማር ታስበው የሚሰሩ አጫጭር ቪዲዮዎች ናቸው።

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 Год назад

    Beritalign wedime be ewunet hunetawu liben new yenekawu hulum ende miyalif ena tsinat ende masifeligewu new yetemarikut

  • @Saronaddis-ju3cj
    @Saronaddis-ju3cj Год назад +1

    Ken yetalwen ken yansawal

  • @tesfabogale9309
    @tesfabogale9309 Год назад

    I love the movie

  • @KiyaQalu
    @KiyaQalu Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalab_Gamer
    @kalab_Gamer Год назад

    please other video

  • @bethelhemsolomon4230
    @bethelhemsolomon4230 Год назад

    seriously dhar mann video😁

  • @FikirYene
    @FikirYene Год назад +1

    Kayehut film hula yetemechegn ena tesfa yesetegn film yhe new ye ewnet kb bezihu ketlbet ewdhalehu enwedalehn

  • @Siru-k1r
    @Siru-k1r Год назад

    Good

  • @Kiyada8
    @Kiyada8 Год назад

    ተስፋ አንቆርጥም አስተማሪ ነው

  • @maxximFx
    @maxximFx Год назад +1

    👏

  • @SaraSara-jx8gf
    @SaraSara-jx8gf Год назад

    Betam desyelal amesgnalew

  • @הסוכנותהיהודית-ב1פ

    אטים ממש צודקים אני אומרים שאים אחי צודקים אני אומרת איטון מאוד טמשחו קאה❤❤❤❤❤💕💞🥳😍🥰🤩👪❤️🎀🇮🇱🥀🥀🥀אתם טיקנטים פרח אשה אני מעריכה אותחים