ኢየሱስ ቅድመ ህልውና የለውም! ክፍል ሁለት "ነገረ ክርስቶስ"Christology" በኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 31

  • @Wahidislamicapologist
    @Wahidislamicapologist  11 месяцев назад +15

    ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ መልእክቱ ተደራሽነት እንዲኖረው ላይክ፣ ኮሜንት፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን። ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!

  • @Wahidislamicapologist
    @Wahidislamicapologist  11 месяцев назад +7

    ዘጸአት 4፥22 ፈርዖንንም፦ ያህዌህ እንዲህ ይላል፦ "እስራኤል" የበኵር ልጄ ነው፤ ይገዛልኝ ዘንድ ልጄን ልቀቅ፡ አልሁህ፤ አንተም ትለቅቀው ዘንድ እንቢ አልህ፤ እነሆ እኔ የበኵር ልጅህን እገድላለሁ፡ ትለዋለህ።

  • @BilalJemal-nz6dj
    @BilalJemal-nz6dj 5 месяцев назад

    አላህ እድሜ ፣ ጤና እንዲሁም እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ፤ ለሌሎችም አላህ የሂዳያ ሰበብ ያድርግህ ኡስታዜ። ወላሂ ለአላህ ብዬ በጣም እወድሀለሁ

  • @MensurMoha-nh6br
    @MensurMoha-nh6br 11 месяцев назад

    Mashallh Mashallh betam betam arife temehert nw

  • @abdurehimnurhussien7473
    @abdurehimnurhussien7473 11 месяцев назад +2

    جٓزٰك لله

  • @نورمحمد-ب4ل
    @نورمحمد-ب4ل 11 месяцев назад +2

    جزاك الله استاذ 🎉

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 11 месяцев назад

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ጃዛክአለህከይረንጃዛ ኡስታዝና

  • @samerakader9665
    @samerakader9665 3 месяца назад

    ጀዘከ አላህ ከይረን ኡስተዜ❤

  • @abeyd2729
    @abeyd2729 11 месяцев назад

    አሏህየ እውቀትን ይጨምርልህ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ያሠብከውን ያሣካልህ ያረብ ያረብ ያረብ

  • @KewserMubarek
    @KewserMubarek 9 дней назад

    ጀዛከሏህ ኡስታዜ

  • @amirmuzeyin2871
    @amirmuzeyin2871 11 месяцев назад

    Mashallah

  • @ያአላህባሪያነኝ-ረ9የ
    @ያአላህባሪያነኝ-ረ9የ 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @sadaahabib2509
    @sadaahabib2509 11 месяцев назад

    ጀዛክላህ ህይረ እስታዝነ

  • @wollo220
    @wollo220 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 11 месяцев назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ

  • @koki4424
    @koki4424 11 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ

  • @koki4424
    @koki4424 11 месяцев назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስጣዝና

  • @abeyd2729
    @abeyd2729 11 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ❤❤❤

  • @feyselsanihamid8046
    @feyselsanihamid8046 11 месяцев назад

    ወአለይኩም አሰላሙ ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ
    ድምፅህ ወፈረ ኦርጅናሉ ይሻላል

  • @muneeramuna-hn5qv
    @muneeramuna-hn5qv 11 месяцев назад

    ባረከላሁፊክ አላህ ይጠብቅህ

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 11 месяцев назад +1

    ወዐለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡሥታዜ

  • @wollo220
    @wollo220 11 месяцев назад

    15:23

  • @Ayiken02
    @Ayiken02 11 месяцев назад +2

    May Allah guide us the straightforward ways❤

  • @AwolIbnIbrahim-bz9nm
    @AwolIbnIbrahim-bz9nm 11 месяцев назад +1

    MashaAllah Allah yabertah ustazie

  • @ABD34655
    @ABD34655 11 месяцев назад +1

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️as wr wb

  • @TirsitYohannes
    @TirsitYohannes 9 месяцев назад

    “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
    - ዮሐንስ 1፥1
    አሁንም ወዳጄ ምታወራው ነገር ከመፅሐፍ ቅዱስ የተቃረነ እና ሀሰተኛ ትምህርት በመሆኑ ከስህተትህ ብትመለስ እና ንስሃ ብትገባ ጥሩ ነው እላለሁ ኢየሱስ ቅድመ ህልውና አለው ተጨማሪ ጥቅስ ልጨምርልህ
    “አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።”
    - ዮሐንስ 17፥5
    ልብ በል ወዳጄ አለም ሳይፈጠር ነው ያለው

  • @aliabdu-qn6kr
    @aliabdu-qn6kr 11 месяцев назад

    በርታልን ወንድማችን

  • @Hanan-qu1qq
    @Hanan-qu1qq 10 месяцев назад

    As Wr Wb Ustaz

  • @AishaKubra
    @AishaKubra 9 месяцев назад

    እየሱስ የአላህ ባሪያ ነው!

  • @TirsitYohannes
    @TirsitYohannes 9 месяцев назад

    “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
    - ዮሐንስ 1፥1
    አሁንም ወዳጄ ምታወራው ነገር ከመፅሐፍ ቅዱስ የተቃረነ እና ሀሰተኛ ትምህርት በመሆኑ ከስህተትህ ብትመለስ እና ንስሃ ብትገባ ጥሩ ነው እላለሁ ኢየሱስ ቅድመ ህልውና አለው ተጨማሪ ጥቅስ ልጨምርልህ
    “አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።”
    - ዮሐንስ 17፥5
    ልብ በል ወዳጄ አለም ሳይፈጠር ነው ያለው

  • @TirsitYohannes
    @TirsitYohannes 9 месяцев назад

    “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
    - ዮሐንስ 1፥1
    አሁንም ወዳጄ ምታወራው ነገር ከመፅሐፍ ቅዱስ የተቃረነ እና ሀሰተኛ ትምህርት በመሆኑ ከስህተትህ ብትመለስ እና ንስሃ ብትገባ ጥሩ ነው እላለሁ ኢየሱስ ቅድመ ህልውና አለው ተጨማሪ ጥቅስ ልጨምርልህ
    “አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።”
    - ዮሐንስ 17፥5
    ልብ በል ወዳጄ አለም ሳይፈጠር ነው ያለው