ኢየሱስ የባሕርይ ልጅ አይደለም! ክፍል ሁለት በኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 25

  • @MensurMoha-nh6br
    @MensurMoha-nh6br 9 месяцев назад +2

    ጀዛከላሁ ኡስታዝ ሁሉም ቢሰማው የሚማርበት ና የሚጠቀምበት አሪፍ ትምህርት ነው

  • @muneeramuna-hn5qv
    @muneeramuna-hn5qv 9 месяцев назад +1

    ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱሏህ

  • @SemiraSraj
    @SemiraSraj 9 месяцев назад +1

    ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ ውስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @KamilHasen-ze4gh
    @KamilHasen-ze4gh 9 месяцев назад +1

    Ws wr wb inshallah like , share inadergalen

  • @keremuseid3087
    @keremuseid3087 9 месяцев назад +1

    جزاك الله يــا أســتاذ

  • @Wahidislamicapologist
    @Wahidislamicapologist  9 месяцев назад +18

    ክፍል ሁለት ተለቋል።
    ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ መልእክቱ ተደራሽነት እንዲኖረው ላይክ፣ ኮሜንት፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን። ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!

    • @fsalbasat5341
      @fsalbasat5341 9 месяцев назад

      ጀዛከላህ ኡስታዛችን

    • @Habibadegu
      @Habibadegu 9 месяцев назад

      ዋሂዲ አሏህ ይጠብቅህ አዲ ነገር ላማክርህማ ንፅፅር መማር በጣም ነው የምፈልገው ግን ይከብደኛል ቁረአን አቀራለሁና ወደዛው ነው የማደላው ግን ሠለምቴ ሠለሆኩኝ ቢያሥ ቤተሠቦቸንኳ የማሥረዳበት ትንሽ እውቀት ቢኖረኝ እመኛለሁ ምን ትለኛለህ

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 9 месяцев назад

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ያረብ ይጠብቅህ 🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 9 месяцев назад +1

    ያጀመዓ ሼር አድርጉ

  • @user-jl6kr2wj6n
    @user-jl6kr2wj6n 2 дня назад

    Allah .yixabiq

  • @user-td9om4xw9t
    @user-td9om4xw9t 2 месяца назад

    Jazaa kallah wokayir

  • @gkfffkgh3689
    @gkfffkgh3689 9 месяцев назад +3

    ኡስታዝ እነዚህን ትምህርቶች ቲክቶክ ላይም ከፋፍለህ ብትለቀው ጥሩ ነው ብዙ ክርስቲያኖች ጋ መድረስ ይችላል

  • @seidabdu703
    @seidabdu703 8 месяцев назад

    جزاك الله خيرآ الجزاء

  • @user-lc6lq4yr9b
    @user-lc6lq4yr9b 9 месяцев назад

    Jezakellahu kheyra

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f 9 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ኡስታዝ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 9 месяцев назад

    ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ

  • @NoMore0768
    @NoMore0768 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @asghadfd4929
    @asghadfd4929 9 месяцев назад

    አህለን ኡሥታዝ❤❤😊

  • @AlhaqEthio
    @AlhaqEthio 9 месяцев назад

    አሰማ ላልሰማ ...አዲስ ቪድዬ ተለቋልና ሼር ጎዳ....jezakellah westazuna

  • @gkfffkgh3689
    @gkfffkgh3689 9 месяцев назад

    ከአሏህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 9 месяцев назад +1

    አንደኛ ነኝ❤

    • @muneeramuna-hn5qv
      @muneeramuna-hn5qv 9 месяцев назад

      ለትንሽ ተቀደምኩ

    • @Sewalahidm
      @Sewalahidm 9 месяцев назад +1

      @@muneeramuna-hn5qv ለዛሬ አልተሳካልሽም ለቀጣዩ ሞክሪ😌

    • @muneeramuna-hn5qv
      @muneeramuna-hn5qv 9 месяцев назад

      ​@@Sewalahidm😂