Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ተመልካቾቼ እኳን ወደኔ ቻናል በሰላም መጣችው ስለምሰጡኝ አስተያየት አመሰግናለው ቪዲዮን ከወደዳችውት ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱኝ
የኔ ባለሙያ ሉልዬ አስራብሺኝ
አመሰግናለው ምህረትዬ
የኔ ባለሞያ ሞያ ፀባይ ከላይ ካንድዬ የሚገርመ ምግብ አሰራር አጓጓሽኝ ዘንድሮኮ በምሮት ሞትን 🙈😍 እናመሰግናለን ❤
ማርትዬ የኔ ውድ አመሰግናለው
Wowoo baxami yamirali egide sebalami edazahunw biyalo
ፈቴ በጣም የምወደው ምግብ ነው ያንቺ አሰራር ለየት ያለ ነው የኔ ባለሙያ
ዋውውውው ፈታ ውስጤ ነው ከቃሪያ ጋ
በጣም ያምራል ልዩ ነዉ 🙏🏾💝
Konjo aserar new enamesgnalen 👍👌💗
Wawwww astaweshen fata des yelal ❤🙏🏾
ፉል ብሎ ዝም የመጨረሻ ምርጥ ኣሰራር እና ኣቀራረብ
Aserareshe betam konjo new berche
ያስጎመጃል እናመሰግናለን ሉሊ
በጣም የሚያምር ልዬ ነው 👌
በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👍
ሳምንት መጨረሻ መብላት ነው😍
Wow arif na mirti new 👌👌
ዋውው ባይን ብቻ ጠገብኩኝ
በጣም ያምራል ቀለል ያለ በተለይ ለቁርስ
አቦ ሁሌ እንዳስጎመዣችሁን 😋😋👌
አጅሽ ይባረክ
ዋዉ ምርጥ አሰራር ነዉ ሉልዬ በርቺ የኔ እህት
አመሰግናለው ሀንዬ
እሪፍ እስራረ እና እቀራረብ ነው ሊላዬ
ዋዉ ነው ፅድት ያለ አሰራር እጅሽ ይባረከ ሉላዬ
አመሰግናለው ጄሬዬ
በጣም ቆንጆ ነው 👌😍
ሉላዬ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባረከ
አመሰግናለው ውዴ
ልዬ ነው ፈታ የምወደው ምግብ
ምወዳቸውን ምግቦች እየሰራሽ ነው ሉልዬ በተከታታይ እጅሽ ይባረክ ልዬ ነው ምርጥ አቀራረብ😍
Luliye thank you konjo aserar new😍🙏🏾
Konjo aserar new wude thank you
Yen belmya leyu new
ፐ ያበደ ነው በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በርቺ
Fata betam new yemiwedew ebet sisera gin ende fata bet ayhonilignim esti emokrewalew amesegnalew
እንደዚህ አርገሽ ስሬው ሳሬቲ
Ejesh yebark
ሉልየ እቺማ ለቁርስ ዋው ናት ከቅመም ሻሂ ጋ
This looks so yummy ,i love
Thanks
Betam ymemrew luliy ejshi ytebark yuen gna bezu entbklen
Luluya yetfa saw
አይ ቁርስም ባልወድ ለምሳ እሺ በቃ ለመክሰስ እሰራለሁ ተመችቶኛል
Siamer batem
Wey lekurs ftun Medhanit nat fyori
Yena wade balmoyah sewdshe eko barchi
ሀንዬ አመሰግናለው ውዴ እሺ😘
Fataa wuste now
abet siyasgomej.....
ፋታ ውስጤ ነው ግን ብዙ ሰው አያውቀውም ሰርቼ ስንበላ ይጥማቸውና ሁሌ እንደምትሰሪው ዳቦ ፍርፍር በሰላጣ ስሪ ይሉኛል ፋታ ነው ስሙ ስላቸው ምንድነው ፋታ ይላሉ ግራ ይገባኝ ነበር አማርኛ ሌላ ስም ይኑረው ይሁን እያልኩ ነበር እናመሰግናለን ውዴ
አዋ ስሙ ስለማያውቁት ነው ግን በጣም አሬፍ ምግብ ነው ከሰላጣ ጋር አመሰግናለው ፀግሽ😘 ሰብአየይ ናይ መጀመርታ ምግቢ ዝመርጶ ፋታ ኢዩ😜
@@LuliLemma ትግራዋይ ድኣ ታይ ደሊኺ ኣብ ኩሉ እዩ እዛ ፋታ ተጋሩን ኤርትራን ኢና ንግጥማ ኣብ ገዛና ተመራፂ ምግቢ ፋታን ፉልን እያ ክክክክ እምበር ሞኽ ኣቢለናኒ ኣይፈልጥኦን
የኔ ቆንጆ ይሄ የዳቦ ፍርፍር እንጂ ፋታ አይደለም ፋታ በስስ ቂጣ ተቆራርሶ ስልስ ላይ ይፈተፈትና እርጎ የፈለገ እርጎ ይፈስበታል
haha fata mebal megeb ale degmo belew zare gena mayete new
haha ገና ብዙ አሳይሀለው ሚኮ