አክሰስ ፎርም አሰራር በአንድ ቪድዮ - ክፍል ሁለት | Microsoft Access Form Full Tutorial

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ✅✅👉👉👉 ይህ ቪድዩ ማይክሮዶፍት አክሰስ ላይ ልንማራቸው ከሚገቡ አራት ክፍሎች ውስጥ ተነጥሎ እና ተብራራቶ የተሰራ የፎርም ትምህርት ነው። እንደሚታወቀው አንድ ሰወ በትንሹ ማይክሮሶፍት አክሰስን መማር ሲፈልግ አራት ክፍሎችን ማወቅ ይኖርበታል። (VBA ፤ ስለ ሞጁሎች እና ስለ ማክሮስ ማወቁን እንደ አድቫንስድ ከወሰድነው. . .) እነሱም
    ✅ Table
    ✅ Query
    ✅ Form እና
    ✅ Report
    ሲሆኑ ከነዚህ መካከል በዛሬው ቪድዮ አክሰስ ፎርምን ለይተን እናያለን።
    🔵አክሰስ ፎርም በ Form Wizard መስራት የምንችል ሲሆን የሚመከረው እና አንድን ሰውየራሱን ዲዛይን እንዲሰራ የሚያስደፍረው ግን ፎርምን Design ማድረግ ሲችል ነው። ስለዚህም በዚህ ቪድዮ ፎርምን ከዜሮ ጀምረን በጣም በተብራራ ሁኔታ ለማየት እንሞክራለን፟።
    🔶 የኔን የስራ ልምድ ለማወቅ ከዚህ በፊት ቪድዮ እንደለቀኩት (አክሰስ ከተማሪ ወደ አስተማሪ በሚል ርዕስ) ከዜሮ ጀምሮ በራሴ ሲሆን የተማርኩት ሁለት ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ሰርቸበታለሁ። እናም ይህ በራስ የመማር ልምድ ሰዎች እንዴት ቢማሩ ቀላል ይሆንላቸዋል የሚለውን እንዳውቅ ረድቶኛል።
    ⚪ ምንልባት አክሰስን ተምራችሁ ከዎደዳችሁት እና ለመቀጠል ካሰባችሁ እኔ እስከማውቀው እና እስከደረስኩበት የእውቀት ደረጃ ድረስ ለመርዳት እና መንገዶችን፤ የተጠቀምኩባቸውን ማቴርያሎች እንዲሁም ልምዴን ለማካፈል ዝግጁ ስለሆንኩ ልታዎሩኝ ትችላለችሁ።
    መልካም ትምህርት
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ክፍል አንድን ለማየት ከስር ያለውን ይጫኑ
    ✅Access ፎረም ከሀ እስከ ፐ በአንድ ቪድዮ - ክፍል አንድ ✅
    • Access ፎረም ከሀ እስከ ፐ በአ...
    ✅ ከጀማሪ ወደ አስተማሪ - ማይክሮሶፍት አክሰስ | Ms Access From Zero To Hero ✅
    • Video
    ✅✅ አክሰስን በ30 ደቂቃ ይተዋወቁ | Ms Access In 30 Minute ✅✅
    • Video
    👉👉👉 FOLLOW ME 👇👇👇
    Facebook: / howtodemx​​
    Instagram: / ​
    Tiktok: / howtodemx

Комментарии • 7